@ahmedawel9: #ehiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #እትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹ሀገሬ #video #fryou

master Ahmed
master Ahmed
Open In TikTok:
Region: QA
Friday 29 August 2025 15:24:54 GMT
2018466
38824
2417
3356

Music

Download

Comments

user102739996
ልቤ ሰው አትመን💘 :
ፋኖ ንፁሀንን ስገድል እጀን ቆረጠኝ በላት😂😂😂
2025-08-29 19:02:48
282
alamnesh.berhan
Alamnesh Berhan :
ምነው ባሌም እንደሱ ሆኖ በኖርልኝ በኖረ ጭራሽ አጣሁት እጅ 😢😢😢
2025-08-29 16:04:24
166
endalk.endalk26
Endalk Endalk :
ሰርቀኸ አይደለም እኮ ለሃገር ለእናት ብለህ እኮነዉ የኔ ወድም🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-24 11:42:52
0
vvvv53377
vvvv :
ፋኖ,ቆረጠኝ,በላት,ምንም,አተልህ
2025-08-30 08:20:11
25
user5263354992780
ባልመታም አልፈራም :
ያንተ ያሲያዝናን
2025-10-23 17:32:10
0
ywoleywa
ወለየዋ🇨🇬🔻 :
የኢቶ ጠባቂ🤣🤣🤣🤣🤣ምን አገባኚ🤣🤣🤣😢My ፋኖ🇨🇬❤❤❤
2025-08-29 21:42:45
9
asterge1
user9818210744614 :
ምነው ወድሜ እደዝህ ሁኖ በተረፈልኝ ድጋይ ተሽክሜ ባኖርኩት
2025-08-29 22:07:19
32
user1008617022859
ጎጃሜዋ የፋኖዎች እህት ( Fano King 💙) :
ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ አሉ
2025-08-29 20:55:45
24
tigistkassegn
Tigist :
አይዞህ ወንድሜ ከስንቱ ጋር አልቅሼ ልቻለው😭😭😭😭😭😭
2025-08-30 12:25:35
7
user676105982530
ሀገሬ ለኔ ናት :
አይዘህ ወድም ከምር ለኛ የተከፈለ ዋጋ ነዉ😌😌😌
2025-08-30 18:52:50
10
user65683150881676
የመርጦዋ :
አይዞህ ወድሜ ሰዉየሚያወረውብዙነው አተያሰብከውን በላት የሰውን ወሬ አትስማ በልብህ ያለውን ብቻ
2025-10-15 12:46:08
1
user5810626091349
asa :
ጀግና ለሐገርየሚከፍለው ዋጋ ነውና አትፍራ
2025-09-05 08:23:08
1
semira8138
semira Unity code-3🇪🇹🇱🇷 :
የኔ ወንድም እንኳንም በህይወት ተረፍክ ስንት ያሞራ ቀለብ ሆኖ በየጫካው ቀርቷል 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
2025-08-31 16:54:24
8
zemzem123.ali
እድለ ቢሷ :
እድለኛ ነች እኔ አለሁ ወንድሜ ላሞራ ቀለብ የሆነብኝ😭😭😭😭😭
2025-08-29 18:54:34
17
ahmedyesuf5005
ማሜ :
እኔ አማራ ነኝ ግን ወላሂ አንዳንድ ሰወች የምትናገሩት ንግግር ሱበሀን አላህ ልብ ይሰብራል ሰው አይደለን ፓለቲካ ብዙ ነገር ያደርጋል ግን እንደዚህ አይነት ኮሜንት የምትፅፉ ሰወች ነገ በኔ ወንድም አለን እናት አባት ሲቀጥል ቅርብ ጓደኛ
2025-08-30 16:58:09
28
senayt421
የኔ ውብ :
ምን ትላታለህ ፋኖጋ ገጥሜ እጀን አጣሁኝ ነው እንኳንም ተረፍክ 😢😢
2025-08-29 19:34:17
21
awol.hussen51
Awol hussen :
እናትና ሚስት ሀገር ናቸው ለሀገር ስትል ነው አብሽር ወንድሜ
2025-10-12 17:54:48
1
shabiwoyala
Shabi Tunka :
ለሀገር ነው አይዞህ ጀግናው
2025-10-12 15:49:41
1
user597205942747
Arsenal :
አይዞህ እ/ሔር አለ
2025-09-07 11:13:43
1
hirut0295
hirut :
አይዞን ለዘላለም ከመቅረት ይሻላል ተመስገን በል💚💛❤
2025-09-04 14:47:17
1
yeabsra.218
yeabsra 21 :
የኔ አባት እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ሚስትህማ እድለኛ ነች አትዘን መኖር ትችላለህ
2025-08-30 08:12:59
6
i2531945
i ዱንያ :
ሰዉ ሰርቆ ይሞታል ይሄኮ ላገርህ ነዉ አርማ ነዉ ምን ያደርጋል ታዳ ሀገሪቱ ለበላት እንጅ ለሞተላት አቶን
2025-08-29 23:38:39
10
walelignbasha
ጋይንቴው ቴዎድሮስ :
አይዞህ ወንድሜ
2025-09-01 20:29:13
1
user28275281463554
clinical pharmacist Amanuel :
🥰🥰🥰🥰🥰 የኢትዮጵያ ጀግና
2025-10-12 18:55:32
1
hussen.mohammed634
Hussen Mohammed :
አብሽር አይዞህ ትኖራለህ ወንድሜ ግን እምባየ መጣ አለቀስኩኝ ፈጣሪ ካንተ ይሁን
2025-10-10 17:08:16
1
To see more videos from user @ahmedawel9, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About