@gabish.com: Sunlight: Exposure to sunlight boosts serotonin levels in the brain, which can improve mood, reduce symptoms of depression, and regulate sleep patterns. Healthy fat: Consuming healthy fats, such as omega-3 fatty acids, supports brain function and structure, promoting improved cognitive processing, memory, and focus. Drinking water: Adequate hydration from drinking water ensures proper brain function, maintaining focus, attention, and memory, while dehydration can lead to cognitive impairment and decreased productivity.#ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ጤናችን #awarenessvideo

Gabe RN ነርስ ገብሬ
Gabe RN ነርስ ገብሬ
Open In TikTok:
Region: US
Friday 12 September 2025 00:52:23 GMT
702210
32834
1136
8847

Music

Download

Comments

astu.first
Astu first :
ሦስት ለአዕምሮ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች፦ 1ኘ_ንስሃ 2ኛ_ፀሎት 3ኛ_ፆም
2025-09-12 10:20:09
540
hayat2020345
حياة :
የምግብ ፍላጎት መዘጋት መላ በለኝ ተቸገርኩ😔
2025-09-12 10:54:05
34
flameinme1
bedirya ethiopia :
tabarke
2025-10-26 15:53:04
0
mekdi5432
one day :
thank u 🥰🥰🥰
2025-10-26 22:40:17
0
salina.felagot
salina salina :
እኔ 36 አመቴ ነወ ሰወቸ አመስሊም ይሉኛል ለሰወቸ በጣም ነወ ቀና ነወ የመስበወ
2025-09-12 07:25:38
6
fekerfeker2
Feker Feker :
ፀሐይ ካየው 4 ወር ሆነኝ 🤭
2025-09-14 19:37:14
9
melaku991
melaku :
የጨጓራ ቁስለት እየቸሰቃየሁ ነዉ መላ በለይ
2025-09-12 06:44:09
11
kedusa807
መንደዱላይቀር ጭሱገደለኝ :
ሰላም ዶክተር እኔየእቅልፍ ችግር ገጥሞኛል መላአጥቸ ነዉ ያለሁት እርዳታህ ያስፈልገኛል አግዘኝ
2025-09-12 12:06:51
1
senayitgorefu
seni dadi :
ምንም ሳልሠራ ሁሌ እንደደከመኝ ነው ምንም ስራ መስራት አልቻልኩም ፍላጎቱ እያለኝ ምን ቫይታሚን ልውሰድ ???
2025-09-12 13:46:01
1
enkudemeke6
ቅድስት ነኝ የተዋህዶ ፍሬ ❤️😘 :
ይቅርታ እኔ ለመወፈር እፈልጋለሁ ግን መብላት አለብኝ doctor 🙏🏾🙏🏾🙏🏾please
2025-09-13 19:01:19
1
alhmudullih3
ONE DAY!! :
አይምሮዬ ሰላም ኢድሆን እስትፋር "ሱባሃን አላሃ" አላሃምዲሊላሃ "ላሂላሃ ኢለላሃ "አላሁ አክበር" አላሃምዲሊላሃ ሌላው ትረፍ ነው🥰🥰
2025-09-12 10:56:34
11
seada.gura
#Seada Gura :
አላህ ከመጥፎ አመለካከት ይጠብቀን ብነበደልም ይቅር ባይነትን መልመድ አለብን
2025-09-12 03:17:37
62
safyaahmed5
Dararatu 🆘 italla Jalala,🚘🆘 :
11
2025-10-19 14:22:03
2
kiraj.r
kira21 :
እንቅልፍ አቢአለኝ መፍትሄ ካለህ
2025-09-13 15:17:35
1
teka.kiros1
Teka Kiros :
ጥሩ ምክር ነዉ
2025-10-16 15:36:59
2
tigist.gebremeske
Tigist Gebremeskel :
እናመሰግናለን
2025-09-16 03:32:30
1
user9587106349297
Mekdi@21 :
ሀገራችን ሳንገባ እንዳናብድ ቅመሞችዬ እራሳችሁን ጠብቁ 🙏🙏
2025-09-13 12:37:51
2
user2613759990312
user2613759990312 :
እጅግ በጣም ጥሩ መካሪ ሓኪም ስለሆነክ አከብርሀለሁ ሙያህን ፈጣሪ ይባርክልህ !!!!
2025-09-12 09:17:29
2
alem.bojal
Alem Bojal :
ምላድርግ ማዳሜ ስንትነገር ታዘኛለች የቱን ሰርቼየቱን ልተው ከጎዳኝም ተጠያቂ ማዳምነች
2025-09-12 06:54:49
2
yabatualj3
ያባቷ ልጅ :
ክፉ አይደለሁም እንጅ ሌላው እኔ ላይ አለ ለዚህ ነው የደነዘዝኩት ላካ
2025-09-12 17:58:36
1
ghalaalqarni.177
GhalaAlqarni.177 :
እኔ፡የምሰራው፡ፀሀይላይነው፡ጥርሴ፡እየተሸራረፋ፡አለቀ፡ፀሀይነው፡ወይስ፡የአፋሩ፡ሽታነው፡ጥርሴ፡አለቀ፡ንገረኝ
2025-09-17 15:46:31
1
ekramehabesh
ሃዩቲ :
አንድ ሰው ለስንት ሰአት መተኛት አለበት
2025-09-12 11:55:08
7
werakeseyawelene
ሰያ orወራቄ አልሀምሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ :
በቂ ውሃ እንዳንጠጣ ሽንት ቤት 20birrገባኮ ዶክተር
2025-09-13 14:04:15
1
car7co5
come back 🌟 ✌ :
አንደኛ የሰው ልጅ ኪፋት ዓለማሰብ አይችል ሁለተኛ ጤናማ የሚያደርጉ ሁሉም በዝርዝር ማድረግ አንችልም ስለዚህ ከዚህ የተሻለ ሃሳብ አምጣል ፈልጋለሁ 💯💯👌
2025-09-17 12:49:59
2
mihretabdesta8
Mihretabdesta :
ድሮም ምርጥ የግቢያችን መምህር ነበርክ🙏🙏 እናመሰግናለን ውድ መምህራችን🙏🙏🙏 መልካም አዲስ ዓመት!!
2025-09-12 06:07:43
2
To see more videos from user @gabish.com, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About