@efremu: ባንዳነት 📌

Efremu
Efremu
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 11 September 2025 15:14:47 GMT
65390
1589
411
823

Music

Download

Comments

azagnu0
ሰው ሁን :
ይሄን ሰውዬ ወያኔ ስታስረው በጣም ነበር የምናደደው ለካ ልክ ነበሩ
2025-09-11 17:22:18
135
user4290451879634
merga hora :
እንደርጋቸው ፅጌ ፣ መውጣት አልነበረበትም ። ወደ ነበረበት እስር ቤት መቆየት ነበረ።
2025-09-11 18:08:38
87
as9901841
Moon light :
ችግራው ከአብይ ሳይሆን ችግራቸው ከድፍን ኢትዮጵያ ጋር ነው።
2025-09-12 05:14:10
61
cyberforge0
Savać :
ሰው ባንዳ ሁኖ ያረጃል????
2025-09-11 23:06:10
59
beckenaynalem
Beken .A :
ሲጀምር ምን አገባችሁ የሌላ አገር ዜጎች ናቹህ እኮ
2025-09-14 14:10:40
0
daniel0808088
ĐANN¥ :
እነዚ ሰዎች ችግራቸው ከመንግስት ሳይሆን ከህዝቡ ጋር ነው
2025-09-11 18:15:36
44
abdurezak135
አብዱ ዛራቅ :
በአላህ አብይ ኮ ነው የፈታህ ወያኔ ኮ ገሎህ ነበር
2025-09-11 16:41:17
56
umerabcd
umer kedir :
ሠው እዴት በአገሩ ባንዳ እና ማዥጋር ይሆናል
2025-09-12 21:32:22
0
mame74722
mame :
ባንዳነትኮ ከባድ የሆን ነቀርሳ ነው።
2025-09-11 18:23:39
40
roket2934
roket :
ባንዳዎችን አይመለከትም የግድቡ ጉዳይ
2025-09-12 04:55:48
16
bornfree52
Born Free :
ባንዳ ምንም ስሜት የለም::
2025-09-11 20:33:59
14
getahunb
Getahun Beyene Tulema :
ይሄንን ሰውዬ ወያኔ ያሰረችው ለካስ በዚህ አመለካከቱ ነው
2025-09-12 05:06:56
15
user3878611803000
jemal Letemo :
እኔን የገረመኝ በዝህ ግዜ ይህን የህል ወደኋላ የቀረው ትውልድ በዓለም ለይ አለ ብዬ አለስብም ።
2025-09-12 19:53:38
0
abuab67
user7551865265365 :
ሲጀመር እንግሊዛዊ የኢትዮጲያዊያን ስነልቦና የለውም።
2025-09-12 17:20:49
0
devoo749
devoo :
ለግድቡ አምስት ሳኒትም ሳያዋጡ አስታየት ለመስጠት በሚሊዮኖች የለገሱ አስመሰሉት።
2025-09-12 04:20:33
12
hiru29323
Rahi :
አቶ አንዳርጋቸው (ስሙ ግን🤭) የግብፅ አምባሳደር ነው እንዴ?
2025-09-12 16:35:41
0
afeworkyohannes79
[email protected] :
የአረጀ የፖለቲካ ይዞ ወደ ሰልጣን መምጣት የለም እንግዲ ምን ይደርግ ጋሽ ለያያቸው
2025-09-12 18:33:58
0
girmabirhanu425
Shibiru :
የጃጀ ሰው ምን ስሜት ሊኖረው ይችላል። ሰው በዚ ደረጃ ወርዶ ይዘቅጣል?
2025-09-12 18:43:03
0
abdunasir.yusuf7
jimi jonsan :
የከሰሩ ፖለቲካኞች በፊቱንም እናውቃቸዋለን
2025-09-11 17:30:24
16
tayemekoyaalex12gmail.co
Alemayehu Taye355 :
አሁን ገና ሞቱ። ማንነታቸው ገሃድ ወጣ።
2025-09-13 05:41:45
0
mishafiker
naomi@june :
ያስከፈለን ዋጋ ሲል ሰማሁ ልበል
2025-09-12 21:23:36
0
birhanusing
berhanubacko :
አብይን መጥላት ሌላ ሀገርን መጥላት ሌላ
2025-09-12 12:02:14
6
teklewakjira665
Tekle Wakjira :
ለናንተ አይነት ሆዳምና የጠላት አሽከር ባንዳዎች ልማት ና የሀገር ክብር ረስ ምታት ነው ::
2025-09-13 01:19:40
1
abdrehman.andegba
Abdrehman Andegbay :
አነዚሕ ሰዎች በባንዲራና በአገር አንድነት ስም ሲያታልሉን የነበሩ የጠነዙና የቀነጨሩ ፖለቲከኞ ነበሩ ለካ።
2025-09-12 10:49:19
9
To see more videos from user @efremu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About