@90wohu7193: #የ90ዎቹ #habeshatiktok #viralvideo #ethiopian_tik_tok #ትዝታንችን

የ90ዎቹ ልጆች
የ90ዎቹ ልጆች
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 28 August 2025 18:34:00 GMT
87381
8693
220
1258

Music

Download

Comments

user2487160579396
user2487160579396 :
ከጎርቤት 1አንድ ብር 50 ሳንቴ ሲስጠን በ1 ብር ድቡልቡል ማስቲካ 20 ፍሬ ገዝተን ያላመጥን 😂🤔ማስቴካ ከግርግዳ ለጥፍን ጡዋት ዝንቤችን እሺ ብለን ያኝክን ጀርመን እማይገለን ባለ ንጸህ ልብ ነበርን🥺🤔
2025-08-29 06:37:20
63
getasewmalede
ⒼⒺⒸⒽ⚽️⚽️❤️💚💜 :
ቶሎ ማደግ ስንመኘው የነበረ ይሄን ወጣትነት ነው ለማየት ነወ?? በቀረብኝ ማርያምን
2025-10-31 04:23:58
0
user873818613024
ኤፊ ነኝ የድሮ ሙዚቃ አፍቃሪ :
አንባሻ በ25 ሳንቲም ቆቆር ከረሚላ የ1ብር 20 ገዝተን እየደበቅን ያገኘ ይበላል ብለን የተጫወትን እንግዳ ሲመጣ የትልቅ ሰው ወሬ ልታዳምጡ ነው እውጭ ተጫወቱ ተብለን ያደግን ልጆች ነን
2025-11-02 03:54:29
0
wande12121
wande :
be miliniyem leteweledu adirsuling chigar bicha
2025-10-21 09:29:27
0
5884wanap1
wanapo :
በውነት ድሮ ቀረ
2025-10-29 16:50:29
1
abduking40
Abdu King47 :
ye 90 lijoch nen
2025-08-29 11:00:17
0
wud614
wud :
ጊዜያች ግን አይመለስም
2025-08-29 07:03:04
0
user96881372600178
user96881372600178 :
አቦ ይመችህ ሺ አመት ኑር እንዲህ አስረግጠህ ንገረን ይጣፍጣል መቼም አይመጣ ይህ ግዜ ሌላም ካለ አዝናናን
2025-09-03 21:41:25
1
user827597716157
የሺ የማሪያም ልጅ :
አረቄ 11 ብር ቄጤማ 25 ሳንቲም የገዛን ችቦ 50 ሳንቲም የገዛን ወርቃማ ጊዜ ያሰለፈን 😁😁
2025-08-28 22:35:57
17
manizerihun1
Official Mani :
ብሩም 100 እና 20 መሆኑ እኮ ለውጥ የለውም ብዛ ሰአት ኬት ታመጣለህ 100 ውን 😁 ኑሮ ሁሌ ውድ ነው
2025-08-31 03:16:44
0
emebet.terefe4
emebettt :
እስኪ የ 90ዎች ልጆች የት ናችሁ እንደው ቢመለስ እሄ ጊዜ ነበር መመለስ አሁን ላይ ሌላ አለም ውስጥ ነን
2025-08-31 18:34:10
1
atengerut
አትንገሩት ያውቀኛል :
በ1 ብር 4እንቁላል የገዛን በ25 ሳንቲም 3ብይ የገዛን ኳስ አዋተን የገዛን
2025-08-30 05:57:48
4
benj7116
𝘽𝙚𝙣’𝙮𝙖𝙢𝙞𝙣 :
እሄ ሰውዬ ድምጹ እራሱ የ90ዎቹ ነው ፣ ደስ ይላል።
2025-08-29 04:31:14
35
21balzna
ባለዝናሯ ነኝ💎tattoo :
በጉጉት የምንጠብቀው ታላቅ ፊልም🥰🥺
2025-08-29 17:43:13
1
alex.kebede87
Alem kebede :
ሆድ ባሰኝ ተው በናትህ
2025-08-29 00:41:37
5
chef.surafel
chef surafel :
ነበር🤔🤔🤔አይ ደጉ ግዜ🙏🙏🙏
2025-08-29 19:22:37
0
anydhsh
ኩኩዬ :
ወይኔያግዜውይይይእንደውአሁንግንበጣምከፍቶኛል
2025-08-29 20:49:52
0
buobou13
Ruth ዲንፕል :
በጉን እ
2025-08-30 18:03:52
0
laluye32
laluye (ላሉሻ) 🇪🇹 🇺🇬❤️🧚‍♀️ :
አይ ጊዜ አረጀን በቃ 🙄
2025-08-29 19:41:17
1
habeshawit616
yene hiwot :
😁😁😁😁😁😁 እንቁጣጣሽ አበባ ሽጠን ሀምሳ ሳንቲም ለ ሁለት ተካፈሉ ተብለን በፍቅር የምናጠፋትስ😔
2025-08-30 20:25:49
3
aynalam.ayanlam
ፍቅር ብቻ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰ልጅነቴ ሳስበው እንባ ይቀድመኛል ግን ይመቻችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-29 05:28:40
7
yenenshh
ንግስት የኔነሽ 🇬🇧 :
ይህንን ሙዚቃ ስሰማ ልቤን 💔 😭🥺
2025-09-01 08:02:07
1
multazam785
ሀሎኤ👑🕌🇬🇧🕊️ :
ችርስ የ90ቹ🍻🤝
2025-08-29 13:16:40
10
yemickaellej
ሜሎና 21 :
11ሰአት የቲቪ ፕሮግራም እስኪጀምር እስትራይፕ ያለው መስመር ላይ አፍጠን ቁጭ
2025-09-02 13:42:02
0
semayetu231
𝙰𝚋𝚎𝚋𝚎𝚌𝚑❤️☦️⛪️🇪🇹🇮🇱 :
የምር ይመችክ የረሳሁትን የልጅነት ትውስታ ሳይቀር እያስታወስከኝ ነው❤
2025-08-28 19:46:00
16
To see more videos from user @90wohu7193, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About