@mymam609: በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙት ሼህ መሀመድ አልአሙዲ በዛሬው እለት በተከናወነው የሜድሮክ የሰራተኞች ቀን ላይ በቪዲዮ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ሼህ መሀመድ መልእክታቸውን የጀመሩት እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ በማለት ሲሆን ቀጥለውም ‹‹የህዳሴው ግድብ መጠናቀቅ ለእኛም ለልማታችን ስለምንፈልገው የኢትዮጵያ ህዝብ ክብርና ኩራት ነው፡፡ እንኳን ደስ አለን፣ እንኳን ደስ አላችሁ›› ብለዋል፡፡ ባለፉት 5 አመታት ሚድሮክ ያከናወናቸውን ስራዎች ሪፖርት በተመለከተ ውጤቱ እንዳረካቸው ያስታወቁት ባለሀብቱ ድርጅታቸው በርካታ ሰራተኞችን እንዲቀጥርም አሳስበዋል፡፡ አዳዲስ ትልልቅ ፕሮጀክቶች እንደሚጀመሩ የገለፁት አልአሙዲ በእነዚህ ፕሮጀክቶች በርካታ ሰራተኞች እንደሚቀጠሩ አስረድተዋል፡፡ እንዲሁም ‹‹የእኔ ምኞች ኢትዮጵያ ውስጥ መካከለኛ ገቢ ያለው ማህበረሰብ እንዲኖር ነው›› ብለዋል፡፡ አልአሙዲ በንግግራቸው ማጠቃለያም ‹‹በቅርቡ እመጣለሁ፣ እንወያያለን›› በማለት አስታውቀዋል፡፡
myማም
Region: KW
Saturday 13 September 2025 15:45:34 GMT
Music
Download
Comments
Be strong 💪 :
አቤት የ ሃብታም ንግግር ደስ ሲል
2025-09-13 17:54:32
1188
ፈተሀን :
1000361232074 አመት ይንገሱ🥰🥰🥰
2025-09-13 17:33:33
827
12345678 :
Aselam walikum 🥰
2025-09-16 14:36:22
0
እብቲሳም👩🏫🍒💲 :
እንደምንም ብለው ቢያስረግዙኝ ጥሩ ነበር😊
2025-09-13 21:55:24
70
𝑡𝑒𝑛𝑏𝑖𝑡 𝑦𝑜ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑠 :
እንዲኖሩልን እንፈልጋለን ስፖርት ይስሩ።
2025-09-13 17:25:03
542
👑 *𝖋𝖆𝖑𝖐𝖔* 👑 :
ብር ሲኖርህ ሰው ቆሞነው የሚሰማህ 💵💸💰💷💶💵
2025-09-13 19:12:09
212
09_02_33_16_66 ይደውሉ :
ጀማል ግን ታድሎ 😭😅
2025-09-13 17:56:11
351
Madi❤ :
የማህደር ባል ናቸው ወይስ ተሳስቻለው🙄
2025-09-13 17:26:43
107
Neima Tegerawety :
@yene abat.mekena ategazaleyem ed
2025-10-12 15:56:50
0
one day :
የእኔ አባቴ ከኢትዮጵያ ህዝብ እድሜ እየቀነሰ ለአንተ ይስጥህ የእኔ አባት
2025-09-13 19:12:20
44
Ayni :
ጋሼ አላሙዲን ግን ሳውዲ ናቸው አሉ ምነው አንድ ቀን እንኩዋን አላየዋችውም
2025-09-13 17:21:19
164
ያረብ💐💐💐 :
❤❤❤❤ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥህ አገርህን በጣም ትወዳለህ
2025-09-13 17:20:02
353
Laቀች💄 :
ገና ሸበላ ወጣት አይደሉ እንዴ😍 ድምፆት እራሱ
2025-09-13 18:32:08
30
Elsa :
የሀገር ባለውለታ ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንተንም እንኳን አደረሰህ ሸክ መሀመድ 🥰
2025-09-13 17:26:37
204
Abrham Sisay :
እኔ ብሆን በሰው ነበር የማስወራው 🤭
2025-09-13 18:35:35
6
የዉራጌዉ. ፋኖ ነኝ :
🤣🤣🤣🤣. ሆዳም. እድሜ ልክህን. ለመጣዉ ለሄደዉ መግሥት. እደገለገልክ. አድ ቀን ትሞታለህ. የወሎ. ወገኖችህ. በራብ እና በዝናብ እየተሰቃዩ ነዉ. ደብረብርሃን. እነሱም. ፈጣሪ አላቸዉ. ያተን ንብረት የሚበላዉ. ዱርዬ ሴት እና. መግሥት ነዉ🤣🤣🤣🤣
2025-09-13 18:46:52
5
@umyid6 :
እንደ አላሙዲን ሀገሩን የሚወድ ሰው የለም
2025-09-13 18:36:21
98
O.N. ibn.M.D :
ስንት ልጅ አለው ግን?
2025-09-13 17:48:18
3
Abel :
1000342885334 አመት ይኑሩልን የኛ ጀግና😋
2025-09-13 18:23:46
20
Amharawit☪️🕌🇨🇬 :
ህዳሴ ግዳቤ አላለም😂😂
2025-09-13 20:57:57
11
Tigist Adane :
ኢትዮጵያን በብዙው ነገር የረዳ ጀግና አማራ አባታችን ነዎት ኢትዮጵያ ግን ለአማራ ተወላጆች ሲኦል ሆኖባቸዋል
2025-09-13 18:50:05
40
merita👸🦋☕️💞💕 :
ጋሼ እንዴት እንደምወድዋት ለምን ከፈለጉ 79ነኛ ሚስትዋት አያደርጉኝም በክብር ነው እምጠይቆዎት🥺🥺🥺
2025-09-13 17:59:20
17
Mulie :
አባየ ብዙ አታውራ ያምሀል እሽ🤔🤔
2025-09-13 17:57:54
109
Goitom Hailu :
እድሜ እና ጢና ይሰጦት
2025-09-13 17:45:58
11
አሣረኛው ፍኖ💪💪 :
የአማርይቱል አማራ አንደዚህ ነው ለአገሩ የሚዝነው
2025-09-13 17:22:38
54
To see more videos from user @mymam609, please go to the Tikwm
homepage.