@muaznazif:

Muaz Nazif
Muaz Nazif
Open In TikTok:
Region: AU
Saturday 06 September 2025 13:19:36 GMT
502773
66536
2750
20029

Music

Download

Comments

alihamdulila08
ላይቭ ሪከርድ🇵🇸🇪🇹🇸🇦💚 :
እኔ አሁን ምኞቴም ዱአዬም መንታልጅ ነው አቲካ እና ሙሀመድ ሥማቸው ዱአ አድርጉልኝ ኡማውን የሚጠቅሙ ልጆችን አሏህ እንዲሠጠኝ መቸም ተሥፋ አልቆርጥም🥰 ያረብ ያረዛቅ
2025-09-06 14:39:36
1131
sumya4382
Sumya :
ኢላሂ መቼም ዝም ማይል ጌታ ዝም አይለኝም ብዙ ነገር ያስፈልገኛል እሱ ያውቃል የኔ ፍላጎት !😷
2025-10-08 13:19:49
0
mekiya8350
Mekiya :
እሱስ ትክክል ነህ ወንድሜ እኔ በጣም ብዙ ፈተና አልፎብኛን በሂወቴ ይገርምሃን ካገባሁ 5 አመት ሆነኝ ግን ልጅ አልሰጠኝም ባሌም እየተቀየረ መጣ ባልጀሮቸ ሁለት ወለዱ እያለ ያስከፋኝ ጀመር ዘመዶቹም ካልወለድሽ የኛ ቤተሰብ አትሆኝም ሲሉኝ አለቅሳለሁ ከዛ ህክምና ጀመርኩ ችግሩ የሁለታችንም ነበር እኔ ለዚህ ክትትል ሳረግ ሌላ ችግር መጣብኝ አመልያ መሆን አለብሽ ስባል ባሌ እራቀኝ አመልያ ልሆን የከፈልኩት ገንዘቤ ዶክትውሮች በልተውት ቀሩ ይሄን ሁሉ የማረገው ልጅ ቢኖረን ትዳሬን ላድን እችላለሁ ብየ ስላሰብኩ ነበር አሁን ግን ካልወለድሽማ መፋታት አለብን ልጅ እፈልጋለሁ ብሎ እየለመንኩት ፈታኝ ሊያገባ ሴት ሲያማርጥ ሾርጣ ያዘው አሁን እስር ቤት ነው እኔም ያሰብኩት እንደሱ ነው ምናልባይ ቢሰጠኝ ጎጅ ሆኖ ይሆናል ብየ አምናለሁ 5 አመት ያለማቋረጥ አላህን እያለቀስክይ ነበር ስለምን የነበረው ግን ምላሹ ሌላ ቢሆንም አልከፋኝም
2025-09-06 22:27:10
155
alahu.a
اللهم ثبت قلبي علا دينك :
ቁርአን መቅራት ምትፈልጉ አወሩኝ
2025-09-12 21:08:07
30
abdo_bey_3
🕋ABDO BÉY 🇵🇸🇪🇹✅ :
አላህ የፈለስጢኖችን ነፃነት ያሳየን
2025-09-29 14:01:13
35
zedo0931
ዜdo💜 :
እሄንን ቪድዮ እኔ ሳየው 18 ላይክ ነበረው እናንተስ ደሞም ቪድዮው ጥራት የለውም ሙአዜ
2025-09-06 13:28:27
92
user3963369481838
@ ወሎየዉ ምን አለ :
የኔ ዱአ እና ሞኛኞት ደግሞ ታላቅ እህቴ ወልዳ ማየት ነዉ ያረቢ በቅርቡ የልጂ እናት አድርጋት 🥰🥰🥰
2025-09-06 15:40:42
146
ferdu29_negn
ferdu29🧕🏻Negn🦋 :
ኢንናሊላሂ ወኢንና ኢለይሂ ራጂዑን🥺አላህ ሆይ እንደፍላጎቴ ሳይሆን እንደፍላጎትህ አኑረኝ💔
2025-09-06 15:22:23
262
user836177698043
ዩስሪ አንዋር :
አላህ ይጠብቅህ አላህ ከምንጠፋበት ነገር ሁሉ ያርቀን
2025-10-07 18:55:56
0
23makii23
Makii ❤️‍🩹🌹 etho :
wlh dhuga isaniti ani jirenyaa ko kesatii guyaa toko gamade hini beku garuu nama tokotii hini himadhu yo rabbii kiyaa malee jirenyaa ko qayarufii edeme 13 biya bayee hojadhee inumaa hojadha garuu wani barbaduu sani gutu dadhabee alhamdulilaa ya rabbiiii fayaa nafii kenii amalee tasfaa hini kutuu rabbii ni iraa hinshalaah 🥺🥺🥺du.aa nafii godhaa
