@ashugirma: አዲስ ማስጠንቀቂያ!!

አሸናፊ ግርማ የሂሳብ ባለሞያ
አሸናፊ ግርማ የሂሳብ ባለሞያ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 26 August 2025 06:36:28 GMT
36926
903
41
654

Music

Download

Comments

henok.mo
ሄኖክ :
የEtax ሲስተሙ የሰራተኛን TIN ሳታስገባለት እንዴት ሊሰራ ይችላል? ሲስተሙ እራሱ አስገዳጅ አይደለ እንዴ? 🤔
2025-08-26 18:07:07
2
etu.dibaba
Etu Bekele :
ይሄ ታዲያ አዲስ ነገር ነው እንዴ
2025-08-27 20:09:58
0
senayitbekel
seni beki :
ቲን ነው እኔ የቸገረኝ ሹፌሮቹን ማግኘት አልቻልኩም አብዛኛውን ሹፌሮች ናቸው ጅቡቲ የሚሰሩት ምን እንደሚሻለኝ በዛላይ ቲን ለማውጣት ፋይዳ ይጠየቃል
2025-08-27 00:57:29
1
baraki_fisseha
Baraki ባራኪ :
ወንድሜ ማንኛውም ግብር ከፋይ ግለሰብ በኦንላይን ግብሩን ማሳወቅ ይችላል? እኔ ለምሳሌ ኦንላይን ተጠቅሜ አላውቅም እናም እንዴት ነው መጠቀም የሚቻለው? መመዝገብ አለብኝ? ዌብሳይትስ አለው?
2025-10-01 14:40:26
0
amentsegaye476
clear nail&wax spa :
የሚቆይ ሰራተኛ አለ ወይ
2025-10-11 03:40:39
0
user..ab.let.violenceend
Let the injustice end. :
ግንባር ቀደም የሂሳብ ባለሙያ
2025-08-26 08:04:54
6
fireta76
fireta :
የግል ድርጅት ሰራተኛ ደሞወዝ ከ5000 ብር በታች አይከፈልም ብለው መመሪያ አውጥተዋል ነገር ግን ኦን ላይን የምናሳውቅበት ሲስተም ግን ከ5000 ሽ ብር በታች እንዳያስተናግድ ማድረግ ሲገባቸው አላደረጉም ከዚያ ቅጣት ወለድ ይሉና ይጠይቁሀል !
2025-08-26 18:14:34
0
user31131376728623
ht :
ግብርእንዲቆረጥባቸው ካልፈለጉስ
2025-08-27 10:23:38
0
2y2etn
TeN :
Good job
2025-08-26 09:19:49
1
tensumoka4
tensumoka4 :
bro
2025-08-26 07:47:22
1
mubarikworku
24 new :
አንከፍለም። እንቢ ካለ አባረዋለሁ።
2025-08-26 07:35:08
0
zenebehayilu6
።zenbe Hayelu :
ይኤ በፊትም አለ አይደል
2025-08-29 04:44:03
0
user342227ei
user342227ei :
ሰራተኛ የሌለንስ በግድ እያስከፈሉን ነው ሰራተኛ ሳይኖረኝ ነው የምከፍለው ምን ማድረግ አለብኝ?? 🙏🙏🙏
2025-08-27 19:30:01
1
baraki_fisseha
Baraki ባራኪ :
ወንድሜ እኔ በአዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ መሰረት ደረጃ ለ ግብር ከፋይ ነኝ አመታዊ ገቢዬም ከ2 ሚሊዮን በታች ነው የተሰማራሁት በቤት ኪራይ ዘርፍ ነው (house rent) ሂሳብ መዝገብ እይዛለሁ vat መመዝገብ ይኖርብኝ ይሆን?
2025-10-01 14:39:53
0
deyana5757
mazi :
🥰🥰🥰🥰
2025-08-26 08:52:22
1
kidmillazeb
millAzeb :
😳😳😳
2025-08-26 21:31:57
0
dani69244
dani :
😂😂😂
2025-08-26 20:16:15
0
19samn
Saminia :
Please assist us to work With part time
2025-09-26 20:01:34
0
henanazu
Henok Negn :
Yexureta kuxr yalews
2025-08-27 05:24:01
0
lamri2011
Mes :
tin no yawetahut yebebit company nber ena ahun company keyire yetureta id setchahew neber gin tin number siyadgebut yedro company name yiwetal ...so chigir alew
2025-08-26 15:24:20
1
kabsu8
kabsu56 :
የቀን ሰራተኛስ
2025-08-31 18:46:18
0
itsmeruti16
Rut tesfaye :
ወይ ጣጣ
2025-08-26 17:31:30
0
To see more videos from user @ashugirma, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About