@ortodox775: የመቁጠሪያ አገልግሎት መምህር ምትኩ #ኦርቶዶክስ_ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ
ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 04 September 2025 19:55:08 GMT
50615
3722
76
369

Music

Download

Comments

bete_sidon
HE IS RISEN :
እይይይ መፈንከቻ አልክ ስትበለጡ አትወዱም እኛ ተጠቅመንበታል
2025-09-05 02:58:39
48
temesgengirma97
Tema fitness :
አዎ ማሪያምን እኔም ተጠቅሜበታለዉ እድሜ ይስጣቸዉ ላባታችን ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ለቀሲስ ሄኖክ ወ/ማሪያም እድሜ ይስጥልን እመቤቴ ትጠበቅልን🥰
2025-09-05 06:53:36
20
tersit450
tersit :
እኛ ግን መቁጠርያን ጠላታችንን ድል መንሻ አድርገን እንቀጠቅጥበታለን !
2025-09-05 19:29:11
13
yayni06
Yayne Abeba :
ዋናው መያዝ መቻሉን ማመናችን ነው ጠላት ሰይጣን የሚደበደብበት ከሆነ እንኳን መፈናከት እንፋለጥበታለን
2025-09-12 08:39:35
1
alex605276
Alex :
ጥቅሙን የሚያውቀው የተጠቀመበት ነው
2025-09-05 12:22:30
14
astrezawda
Astrezwda :
አኔ ግን ተጠቅሜበታለሁ አሁንም እጠቀምበታለሁ
2025-09-05 05:18:48
18
yekfaw.adane
Yekfaw Adane :
አይ ትክክል አይድለም መቁጠሪያ ለማን እንደተፈቀደ ማወቅ ግድ ይላል
2025-09-05 04:39:09
0
.yihun1
ሰዉ መሆን ይሻላል👌❤❤❤ :
ምንም ብትሉ ትዉልዱን በማቃት ከዳቢሎስ ነፃ ያወጡን አባቶች ስላሉ እነሱንአተዉም
2025-10-11 14:45:47
2
user5284232736594yena
ቴል ጌል ቴል ፌልሶር :
መቁጠሪያ ለመነኩሴ ብቻ ነው የተፈቀደው
2025-09-06 08:31:53
0
sewuru.esate
ስውሩ እሳተ ግሞራΑΩ :
በቃ ተለያዬን፠አብረን ተምረን ብዙ አላማ ይዘን ያልተረዳኸውን መጠየቅ ሪሰርች ማድረግ ሲገባህ በፀጋ ጭምር ሐለያዬን መማቻ መፈከቻ ኧረ አይባልም ወንድማለም ተው በፀጋህ ፅና...
2025-09-04 23:26:29
7
hemen162122
Hemen16 :
እኔ ግን ወገቤ ሲያመኝ እግሬ ሆዴ ሲያመኝ እቀጠቀጥበታለሁ እናም መንፈስ አስርበታለሁ
2025-09-06 13:43:02
5
kasech.negese
ኤፍታህ :
አይ😂😂😂 አሲቂኝ ናቹ እኮ
2025-09-06 10:42:35
1
digafe21
ድጌ :
ጭራሽ መፈንከቻ አልክ😏 ካልገባህ አልገባህም ነው አለቀ
2025-09-04 23:53:36
6
henok287
Henok :
ወደድክም ጠላህም መቀጥቀጫ ነው መፈንከቻ አይደለም
2025-09-06 04:30:20
1
enqu175
Enqu :
አባቴ ወገን በደንብ እንዠልጥበታለን በደንብ እረድቶናል
2025-09-05 18:22:01
0
meri.chacha
Meri chacha :
መምህር እኛ ተጠቅመንበታል። እርሶ የሚያውቁትን ብቻ ያስተምሩ እኛ አጋንንትን ቀጥቅጠን ይዘንበታል። ደግሞ አልደበደብንም መቃወም ስለፈለክ ብቻ ማውራት አስፈላጊ አይደለም
2025-09-06 19:35:30
0
w.sss.v
ኤፍታህ :
“የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።” — ኤፌሶን 6፥11 ተማር እስኪ እኛ እናስተምርህ
2025-09-05 13:54:07
4
user5585970133052
@ወልደ ስላሴ :
@georgeyekukyelesh:ኣባ ገ/ኪዳን ግን ማንም ሰዉ መያዝ አይችልም ይላሉ እና የቱ ነዉ ትክክል ?የአባ ገ/ ኪዳን ነዉ ትክክል
2025-09-06 16:34:57
0
user3335792681152
ሀይሚ አሜን :
በጣም የማከብርህ መምህር ነህ🥰።ግን እኔ በግሌ ዲያብሎስን በመቁጠሪያ ነውየምቀጠቅጠው
2025-09-06 10:22:20
0
abyaabya610
Abia :
አባ ገብረኪዳን ይከለክላሉ እርሶ ይቻላል ይላሉ አባ ገብረመስቀል መተት አለበት ይላሉ ቆይ ምንድነው የምትሉትን 😳
2025-09-24 06:53:51
0
_abel_711
abel :
#መስከረም 7 በኮተቤ ሐና አይቀርም🙏
2025-09-06 17:23:55
0
mico_216
Mico :
አባ ገብረኪዳን መቁጠርያ ማለት የመነኩሴ ቀለበት ነው ብለው ሲያስተምሩ ሰምቻለው ትንሽ ግራ ስለገባኝ ነው መልሱልኝ እባካችሁ ??
2025-09-05 15:51:36
0
georgeyekukyelesh
georgeyekukyelesh :
ኣባ ገ/ኪዳን ግን ማንም ሰዉ መያዝ አይችልም ይላሉ እና የቱ ነዉ ትክክል ?
2025-09-06 10:55:20
2
getinatbekele198
Getinat Bekele :
ስታስመስል ነው አይቻልም
2025-09-15 16:29:47
0
To see more videos from user @ortodox775, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About