@ummii.arbyan.majls: #UMMII ARABIYAAN MAJLIS

ummii.arbyan.majls
ummii.arbyan.majls
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 26 August 2025 08:09:28 GMT
224577
11568
177
1126

Music

Download

Comments

nun6399
ሴትነት🌹 :
አንድ ከዛ ቤት እናቴን እና አባቴን አውጥቼ እንድህ አሳምሬ አኖራቸዋለሁ ኢንሻአላህ 😭
2025-08-26 22:32:22
111
myayu33
A..💘Tiiyya⚘️male :
yet new
2025-08-27 06:03:33
3
rahimamuhammad298
ኢላሂ አግዘኝ :
የኔም ምኞት ነው ኢሻአላህ
2025-10-24 11:22:20
1
kedstpfuffr
21 አናቴ :
wow ምርጥ
2025-10-25 11:50:20
0
munakedir9838
muna :
አላህ ካለ ለ እናቴ በቅርብ ቀን እንሻአላህ
2025-08-27 13:30:41
30
user6729599661819
አፍናን ana bint al islam 🤗🤗 :
እኔ ሳልሞት ለእናቴ እገዛላታለው ወላሂ አላህ ካለ ኢንሻ አላህ ዱአ አርጉልኝ 🥹🥹 ያሳካልሽ በሉኝ በጣም ነው ምመኘው
2025-10-21 09:48:22
1
ekramnitan
Nizu :
እንሻ አላህ በቅርብ የኔ ቤትም እንደዚ አንደሚሆን ተሰፍ አደርጋለሁ ያረቢ አንተው የውሰጤ አይተክ አሳካልኝ😳
2025-08-26 17:39:10
10
mediimranayemn2
Medi :
ቦታ ይወስዳል ቤቱ ጠበበ ሙስሊም ደግሞ ሰፊ ቤት ውስጥ ነው ያደጉት ጠባብ ቤት አይፈልጉም ምክንያቱም ብቻቸውን መሆን ስለማይፈልጉ ከጀማ ጋር ስለሚያሳልፉ ቤታችን እንግዳ እንዳለብን ታሳቢ ተደርጎ ነው ቤትም ሲሰራ ከቻልክ በሰፊ ቤት ላይ እንዴት እንደሚያምር አሳየን እገዛለሁ
2025-08-31 06:59:22
0
abyssiniamusic83
ሷ... ዘ ሓበሻ :
ስንት ነው ብሎ መጠየቅ ይቻላል? መጠየቅ ፈልጌ ነው ልገዛ ኣይደለም🥺
2025-08-28 11:32:57
0
ismamami493
Abdulmejid :
ቤቱ አራት በ አራት ከሆነ 190.000 ነው ሜትር በ 15000
2025-08-29 16:11:28
0
nuru.husen79
nuru husen :
ሜሻአላህ ያምራል ግን ስንት ነዉ ዋጋዉ መግዛት እፈልጋለሁ
2025-08-26 17:51:27
0
user3963369481838
@ ወሎየዉ ምን አለ :
እስኪ ዋጋዉ እና አድራሻዉን አስቀመጡልን
2025-08-27 14:10:20
0
yesewsewh.a.3
yesew ሰው.. :
ማሽአላህ
2025-08-29 17:22:33
0
ahimyjr7
ÆMÊX ĆR 7💥🇺🇸 :
waw masha allah🥰🥰🥰👍👍👍
2025-08-26 08:16:27
0
hasna.hassen2
hasna hassen :
ወይኔ ጉዴ እንዴት አባቱ ነው የምያመረው ያአላህ ኡፍፍፍፍፍ
2025-10-17 19:04:16
0
meryyem994
Meryem🔥✨✨ :
ማሻ አላህ አረብያ መጅሊስ
2025-09-23 07:18:47
0
mekiahassen221
Mekia Hassen :
ምንጤፉ ስንት ነው?
2025-10-17 18:42:22
0
kz40225
kz :
ምንጣፉ ስንት ነው
2025-10-18 01:02:22
0
remedan420
Reme :
እንሻአላህ አንድ ቀን አሳኮዋለዉ አላህ ከለ☝️☝️
2025-08-30 08:00:39
0
amirun92
Amir :
ማሻአላህ ወላሂ🥰🥰🥰
2025-08-28 06:35:09
0
user19sinan
moyami :
ኢንሻላህ የ abatin ቤት endih asamrwalhu
2025-08-28 19:38:32
0
oumerseid185
Oumer Seid :
ስንት ነው
2025-08-26 09:31:59
1
hayatabdulwahid
Hala :
ምንጣፍ እንደዚ ባትጠቀሙ የመጅሊሱን ዉበት ይቀንሠዋል
2025-08-27 13:48:12
0
gene02932
Gene :
የት ናችሁ ያምራል በርቱ ጀግኖች።
2025-08-28 04:20:45
0
user4613925047776
free life :
ስንት ነዉ
2025-08-31 19:53:07
0
To see more videos from user @ummii.arbyan.majls, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About