@muliza2021: #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚 @Black Lion @Fasil Demoz Tube @Te Ae

Muliza Amharawit Queen
Muliza Amharawit Queen
Open In TikTok:
Region: DE
Wednesday 27 August 2025 10:39:59 GMT
260740
14546
888
2094

Music

Download

Comments

ashalew.abate
ashalew abate :
ውይ አማራ ጀግንነቱ
2025-10-18 18:38:25
2
user33148503147
ቀጥሪኝገነቴ :
ቀጥይበት ቆጆድምጥነው
2025-10-18 17:25:08
2
y367436
y@ :
ትለያለሽ ማርያምን 👌💪💪💪🥰🥰🥰🥰
2025-10-18 19:20:08
0
muluseew
ሙሉሰው ኤጀንሲ ባህርዳር/0918555736 :
የራሴ ነው በይኝ
2025-08-27 23:36:16
2
metmayb
ከድር ሙሀመድ :
አረ ተው አማራ ጀሚባል ቢሄር መፎከር መጮህ ብቻቻቻቻ እስኪ አንድ ሁኑ
2025-08-27 20:59:56
6
amaregushshi
አማረ የጎብየው ጠቅላላ የእጨት ስራ ድርጅት :
ይለያል
2025-10-18 19:08:23
1
.21308510
ወቸው ጉድ :
የኛ ዘር እንደዛ በይልኝማ
2025-10-10 08:49:00
7
user9222583216724
welete mariyam :
እኔ ግን ማርያምን ሙዚቃ የሚባል አሎድም አልሰማም ግን ይችልጅ ስወዳት ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ እናት❤❤
2025-08-27 17:12:27
49
takele285
takele :
ነብሮ ጠመንጃህን አዩብህ ሰደፏን እስኪ ዘወር አርገህ አሳያቸዉ አፏን። በይልኝ እስኪ
2025-10-03 18:08:02
4
yabibal75
Yab Yenatu Lige 🦅 🦅 :
ምነው ጠፋሽ ለምን አልበም ጀባ አትይኝም
2025-08-27 18:12:40
1
gueshadhanom
Gueshadhanom :
ድምፅ ብሎ ዝም
2025-10-18 12:30:40
1
roman.12415
roman 12 :
ዘመን ወደኋላ ቢመለስ እኛም በተመለስን የሴት ወንዷ ያባትሽ ነው ።አይዞሽ ጊዜ ይፈርዳል።
2025-10-18 16:58:43
1
user85903907288386
kalu30 :
ቀስቅሽንማ አቦ!!
2025-10-17 18:21:51
6
user1947724801186
Mekfelt mediaመክፈልት :
ዘራፍ.. ወንዱ..በሁሉ የሞላለት ድንቅ የሆነ ጀግና አማራ እንደመሆን ከቶ ምንአለና። በይልኝ ደሜ ይሙቅ...
2025-10-18 09:56:33
1
user1930457981728
12345678 :
በፈጠረሽ እሄንን በይልኝ🙏አዱ ሰው ባዱአገር ሲኖር ብቻዉኑ ሳያቀዉ የኖራል የዘጋ ኖሮዉን 🙏አር ወዳቀረ እግር መጣወድህ እጂን የሚወጣዉ እጂ ነው ከግድህ 😥በናትሽ እዳታልፊኝ
2025-10-09 18:45:57
4
melkamu.dagiwu
Melkamu Dagiwu :
እረ ችሎታሽ ትችያለሽ
2025-09-12 16:55:23
2
user8846845511114
ሀገሬን አትንኩ :
አረ ደመቅ ያለ ቀረርቶ ስሪልን
2025-08-27 19:02:40
9
amsalmmq1gr
amsalmmq1gr :
ይመችሽ ጎንደር መሆን አለብስ
2025-10-12 16:54:21
1
user41355751757426
Tiodros,Abeje :
ayizosh!!!
2025-08-27 20:43:35
2
kumelachwme
kumelachwmeskla :
ምርጥ ልጅ አይዞሽ
2025-10-11 06:06:12
3
user4375153860824
*Mulex* :
ጀግና እህቴዋ አቦ ይመችሽ ።
2025-10-02 18:59:59
1
motalekejerba
Natisha 1992 :
አንጡልኝ ወንድሜን ሲለየኝ አልወድም በይማ
2025-09-13 19:02:34
1
user4324820534233
wasihun :
ጎበዝ የኔ እህት በርችልኝ ክፉ አይንካሽ
2025-09-18 14:32:57
1
user2354013599926
user2354013599926 :
የራሥሺን ሙዚቃ ጀባ በይን
2025-08-27 14:00:51
4
aleme.ayaliwe
Aleme Ayaliwe :
እረአልበምአዉጪበት ይንድምፅበአረብቤትእድሜሺንአጪረሺ
2025-10-12 21:21:32
1
To see more videos from user @muliza2021, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About