@jesuslslife3:

ፍቅር ❤️
ፍቅር ❤️
Open In TikTok:
Region: JO
Friday 05 September 2025 18:52:09 GMT
335384
27267
1240
7614

Music

Download

Comments

sngerasfawayiza
Singer Evangilst asfaw ayiza :
ደግ አረግሽ በእውነት ተባርኬበታለው መዝሙር ማለት ብርሃን ማለት ነው ዘፈን ማለት ጨለማ ማለት ነው መዝሙር ማለት ህይወት ማለት ስሆን ዘፈን ማለት ሞት ማለት ነው ለዘፈን ከእንግዲህ ወድህ በር ተዘግቱዋል በቃ እትዮጵያ በመዝሙር በወንጌል ትጠለቀለቃለች ትሞላለች🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-05 22:12:18
218
sami44043
Sami :
ይሄ ነገር በ ማርሲል ገፅ መለቀቁ እንደኔ ያሳዘነው?😢😢😢
2025-09-06 10:01:02
103
golugo.at25
sago :
ከኮተቱ ከግሳንግሱ እየሱስ ያሳርፋችሁ
2025-09-10 13:57:34
0
user2328549812087
talilee :
ዋናው ነገር ኢየሱስን ማክበርነው ገና አለም ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠቀለላል
2025-09-06 04:22:24
230
wordoflife12
wordoflife12 :
perfect, በዓል ስመጣ ተቸግሬ ነበረ,ጸጋ ይብዛልሽ.....ወንጌል ይለውጣል
2025-09-05 20:23:31
82
daniel.tiktok.1
D.A :
🥺🥺🥺:በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 12:2)
2025-09-06 07:33:06
96
wendyyetafe
Wendye :
የአመት በአል ሲመጣ ለተቸገረ ክርስቲያን ... ትልቅ መፍትሔ ነው ተባረኪ🙏🥰
2025-09-06 06:53:15
57
alemu.bogale6
🌲Star🌲 :
ቀጥታ ከዘፈን መቅዳት??? 😭😭😭 ሁሉም ድሮ ቀረ 🤔🤔 የድሮ ዘማሪያን ለዜማ ተንበርክኮ ፆሞ ፀልየው ስዘመሩ ዝማሪያቸው ዘመን ተሻጋሪ ነበሩ🤔🤔 ግን ወዴት እየሄድን ነው??? ጌታ ሆይ በመንጽርህ እንድናይ እርዳን🤔🤔
2025-09-06 02:03:29
62
milkesaamsalu5
milkesa Haile :
maal jechuu dha kun
2025-09-21 10:35:25
0
feenet.shawaa
feenu%ኢየሱስ የጺናል📖🎵📖🙏 :
warri komenti mal sin galchee akka feteti yoo farfate inafaa dhisa please 🤲😢ተባረኪ💋💋💋💋💋
2025-09-06 09:14:26
16
user11393804872624
Hayyu :
Hadara waaqayyo maqa kirstana hin ballesina sirba yoo barbadan achuma deemma
2025-09-06 04:08:45
19
user49149476685211
user49149476685211 :
waaqayyoo bara kee hundumaa farfannaan sii haa xumuruu
2025-09-05 19:51:39
12
semere.gebre.hiwo
Semere Gebre hiwot :
ሊፕ ስቲክ ተቀብተሽ ነው የምትዘምሪው??ትንሽ አይደብርሽም
2025-09-09 19:49:36
0
apostil.tsadeke.m
apostil tsadeke markos :
ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው
2025-09-06 01:37:34
50
lelikoni0
Leli Koni :
ዘፈን ሀጥያት ነው !እህቴ ጌታ ማስተዋልን ይስጥሽ ። ዓለም እኛን ይምሰል እጂ
2025-09-06 13:41:35
7
amesh92
AG :
ወጋው ኧረ ኧረ ተው ስርአት ያዙ
2025-09-05 19:59:28
20
dawa814
DAWA ሮሪ 🤙 :
ጴንጤ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል ያበስራል ❤️👌
2025-09-07 07:13:18
13
megers1
Megersa Eticha :
Wow, it is an amazing song. I loved it. God bless you.
2025-09-06 05:40:46
4
am.am385
Åmâņĩňă :
የተናደዳቹ ሰዎች ጤነኛ ናቹ እኛ ይሄንን እንሰማለን እናተ ዘፈኑን ስሙ አይመለከታቹም😁😁😁👌
2025-09-06 18:13:13
15
abcustic2021
abraham tsige :
👌 used the National culture of Ethiopia to for gospel nice !
2025-09-06 10:22:17
4
bitikila07
🌜🖤La🖤 La 🖤Land🖤🌛 :
እኔ በጣም ወድጄዋለሁ🥰 ዋናው ማን ተጠራ ለማን ተዘመረ ስለምን ተዘመረ የሚለው ነው🙏
2025-09-06 05:54:52
19
jesusking0919
Jesus 'blood power ፍቅርአብ :
ምንደ ነወ የምሰመወ የዘመን መጨርሻ ደርሷዋል ማለት ነወ ጌታ ሆይ አዳራ የዘመን መጨርሻ የዱሮ መዝሙር ልብንና ሕይወትን ይነካል የአሁን ዜማ ዘፍን ሆኔ
2025-09-08 15:45:43
0
z_kebe
zimitakebede837 :
ማንንም ለመስማት ባትፈልጊ እንኳ እስኪ ትሁት ከሆንሽ ካንቺ ለሚሻሉ አባቶችን ስለዚህ ዘፍን አውርያቸው
2025-09-13 16:58:21
0
mane574
Mane :
🥰🥰🥰🥰tabarakelan
2025-09-08 21:11:35
0
mesfinshegaw
Mesfin Shegaw :
በነካ እጅሽ ለሕዳሴው ግድብም ተቀኚ በሉልኝ!
2025-09-06 05:50:51
8
To see more videos from user @jesuslslife3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About