@tankegnaw2: @ዮሐንስ ሽፈራው #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #fyp

ታንከኛዉ
ታንከኛዉ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 06 September 2025 13:33:22 GMT
156215
5955
115
552

Music

Download

Comments

robeltamirat12
Rob€| :
ውሃ ድምፅ ባይሰማ ኖሮ እማ ፀበል ሆኖ ባልፈወሰን ነበር
2025-09-07 12:09:18
83
varadora137
varadora :
ዩሐንስ በቂ አውቀት በሌለህ ጉዳይ ላይ አስተያየት አትስጥ። አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት አይነት ነገር ሆነብህ መሠለኝ።
2025-09-09 06:20:38
5
binisarisawi
Bini boss ye jimmawe :
ይሄን ልጅ ባገኘው ደስ ይለኛል እዉቀት አለ እሱ ጋ🥰❤️🥰❤️👑👑
2025-10-04 02:22:31
0
nimble_leather1
@yasuni :
ውሀ ይሰማል በሚለው እስማማለው
2025-09-07 09:32:04
35
abelo.mk
Abela :
በቃ ሲደባለቅብህ እንዲ ነዉ እዉነት ና መዘባረቅ
2025-09-07 18:17:22
6
golden.life.found
Golden life :
አባባ ተስፋዬ አልሞቱም
2025-09-08 07:54:28
3
abreham.minalu
Abreham Minalu :
በረድ ጠባቂ ጎጃም አሁንም አለ
2025-09-07 19:50:57
6
gech0447
gech :
በረድ ጠባቂ ጎጃም ብቻ ነው ያለው
2025-09-08 18:59:24
1
just.do648
Just Do :
ውሃን የሚያዝ አምላክ እንጅ የሚሰማው፡ውሃ በሰው ትዕዛዝ የሚከውን ከሆነ I am God ከሚሉት በምን ተለየህ?
2025-09-07 16:51:30
2
the_cemeteryguy
Brooke & Jubal in the Morning :
ውሀው እራሱ ቢሰማ ይጋጭሀል 😁😁😁
2025-09-07 18:11:11
0
yaya64435
@yaya :
ውሀ ይሰማል ስል ድሮ ተቀልዶብኝ ነበር
2025-09-08 03:19:44
2
dont.follow.me736
jovani :
what about ጥምቀት, ኢሬቻ
2025-09-06 14:56:06
0
userw918577977
Ras Wolle Gugsa :
ኧረ ተው የምትልዋ ድምፅ እናፈምሳት?
2025-09-07 19:00:27
0
abebefujiye
lorensso :
በእውነቴ እኔ በእድሜዬ በፀሎት ሕዝብ እና ከብት ከቤት እና ከበረት ወጥተው እግዝዮ ተብሎ ሕዝብ ወደየ ቤቱ ሲገባ ዝናብ መዝነቡን እመሠክራለሁ
2025-09-19 20:37:33
1
user46800751682555
ዉዳሴ :
ጥንቆላን promot እያደረገ ነው??🤔 ይገርማል..
2025-09-08 09:32:16
0
fissehafisseha419
Dr Fisseha Dental clinic :
ይህ የሚናገረዉን ሁላ እ@ዉቀት ኦዲየንስ ተመርጦ በነገር ጥሩ ነበር ጨዋዎች ን አደናገራቸዉ!!!
2025-09-12 11:38:32
0
ashenty16
AYO ENTERTAINMENT :
ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ባልሆንም ወደ ጋሞ አከባቢ ተፈጥሮን ማዘዝ የሚችሉ ባለ ፀጋ ሰዎች እንዳሉ ይነገራል ። ሀይሉ የውርስ እንደሆነ ይነገራል። ደሙሳ፣ማጋ፣ካዎ በመባል ይጠራሉ ።
2025-09-08 06:34:52
1
kidus9436
Kidus :
ካባንዲሽ the one who create water using H2O🤨🤨🤨🤨 on a lab
2025-09-07 19:41:48
0
besfat.e
Besfat E :
እንዲያዉ ሒጂ ሒጂ ጥፊ ይለኛል አለች ……
2025-09-08 04:21:26
0
abdulak107
abdinio0816 :
ተሳስታሀል በአሁኑ ዘመንም አለ ግን ድግምት ነው በሀይማኖት አይደገፍም
2025-09-08 05:00:12
0
artaxerxe.s
Artaፂerxes ✪ :
ማን ነበር If you add H2 on O You get a Ho 🤣🤣🤣
2025-09-07 19:01:55
1
abebedessie57
Abebe Dessie :
እንዳንተ ያለ ያብዛልን
2025-09-21 16:54:50
1
mhfua7
prince mu⚽ :
ይሄ መንግስት እሚያድለው ዘይት እኮ ነው እንዲ ችግር እየፈጠረ ያለው😏
2025-09-08 21:28:34
0
bek.zi8
Bek Zi :
I think he is talking about 'ጨምሲቱ
2025-09-07 18:41:51
2
e.v.doctors
E.V- DOCTORS :
እስኪ ተረት ይቅርና ደሞ እንስራ የደብተራ ጭዌ ዘጋኝ
2025-09-07 20:14:14
0
To see more videos from user @tankegnaw2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About