@yonimotivationalspeaker: እውነተኛ ጓደኛ.... #motivation #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ertrian_tiktok🇪🇷🇪🇷🇪🇷

𝐘𝐎𝐍𝐈_Ⓜ︎ⓞ︎ⓣ︎ⓘ︎ⓥ︎ⓐ︎ⓣ︎ⓘ︎ⓞ︎ⓝ︎
𝐘𝐎𝐍𝐈_Ⓜ︎ⓞ︎ⓣ︎ⓘ︎ⓥ︎ⓐ︎ⓣ︎ⓘ︎ⓞ︎ⓝ︎
Open In TikTok:
Region: GB
Sunday 07 September 2025 11:52:56 GMT
598256
61336
821
15353

Music

Download

Comments

user73936963628112211
Bezi🥀 :
ደስሲል በክፉ በደጉም የሚሆን ጓደኛ የለኝም 🥺🥺😭
2025-09-09 17:22:15
195
hiba10534
Hiba :
የትልቅ ሰው ንግግር
2025-09-14 16:37:20
80
abid2593
Abdirezaki 😎🤕 :
ስወድቅም እኮ ሚያነሳም የለም
2025-10-11 21:00:12
0
yanuuuuuuuuuuuuuuuuuuu
yanu🎧1234 :
lemn Aydefam😅
2025-10-12 14:27:28
1
mituya12
𑲯𑲯𑲯𑲯𑲯𑲯𑲯𑲯𑲯𝓱𝓪𝓰𝓮𝓽✝️ :
ተደፍቼ ነበር🥺🥺
2025-09-19 04:52:30
15
medu12162730
medu family :
ትክክል ጓደኛዬ ሺህ አመት ኑሪልኝ🥰🥰🥰
2025-09-18 18:23:30
3
betty.love51
Betty 2117🦋 :
ፈጣሪ እዉነተኛ ወዳጅ ይስጣችሁ🙏🥰🥰🥰
2025-09-19 09:36:44
40
lexus_616
Lexus Gunners💪⚽️ :
ስንገዳገድ የሚያነሳኝ ቴሌ ብር ብቻ ነው
2025-09-14 09:41:02
13
abubekeribrahim120
quran🎧(ቁርዓን) :
ቁርአን ልጋብዛቹሁ ጎራ በሉ እስኪ
2025-09-15 19:37:58
5
iloveyu041
MF.HTE🤝_٠٥🗿🦁 :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰 አና አከውንቱን Followo ያረጋቹ ሁሉ እበካቹን 1ወር 20k ከስጋበቹኝ በቪድዮ ታርኬን እምነግረቹ ይሆነል ለስራ ስለም ፈልጋው አርጉልኝ 2ቪድዮ አለ ለሰ
2025-09-25 06:11:54
5
friendsfate
Æmĩř :
አልሃምዱሊላህ ምረጥ ጓደኞች አሉኝ
2025-09-20 20:12:00
1
kiyaye4355
kiyaye❣️ :
እረ ወገን ሞዴስ 100 ብር ገባ 🤧
2025-09-20 03:01:13
2
ala15849
@le :
ትክክል አነጋገር
2025-09-10 05:39:56
8
ebrhim769
Ebrhim :
l have no friends 👌
2025-09-11 06:13:47
5
nahom.yebaleweld.lij
ናሆም የባለወልድ ልጅ :
መቼ ነው ግን እውነተኛ ጓደኛ ሚኖረኝ😭😭😭
2025-09-16 08:43:29
9
ge1180
y2381 :
ስንወድቅም እኮ ሚያነሳም የለም
2025-09-10 11:05:53
4
user3432100210558hareg
hareg te :
yesi yeny aelisey❣️❣️💋💋💋
2025-09-12 15:57:06
4
user1408080565479
userDani boy 1408080565479 :
ሲያሣዝን እኔ ግን እውነተኛ ጎደኛ የለኝም ምን አልባት እውነተኛ አይደለሁም ይሆናል
2025-09-18 15:43:37
1
user224353755
€₹ ወንዴ °🦅 :
በትክክል ማርያምን 🥹🙏
2025-09-12 23:15:13
5
abel19217
Abel የአብሳሪው ✝️ :
እውነተኛ ወዳጅም ጓደኛም እግዚአብሔር ብቻ ነው አትሸወዱ።
2025-09-29 17:55:13
2
kalusis
kalu :
betam👌👌👌❤❤
2025-09-13 11:44:36
3
belaytesfaye88
belay :
እውነተኛ ጓደኛ አለ እንዴ? ካለም እሽ ምን አይነት ነው?
2025-09-16 10:23:24
2
senaajallala
𝙨𝙚𝙚𝙣𝙖👸𝙟𝙖𝙡𝙡𝙖𝙡𝙖🦋፪፩ :
ደስሲል በክፉ በደጉም የሚሆን ጓደኛ የለኝም 🥺🥺😭🤣🤭
2025-09-20 07:47:42
2
azielpi2
azielpi2 :
Negerulign esti lalgebaw sew 🥰
2025-09-09 14:10:26
5
habtamu99809
habtamu :
በትክክልባባየ
2025-10-11 15:48:13
0
To see more videos from user @yonimotivationalspeaker, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About