@newaddisababa: መልካም አዲስ አመት! በምገባ ማዕከል! #እንኳን_አደረሳችሁ_አደረሰን #አዳነችአቤቤ #adanechabebe #adanechabiebie

New Addis Ababa
New Addis Ababa
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 11 September 2025 17:00:08 GMT
414174
8401
446
469

Music

Download

Comments

user7315506711231
Getsh :
የኔፓል በረከት ይደርብን። እስከመቼ ተጨልፎልን
2025-09-11 17:47:03
75
123jer7
Jaeery ትግራዋይቲ :
የአኢትዮዽያን ህዝብ በችግር እየደፋቹ ሾ አይከብድም
2025-09-11 18:28:06
50
david.david.david75
David David David David :
እግዚአብሔር ይበርክሽ
2025-10-12 18:02:10
0
user7407158699616
ስለ እውነት :
መንግስት ሜጋ ፕሮጀክቶች ቢገነባ እና ባለ ሃብቶች የኔ ብጤ ቢመግቡ ። እይይይይይይይ ኣቅመ ቢስነት
2025-09-14 17:01:06
1
dawitmebratu395
dawitmebratu395 :
በኛ ገዘብ ነው ከኪሳቹ እደልሆነ ንገሮቸው
2025-09-11 18:33:05
14
user3164613693613
ኤርሚ :
ደብረብርሀን ያሉ ተፈናቃዬችን ሂደሽ ስለጎበኘሽና እንደዚህ ስላበላሻቸው ፈጣሪ ይባርክሽ።
2025-09-11 17:58:54
11
alem.hayilemichael
Alem Hayilemichael :
መልካም እናትነት ዘመንሸ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤
2025-09-11 18:10:53
4
addisaba185
ዘመን :
😂😂😂 #ድራማ #2 የምርጫ ቅስቀሳ
2025-09-11 19:14:33
11
gashaw269
አታዥባቢኝ :
የሰው ስጋ ሰው ይበላል እንዴት
2025-09-12 11:45:43
4
neway.nahom
Neway Nahom :
በአልን እየጠበቅን ለድሀ ከምናበላ ሁሌ ሚበላበትን የስራ እድልን መፍጠር
2025-09-12 11:59:57
6
tesfu.gmeskel
Tesfu Gmeskel :
ያንድ ቀን ምግብ የትም አያደርስም የኑሮ ዉድነቱ ላይ ስሩ ወይ ለተማረ ሰዉ ስልኑን አስረክቡ አገር በጉልበት ሳይሆን በእዉቀት ነዉ የሚመራዉ
2025-09-12 11:17:59
4
buze758
buze758 :
በጎአድራጎትከርሶጋርመሥራትእፈልጋለሁ
2025-09-27 17:47:31
1
akmskspkm_1
አባ ግርሻ :
ደሃውን ይጫወቱበታል
2025-09-12 09:45:49
1
tila8880
tila88880 :
የአዲስ አበባ ህዝብ በስጋት ጥለሽ ስጋ ብታበይው ምን ዋጋ አለው እዳነሽ እባቤ
2025-09-12 16:01:16
2
fikremariyam.ayel
Fikremariyam Ayele :
ለዛሬ ብቻ ነው ወይስ ነገም ይደገማል
2025-09-12 11:19:29
2
etiho59zeru
etiho59 effect :
በኢትዮጵያ 30 ሚሊየን ህዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ድራማ አትስሩ
2025-09-12 11:54:46
3
kebituaprinting
Haliluya Amanu :
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
2025-09-11 18:09:48
1
user6899765424567
@Bost :
እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ
2025-09-12 12:01:05
1
frhiya2
Frhiya :
abo zemnshe yebark
2025-09-12 11:54:01
1
martha.shiferaw5
Martha Shiferaw :
ምርጥ እናት እድሜሽ ይርዘም።
2025-09-11 17:04:05
1
1truthfact
እውነት>ከሁሉም :
በሸራ ሆነው ዝናብ ሲወርድባቸው የከረሙት እንባ ግን ቁራጭ ስጋ ያካክሰዋል???????????? ????????¿????
2025-09-12 10:13:10
1
upontheface
I'm Not a Robot :
Allah yetebekshe
2025-09-12 13:18:05
1
baromale708
baro male :
ለ10 ሰው መጋበዝ 120 ሚሊ ነው እዴ አለማዎቅ
2025-09-12 06:05:21
1
wesalerfan
judi,wesal, erfan , :
ደስ ደስ❤
2025-09-11 18:13:19
1
user8372856624101
sentayhu :
አዱ ተባረክ
2025-09-11 18:11:57
1
To see more videos from user @newaddisababa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About