@tsegamogesmy:

MAYA ማያ
MAYA ማያ
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 09 September 2025 20:17:19 GMT
244322
20228
641
2453

Music

Download

Comments

user9745465312542
እሙቲ♒️♒️ :
መተኪያ የሌለው የእናት ሞት ነው እንጂ ወዳጅማ ቢሄድ ይመጣል ወዳጅ
2025-09-10 05:13:44
322
rabihrabih98
rabihrabih98 :
ልጆች ካሉንስ
2025-09-11 07:13:22
4
sintayehuendeshaw4
Sintu :
ትክክል ነህ ወንድሜ
2025-11-08 05:15:00
0
user40554400516977
ንፁህ አፍቃሪ ነኝ :
ግን የሚያለቅሰን ከነሱ ጋር ያቀድነው እቅዳችን ዕላማችን ልጅነታችን ቃላችን ያስለመዱን ፍቅር ጭዋታ በተለይ ድሮ የነበረ ማንነታችን ተጫዋች ቀልደኛ ሳቂታ ነበርን የሄን ሁሉ አሁን የለም።ልባችን ከነሱሄዴ ያፈቀረ ሰው ያውቀዋል
2025-10-18 07:51:26
15
teta.211
#ፁፂ 21 :
ስተዋቸዉ ሚመጡት ነገርስ😏😏😏
2025-09-10 23:27:33
104
user3150005831194
reree :
yes
2025-11-01 18:15:17
0
.s.g64
ሰላማ የአላህ ባርያ :
ትክክል ስነፈራቅ ንቆኝ አርፈ🥺🥺🥺🥺
2025-09-10 00:39:39
63
seble2727
Seble wongel💚💛❤ሰብለ ጓል ወሎ🥰 :
ማፍቀርኮ እደማውራት ቀላል አይደለም ምንም ያህል ልብህያበጠ ቢሆን ፍቅር ሲይዝህ ሙሺሽ ይላል አቅም ታጣለህ ፍቅር ሃያል ነው አልቅሰህ እራሱ የማይወጣ ፍቅር አለ🤔
2025-10-09 18:26:38
12
stotaw.love
Stotaw (ተኑ ማን) :
Really
2025-11-08 20:02:12
0
tageng.tumiso
Tageng tumiso :
100%🥰
2025-11-03 14:25:51
0
ayinadistefera
Ayinadis Tefera :
እውነት ነው
2025-11-05 14:39:15
0
nati.mysweetson
Mahi :
እንዳልፀፀት መሞከሬ ጥፋት አይደለም ሊሆንም አይችልም በናቀኝ ልክ እንድጠላዉ እረድቶኛል አሁን እሱ በተራዉ እያለቀሰ ነዉ እኔ ደግሞ ልጄም አደገልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ሆኛለሁ እሱ ብቻ ወንድ በምድር ላይ ቢቀር እንኳ ዞሬ አላየዉም እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ🙏🙏🙏
2025-09-12 20:20:16
25
t385476
T💚ነኝ 💛ወሎዬዋ❤️‍🩹🇦🇪 :
ሳህ ወላ ሴቶች ወንድ አትለማመጡ🤣🥰🥰
2025-09-10 04:24:51
22
haniqueen577
hani❤ :
ልክ ብለሀል 🥰
2025-09-10 14:20:13
1
amucka16
Aman Amanu16 :
Thanks a lot wow wow wow.
2025-09-09 22:23:39
2
user3430338398178
riyoo ma :
yes
2025-11-08 18:59:15
0
atk4253
❤atuti ❤Ye ayne ❤bilene❤ :
ትክክል👍
2025-09-09 21:17:02
5
haymnot.abebe
Haymnot Abebe :
አተልይ ግን ምክርህን በጣም እወድልሀለሁ ማርያምን የሁኩትን ትነግረኛለህ ከዛ እመለሳለሁ ትክክል ብለሀል እየኖርሁነዉ ብቻ ከፊ እዳልሆን እጥራለሁ🙏🙏🙏
2025-09-09 21:58:58
7
faiska.markos
fasika💎🦅 :
እዉነት ነዉ የምን መለመን ነዉ😒😒😒
2025-09-10 05:45:59
7
ruqi.yearefochu.w
ሩቂ የአሪፎቹ ወዳጅ ሳላይሽ :
ቢጐዳም መተዉ አልሞት
2025-09-10 02:21:10
21
user4793340581092
tetna derjie :
ከወዶች በመራቅ በትዳርላይ ሚማግጣ እባብ ከሆነዉወድ ገደል ይግቡ
2025-10-30 14:31:04
0
user66031810333293
natanyem :
እውነት ነው ወንድም
2025-09-30 10:42:51
1
user360978830409
ነፃነት ግርማ ባትመጪም እጠብቅሻለው :
እንደማለት ሲኖር ቀላል ነው እውነት?? የቸገረን እሱ ነው
2025-10-17 19:39:46
1
user9613377156366
Hana :
ማርያምን ግን እኮ ትክክል ነህ መለመን በጣም ንቀትና ፈላጊ የሌለ አድርገው ነው የሚያስቡት
2025-10-10 18:08:05
4
mohamed.dawued
Mohamed Dawued :
አንተ ብቻ አወራ ኡፍፍፍፍፍ
2025-09-10 20:24:46
1
To see more videos from user @tsegamogesmy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About