@mestilibra: ኑ የ confidence ምንጫን ላስተዋውቃችሁ። የየካው ሚካኤል#mestilibra #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #tabletalk @ያያ ዘልደታ 19 @Lidetekal_7 @End Of Days @Henok Haile @ደምረው የተዋሕዶ ልጅ @mestilibra

mestilibra
mestilibra
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 30 August 2025 06:23:22 GMT
131186
28838
1491
4303

Music

Download

Comments

yaya_ze_ledeta.19
ያያ ዘልደታ 19 :
ምን ዓይነት ስሜት እንደተስማኝ ጌታን 🙏🙏🙏
2025-08-30 07:30:36
754
marsabu12
B + :
ኦ የሚካኤል ልጅ ሆነሽ ነዋ እንዲህ ትንታግ የሆንሺው! 😍🙏🙏🙏
2025-08-30 06:56:03
215
creator_search_insi
creator search insight 2025 :
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ሔዋን!
2025-10-27 07:25:05
3
bere19.0
birhanu agafari :
የየካው ንጉሱ ቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ይደርብሽ በአቋምሽ ያፅናሽ
2025-08-30 06:58:32
621
makiye34
@ Maki Mim :
እሱ በፀጋውና በሞገስ ያቆይሽ እህቴ 🙏🙏
2025-10-06 13:16:35
2
yoadanlyrics
ዮዓዳን lyrics :
በሄድሽበት ሁሉ ድንግል ማርያም ትከተልሽ🥰✌️❤
2025-08-30 06:30:51
201
kunitakunite
asrat official page :
,አሁን አረቀም ጤላም አሳይን
2025-08-30 21:14:40
5
melese_798
Melese :
ዘንዶውንና ሰራዊቱን የደመሰሰው የኃያሉ ቅዱስ ሚካኤል አምላክ በህይወትሽ ጣልቃ ይግባልሽ። በርቺ ጀግኒት🥰🥰🥰
2025-08-30 06:54:05
305
tekalegn888
Tekalegn :
ደሞ ኮ ስታምሪ በጥበብ🥰🥰
2025-08-30 07:00:52
82
user75536655595836
Ye Gebriel Amlak :
በዚህ ትዉልድ ማስተዋሉን የገለጠልሽ የተመረጥሽ እድለኛ ነሽ።እየጠፉ የሉትንም ልባቸዉን እንዲከፍትላቸዉ ጸልይ!
2025-08-30 06:43:27
74
josantanova
Josanta Nova :
እንኳን ለዚ አበቃሽ እኛም ኮፊደሶቻችን እልፍ መላእክ እልፍ ፃድቃን እልፍ ሰማዕታት ነብያት ሐዋርያት እንዲሁም አጋዚተ አለም ቅድስት ስላሴ እደሆኑም ጭምር ንገሪልን እሕቴ በተረፈው ከተቀደሰው ደጅ አንጣሽ ጅማሬሽን ሳይሆን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እንወድሻለን::
2025-08-30 10:05:10
16
user432277069551
አሺቃባቺ አልዎድም :
የካዉ ሚካኤል አባቴ ነዉ
2025-10-06 13:39:44
2
mekdi0
Mekdi D :
ከምር እወድሻለው
2025-08-30 06:46:23
3
21enate135
ድል ለፋኖ :
በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ቅዱስ ሚካኤል የባህራንን የሞቱን ደብዳቤ ወደ ደስታ እንደለወጠው ያንችንም ይቀይርልሽ ከፊትሽ ይቅደምልሽ🙏🙏🙏🙏
2025-09-03 08:23:30
3
areopagus945
ቤርያ(አጵሎስ)እውነተኛ ክርስቲያን✝️B.U.C✝️ :
ምንጫን እና ምንጬን እንለይ 😂
2025-08-30 11:19:55
3
edu_estifanos
merry baba :
🥰🥰🥰🥰siyamerebish በቤቱ ያፅናሽ🥰🥰
2025-08-30 06:30:56
3
melkamu1436
melkamu :
በቤቱ ያፅናሽ🥰🥰🥰🥰
2025-08-30 06:48:31
51
fitsumalemante
የነ Noel እናት :
2025-09-01 11:12:30
2
merynoh7
mery noh :
ለምንድነው የተመለሱ ልጆችን ደጁ ሳያቸው ምስክርነት ሲሰጡ ስሰማ እንባዬ ሚመጣው!?😌 እግዚአብሔር ይመስገን!
2025-08-30 10:28:34
24
mimigebre5
🌸 mimi🌸gebre🌸 :
መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ እህቴ🙏🙏🥰🥰🥰
2025-08-30 10:01:19
4
kassis42
ማን እንደ እናት💎💎💎 :
በቤቱ ያፅናሸ ሌላ ምን ይባላል🙏🙏🙏🙏
2025-09-12 03:56:28
4
burakad2112
ልጇ ነው አምላኳ (እየሱስ🙏) :
ነጠላ ስትለብሽ ሲያምርብሽ ምናለ ሁሉም ሴቶች እንዳች ቢሆኑ🙏🙏🙏
2025-08-30 06:30:48
12
nebiyu_ermias
Nebiyu_Ermias :
ክብር ለአጋዝተ አለም ስላሴ ይሁን 🙏🙏🙏🙏 ከቃል በላይ ❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏
2025-08-30 09:01:18
3
user16177092405373
heav🥰 :
Yene konjiye berchi🥰🥰🥰🥰
2025-08-30 06:36:40
6
To see more videos from user @mestilibra, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About