2025-09-07 05:00:39
54
kemal.muhammed2
Kemal Muhammed :
ግንኮ ሁሉን ነገር ህይር አረጎ እንዳንጠፈበት አረጎ መሰጠት የሱ ሰልጠን ነዉ
2025-09-06 15:03:22
6
user8444622523940
RAK :
አላህ መጥፊያ የሆነውን ነገር ያርቅልን!
2025-09-06 17:42:03
174
khaled.afgt
الله أكبر☝️❤️‍🩹📚 :
በአላህ ስሚኛማ ታላቅ ወንድሜ ባለፈው የመን ነበር የሞተብኛ እና ሁሌም በህልሜ ይመጣብኛል እህቴ አልሞትኩም እኔ እኮ ታገቸነው እህቴ አዘንኩብሽ ይለኛል ከዛ ወደዛው እነቃለሁ መልሸ ስተኛም ደሞ ይመጣብኛል በቃ ገደም ስል እሱነው የማየው ምን ላረገ እሱ ነገረኛ በጣም ብዙነገር አይለኛል 😭😭
2025-09-07 00:01:59
19
hayu6686
ሀዩ 🦋 MUSLIM🇵🇸✌️🇪🇹🇸🇦 :
እኔ ግን ቆጥሬ የማልጨርሰው ጊዜ ተቀብሎኛል አልሀምዱሊላህ🥰🥰
2025-09-07 12:40:37
65
habibv09
ሀቢብ 🇵🇸🇵🇸 :
አኔ አሁን ብዙ ዱአ አሪጌ ተሳክቶልኝ አያቅም የመጨረሻው ግን ዘወጅ ነበረ አሱም አልሳካ አለኝ ስለዚህ ዱአ ሰሚ ፈጠሪ የለም በዬ አየመነኩ ነው አለቅ
2025-09-20 16:20:10
0
hikma4965
Hikma :
ጥያቄ ነው መልስልኝስቅ ሲለኝ ሰው እያነሳሽ ነው አሉኝ እውነት ነው
2025-09-06 13:38:46
9
fajrudiin
fajerudin abu musab :
ሞአዝ ለአላህ ብለን አንወዳሐለን
2025-09-06 14:31:35
37
7713se
seya :
እውነት ነው ወሏሂ በራሴ ሂወት በጣም ብዙ ምሳሌ አለኝ ።
2025-09-23 14:56:41
0
karim.nuradin4
Karim Nuradin :
ያረብ ሶሊህ ዘውጅ ወፋቀኝ
2025-10-01 11:32:24
0
448365a
አቡ ሰኢድ (አሚን)Amen :
የወደፊቱ የመጀሊስ መሪ...ወይም የአንድ የትልቅ ኢስላማዊ ዬኒቨረስቲ ዳይረከተረ ...ب اذن الله ....ይሆናል
2025-09-06 18:23:16
40
user9593038181293
user9593038181293 :
25 አመት የደረኩት እስካሁን ተሰፋ አልቆረትኩም
2025-09-06 16:29:52
15
mareammaream8622
ወለየዋ ሥደተኛዋ ያዉምየመከነሠላሟ የጀግኖቹ ዘር :
ሣሣሣሣሣሣሣሕሕሕሕሕሕሕሕ ወወወኸድድድማማማማችችችችችንንንንን ልልልልልክክክክክነነነነሕ ወላሂ ማሻአላሕአሌክ
2025-10-07 15:19:23
0
rahmabelachew305
Rehama :
ሱበሃን አላህ ያረብ ይቅር በለኝ 😭😭😭
2025-10-05 08:13:20
1
.h8585
ነጁ የhኒን :
እውነት ነው ወላኢ እኔም ሌተቀን ዱአዪ ልጅ ነው አላ ሳሊ የሆኑ ልጆች ይስጥሽ በሉኝ አያልቅበት ያረብ
2025-09-24 14:39:34
2
beshuhirra85
BESHU 𝙤𝙯𝙞𝙡 :
ፍቅር የሆንክ ኡስታዝ
2025-09-07 20:28:42
40
To see more videos from user @muaznazif, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About