@fasilman83:

fasil የሠማእቷ ልጅ
fasil የሠማእቷ ልጅ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 31 August 2025 07:36:19 GMT
121468
5551
192
419

Music

Download

Comments

dya454ge67ui
ክንዴ :
ጀግናዉ የኢፌዲሪ መከላከያ
2025-08-31 10:03:18
92
tamiratten
ቀን ሲጥል ፈራጁ ብዙ ነው :
እማማ ዝናሽ እኮ መግስት እንደድሮው መስሏቸው ነው የመንግስት ያለክ እሚሉት😁😁
2025-08-31 15:27:45
81
ahmi_malcolmx
Ahmi_M :
አንተ ምርጥ ሰው!!! ምን ያህል በስነምግባር የታነጽክ መሆንህ ያስታውቃል 💚 great respect brother
2025-09-01 13:51:52
32
1.23503
የኔቀን ፡ ይመጣል♥♥ :
ወታደሩ ተገኝቶ መጣ መግስቱ ይቀራል😆😆😆😆😆
2025-08-31 14:07:34
31
ee1744
fikr.12🙏🥰 :
ጭራሽ ወታደር በአካል መጣላቸው🤣🤣🤣❤️❤️
2025-09-09 05:14:48
11
derayemariam
Dera Yemariam :
እማማ ዝናሽ የሳቄ ምንጭ ዛሬ ይሄው ከአፏ ማትለየውን 10 ጊዜ ወታደር ምትለውን አገኘች🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-10-11 20:45:52
2
bogalhe.ganat3
Bogalhe Ganat :
አበሳዉ መከላከያ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-31 11:48:41
7
rhae60
user37263930355592 :
የኔ እናት እንደህፃን አስነጠሱኮ☺️☺️☺️😂
2025-10-08 13:37:18
0
user130059644
marta :
አይ ዘኪ በምናብ የስራሀት አንቺን አሉ ጠምደዋት ቀሩ
2025-08-31 16:10:42
22
oneday12gmail.co
one day :
ምን ወታደር አለ ዘንድሮ ??
2025-09-24 20:54:51
0
user41096378810206
user41096378810206 :
የመከላከያ ቀን ሲከበር ይጋበዙ እና የወታደር አምሮታቸው ይወጣላቸው
2025-09-12 14:02:21
15
abdure_4570
ዓብዱረህማን :
መኬ የኢትዮጵያ አለኝታ 👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰
2025-08-31 13:10:23
2
abrham545
meresay :
አንተ በጣም ተናደዋል ማማ ዝናሽ
2025-09-11 06:56:38
0
dani.feleke
Dani Feleke :
አ ሀሀሀሀሀሀሀ😂
2025-09-26 10:22:54
0
meseret.gondaraw
SANCHAZ :
እማማ ዝናሽ ለመከላከያና ለመንግስት ያላት ክብር
2025-09-07 12:47:13
2
kidest831
kidest :
😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ እማማ ዝናሽ ወታደር ስለሚወዱ ለእነሱ ክብር ስላላቸው በጣም እወዳቸዋለው ማርያምን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2025-09-02 18:23:39
1
israelkenean
Israel Kenean(ישראל כנען) :
ፋሲሎ መታደል ነው ከማማ ዝናሽ ጋር ማውራት❤❤❤
2025-08-31 11:25:17
24
www.tiktok2000thatwoman
That_woman :
እማማ ዝናሽ ወታደር ይወዳሉ ሳይሰለቹ ነዉ አብረዉ አወሩ
2025-09-23 05:39:46
4
tigist6162
tigist :
ይገር ይለህ የመንግስት ይለህ አሉ እማማ ዝናሽ🥰🥰🥰🥰
2025-08-31 16:04:13
0
siuuu.forever
mnte.siuuu forever :
ጀግና ነህ አባቴ 🥰🥰🥰
2025-08-31 09:51:43
11
albachew.moges
Albachew Moges :
አማማ ዝናሽ ግን ሚስጢር በጣም ነው የሚጠብቁት
2025-09-17 17:40:33
1
user261793831843
Ermi Habtamu :
እኔ እና እማማ ዝናሽ 1 ሲዖል ነው የምንገባው ግን😁😁
2025-09-15 18:33:20
0
user5909679321357
ሊድያ አጋሮ :
አንችናሉ ትታሰር የምትሉ እማማ ዝናሽ እንኳን ደስ አሎት ሁሌ ወታደር ሲሉ መጣጣሎት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-09-18 06:50:46
3
rooted377
Rooted'simret' :
እግዚአብሔር አሁንም እድሜ ይስጦት🥰🥰
2025-08-31 19:53:45
4
leyla.mohammed8
leyla mohammed :
ጀግና ወንድማችን አላህ ያክብር ወላሂ
2025-10-09 17:10:08
3
To see more videos from user @fasilman83, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About