@konjitkitchen: መልካም ሰንበት ☀️🤗 -የቡላ ዱቄት -ኮረሪማ -ዘይት -ቲማቲም -እንቁላል -የተፈጨ ስጋ -ጨዉ -ቅቤ #konjitkitchen #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foodtiktok #tiktokchefs #food

KonjitKitchen
KonjitKitchen
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 14 September 2025 10:53:39 GMT
1716436
64464
637
7321

Music

Download

Comments

bintabdulaziz0
bintabdulaziz0 :
እንደኔ ምግቡ ምን እንደሆነ ያልገባው🙄🙌 ይነገረን🤔
2025-09-14 19:18:43
1996
geniyemaryamlije0
Geni Yemaryam lije :
እንደኔ በግቢዋ ውበት የተማረከ
2025-09-16 12:07:20
634
444loml_ts
tsinat✯ :
ሰዎች caption ማንበብ ይልመድባቹ😂
2025-09-15 07:38:01
259
yonatanzewdu142
Yonatan Zewdu :
ክፉ ይራቅ ከቤትሽ መድሀንያለም ሁሌም ያማረ ያርገው ህይወትሽን 🥰🥰
2025-09-14 16:01:47
403
inyesumondale
JC :
ዱቄቱ ምንድን ነው?
2025-09-14 18:05:01
66
liya.shemilise
liya shemilise :
እንደኔ ከሰሉን ያየ🧐🧐🧐🧐
2025-09-14 13:42:24
164
ye.gebriel
ye gebriel :
ዱቄቱ የምን ዱቄት ነው?
2025-09-14 11:53:29
5
mickov3
makano :
ፒንክ ነገር የከተተሽዉ ምንድንነው
2025-09-16 12:31:53
2
kenenesa
Kenenesa :
የተፈጨው ስጋ መቼ ገባ
2025-09-14 15:09:57
5
teringo55
Teringo :
ቡላነው😘😘😘
2025-10-28 10:38:05
3
user4659001546538
user4659001546538 :
ድስቷን የት ነው ይገዛሻት
2025-09-14 12:27:26
11
richyami2
richyami2 :
የምትሰሪው የምትጨምሪበትን ብትነግሪን🙏🙏🙏
2025-09-14 21:15:00
8
amnder
😁 :
ምንኛ ነው ምግቡ
2025-09-15 14:57:41
2
zenu_19_21_23_29
ዝኑ የገብርኤል19😍😍 :
እንደ ሸተተኝ ከሆነ ስጋ ወጥ ይመስላል😂😂😂
2025-10-14 13:48:22
2
abusha889
Abusha :
በትርምስ በተሞላ አለም ውስጥ እንደዚህ አይነት ቪዲዮዎች ሁሉን አስረስቶ በቃ ምድር ላይ ሳይሆን ሌላ አለም ላይ ነው የሚወስደው።
2025-09-14 14:48:28
49
kerat156
@kerat :
እንዴ ዱቄት ቀን ወጣላት አማረባት 🥰
2025-09-14 17:29:11
2
meseratemesi
Meserate :
እዚህ ቤት ሰላም ናቹ 👍 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
2025-09-14 13:38:22
10
medhanit12
medhanit tadesse :
የቡላ ፍርፈር ነው ሸክላዎቹ አንደኛ ናቸው
2025-09-16 11:50:32
36
aynu152
aynu :
ስጋ የለውሞ
2025-09-15 07:41:49
0
mebatsion1327
yemaryam :
እንደዚህ የተንጣለለ ግቢ ከ1000000000 ብር እና ከጤናና ከሰላም ጋር ለእኔና ለቤተሰቦቸ ሰጠን። አሜን
2025-11-04 12:22:13
1
tigtig18
TigTig :
በጣም ደስ ይላል
2025-09-15 11:43:46
1
dr.sulamatis
ሱላማጢስ :
ሞክሩት በጣም የሚጣፍጥ ምግብ ነው ከዚ በፊት ሞክሬው አውቃለው።
2025-09-21 11:33:57
1
mmm073591
Mmm :
የምግቡ ስም ምድነዉ የሚባለዉ ገና አሁን እያየሁት ነዉ አላቀዉም ንገሪኝ🥰🥰
2025-09-14 12:17:48
5
nardos.abebaw6
ዉርዬ ነኝ 🤭 :
ወይኔ ግቢው ሲያምር 😘😘 ሲደብረኝ ሲከፋኝ ልምጣ እና ኦፍ ብዬ ተንፍሼ ልዉጣ ቁልፍ ስጭኝ
2025-09-14 15:12:06
28
biva.bivu
Biva Bivu :
እንኳን አደረሰሽ ውድአ
2025-09-14 11:53:39
3
To see more videos from user @konjitkitchen, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About