@abuka_ake: እግዚአብሔር ይመስገን 🥺🙏 . . . #protestantmezmur #workneh_alaro

️
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 29 August 2025 13:51:29 GMT
439670
60711
496
5116

Music

Download

Comments

emutboina
emutboina :
amen 🙏🙌🙏🙏🙏
2025-10-20 19:46:14
1
yabu_man07
yabu :
እግዚሕሐብሔር ከኔ ጋ ባይኖር እንዴት እሆን ነበር አባቴ ሆይ አመሰግናለሁ
2025-08-29 19:35:03
164
misseya.kabada
መሠረት :
amennnnn😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-10-30 06:49:19
0
user68710340797631
dagim :
አጠገቤ ሆኖ ባያበረታኝ ምን እሆን ነበር🤔
2025-08-31 05:04:43
35
selomon.kunta
Selomon Kunta :
Aaammmmeeeeen🥰🥰🥰
2025-10-17 14:29:05
1
userygf4553222
user573e3y8 :
ጌታዬ ሆይ ቆሽሻለው አንፃኝ ለቤትህ አብቃኝ
2025-08-31 19:05:55
18
newadis52878
adiS :
amenamen
2025-10-23 20:31:59
1
getish226
Muler The Great :
መንፈስ ቅዱስ የነካው መዝሙር
2025-08-30 11:04:23
71
sitota.negash
Sitota Negash :
አሜን አሜን🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰🥰
2025-10-16 15:39:39
1
gersham7
አሌፍ :
እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ባይሆን በጠፋሁ በተርሳሁ የጠላቴ መጫወቻ ተንቀሳቃሽ ሙታን ነበርኩ ግን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ክብር ለታርደው በግ 😊
2025-08-30 07:41:01
7
user1601936863168
yenn alme my 1555 :
AMEN
2025-10-23 20:04:38
1
gemina119
ye welya lij :
🥰🥰🥰አረ በጣም እግዚአብሔር ከኔ ጋር ባይሆን ሆሆሆ 🙏🙏🙏🙏ተመስገን
2025-08-30 18:25:31
14
mulatumusemulatu
mule@151515 :
Amenn
2025-09-08 04:34:35
0
user7119492768281
hani :
በትክክል ለዚ መዝሙር እኔ ምስክር ነኝ
2025-09-11 19:09:25
9
etsubdink81
Etsub@Marvel :
wufff🥰
2025-09-03 13:28:01
1
bonka522
Zemenaye :
አዎ እውነት ነው
2025-08-29 16:28:51
18
serawitechinasho
serawitechinasho :
ልገልፀው አልችልም ቃላት ያጥሬኛል እግ/ር ይመስገን
2025-10-12 13:13:57
1
filo1355
Filo&Bekele :
Ameeeeeen❤️❤️❤️🙏🙏🙏
2025-09-02 18:53:33
5
semi_semi143
እግዚሀብሄር አይጥላኝ ሌላዉ የራሱ ጉዳይ :
ይገርማል ከ2006_2011 ድረስ እግዚአብሔር ከኔ ጋር ባይኖር ኖሮ ወይ አብድ ወይ እራሴን አጠፋ ነበር ግን ብርታቱ ድጋፉ የአሁኑን ደስተኛ ህይወት አሳይቶኛል የእዉነት ማንም ባይኖር እሱ ካለ በቂ ነዉ
2025-08-31 20:51:59
5
her_ina93
≛⃝🦋ሔሪና💜✞ ⃝⃪⃕ 𑲭𑲭𑲭𑲭𑲭𑲭𑲭 :
አባ ኢየሱስ አንተ ባትኖር ኖሮ ምን ይውጠኝ ነበር የኔ ጌታ🥺🙏🙏
2025-09-03 19:10:15
6
praise.the.lord268
ade Jesus Follower's :
Amen🥰🥰
2025-09-10 22:05:27
0
11miju
@mijuu Melkaamu :
temesgen getaye 🥰🥰🥰
2025-09-09 18:20:17
6
tshonyegeta
Tsi :
እነዚያ አመታት ባያሻግረኝ ምን እሆን ነበረ ክብር ይሁንልህ የኔ ብርቅ ባንተ ወግ ማዕረግ አየሁ ተመስገን 😭😭🙏🙏
2025-08-29 19:00:43
1
derara_d
ⒹⒺⓇⓄⓄ :
መንገድም ስሔድ ሁሌም ካኔ አፍ የማይጠፋ መዝሙር🥰 እግዚአብሔር ከኔ ባይሆን ኖሮ በእነዚህ አመታት በክንዱ ደግፎ ባያሻግሪኝ ከሰዎችን ቀናት አጠገቤ ቆሞ ባያበርታኝ በነዉጡ ስዓት ህያው ሳለሁኝ በዋጠኝ ነበር ጠላቴ እንደ ቁጣዉ ጽናት
2025-09-03 20:28:18
2
dagmawit15
Dagmawit :
🙆‍♀️🙆‍♀️የረዳን ጌታ ይመስገን 😰😰😰 አባ እግዚአብሄር ከኔ ጋር ባይሆን ኖሮ 🤭🤭 ተመስገን አምላኬ
2025-09-10 19:33:44
1
To see more videos from user @abuka_ake, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About