@belmengistu: ሰበር ዜና አቤል አቡና ከእገታው በኋላ ስለሁኔታው መግለጫ ሰጠ @ካድሬ ደበሌ [ጨዋው ጭምብላም]😁✌️🇪🇹

ካድሬ ደበሌ [ጨዋው ጭምብላም]😁✌️🇪🇹
ካድሬ ደበሌ [ጨዋው ጭምብላም]😁✌️🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 22 August 2025 20:44:30 GMT
834946
23712
1745
6475

Music

Download

Comments

sojatjajaw
jajaw sojat :
ወይ የአብይ አህመድ መንግስት !
2025-08-23 04:07:08
351
firye2
Firye 2 :
ስያንስህ ነዉ ምላስ በጣም ረዝሞ ነበር ቶሎ መልቀቃቸው ጥፋት ነዉ
2025-08-23 18:16:34
16
adanech.geferso
Adanech Geferso :
ምን ወንጄል ሠርቶ ነው ???
2025-08-27 09:57:23
0
yidnekachewtariku2
yidnekachew2 :
አይንህ ከታሰረ ቀዩን ቦኔት እንዴት አየህ?
2025-08-23 03:25:43
187
_ser219
የጳ :
እንዴ😂 አይኑ ታስሮ ቀይ ቦኔት መልበሳቸውን በምን አወቀ?😂
2025-08-23 10:27:51
8
muluken12346
Muluken worassa Bali Dilla :
አይንህ ከታሰረ እንዴት ሁለት ቀይ ልብስ መታሰራቸውን አየክ?????? ኤረ ይደብራል ይሄ ነው ታርኩ ትላለህ አለመታገትህን ፊትህ እራሱ ያስታውቃል ውሸታም ውሸታም ውሸታም
2025-08-23 02:35:15
5
kiya.ye.masre
kiyayemasre :
አይን ከታሠሩ ቀይ ቦኔት ማረጋቸውን እንዴት አየህ
2025-08-23 08:31:14
6
teru041
Teru :
ትምህርት ይሆንካል እ/ር የቀባውን ሰው አትናገር ስለነሱ እ/ር ይጠይቃቸው ዝም በል
2025-08-23 07:12:16
5
getahun356
ሳተናው :
ምን አባቱ ነው ሚቀባጥረው
2025-08-23 16:17:26
0
tameneabdisa
Wobii T abdisa :
አንገቴን ታርጄ ሞቼ ነው የተነሳሁት ያለውን ሰውዬ አስታወሰኝ በዚህ ልክ ውሸት 😅😅😅😅😅 ይቅር ይበልህ ።
2025-08-23 14:31:10
9
user5069178547545
user5069178547545 :
አቡና አዳማጭ ሲያጣ ሌላ ታሪክ ውስጥ እየገባ ነው ታስረህ በቀረህ በጣም እየረበሽክ ነው
2025-08-26 20:38:24
2
mame.akiya
mame akiya :
እንደውም አምሮብህ መጣህ ድሮ ቢሆን እዛው ቀርተህ ነበር አሁን ያለንበት ጌዜና. መንግስት ጥሩ ስለሆነ ነው የተለቀከው
2025-08-23 20:00:48
1
user9855051490119
user muktar :
አልሞተም ይገርማል
2025-08-22 23:42:18
12
user4586676162414
user4586676162414 :
አቡና ለምን አቶወንም ለሀገር ትልቅ ጀብድ የሰሩት እዳተ ልታወቅ አላሉም አተ ማለት ተራ ምቀኛ አገልጋዮች ለምን በባዶ እግር አሌዱም እምትል ምቀኛ ወረኛ ነህ አታለቃቅስብን እደው በደፉህ እስካሁን በረሳንህ ነበር
2025-08-29 06:07:58
0
alexlove483
alexo biruka :
ህንድ ፊልም
2025-08-23 07:51:25
13
abatesado840
Abate Sado :
የውሸት ወሬ ማውራት ምንድነው ትርጉሙ ?????
2025-08-23 04:05:59
7
menderin47
Menderin :
ውይ ለምን ለቀቁት? አና ምን እናድርግ
2025-08-23 15:27:42
5
abu_bk_7
📍B🤝BK➠ :
ኮመንት የሚሰጠው ህዝብ ግን ጆሮ ነው ወይስ አይን ነው የሌለው!!
2025-08-23 21:08:08
7
mulerin8
Mulerin :
አቤት ውሼት
2025-08-25 05:04:37
1
adamuab
Ade :
እቺ ደሞ አዲስ የልመና መንገድ መሆኑን ነው።
2025-08-24 01:59:44
1
abdi_redwan
Abdi Redwan :
ማነህ ግን ምንድ ነህ?
2025-08-23 06:57:37
14
degu652
ኢየሱስ ይመጣል (አሜን ) :
እቃ ድርሷል አሉኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-08-23 13:22:24
1
hyderabdulkarim
Hyder Abdulkarim :
አይንህ እንደታሰረ ደረጃ ከወረድክ ቀይ ቦኔት መሀል መቀመጥህን እንዴት አየህ?
2025-08-24 07:47:04
2
yidnekachewtariku2
yidnekachew2 :
ይሄን ሰውዬ መንግስት ለምንድነው የለቀቁው
2025-08-23 03:27:10
19
To see more videos from user @belmengistu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About