@minewerjemal: #onthisday

minewer jemal
minewer jemal
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 14 September 2025 20:11:27 GMT
248482
14136
1097
2047

Music

Download

Comments

genethb5
genat helen :
ነገ ይለወጣል እያልኩኝ ስብርብር ብይ የቀረሁት አሁን ግን እግዚሀብሔር ይመስገን ትቸው በመውጣቴ የተሻለ ላይ ነኝ🥰🥰🥰🥰
2025-09-14 20:30:24
159
emuyekebede2
emu :
ልጆች ከአባታቸው ጋ ይደጉ በማለት
2025-09-19 16:52:08
97
abiyotawol
Abiyot Awol :
ሞኝ ሴት ይህንን ሰው ሰምታ ባልዋን ከፈታች በኋላ እንደዚህ አይነት ወንድ ጋ ተገናኝታ የተለያዩ ወንዶች እየሸጡ እንዲጫወቱባት ለማድረግ ነው ንቁ እህቶቸ
2025-11-11 20:21:09
0
gulugulukeke
kidest kifatew :
እዉነትህን ነዉ ግን ምን ይደረግ ለልጄብዬ ነዉ
2025-11-02 07:06:36
1
yaallah0581
SUSU💓ነኝ ህልመኛዋ💚✅ :
ሴት ልጅ የሞተችው ወንድን ልጅ ከልቧ ያመነች ቀን ነው አለቀ✍️🙌🙌
2025-10-16 13:16:56
63
user7267571819368
ሪቾ ነኝ አደበኛዋ♥🔐 :
ልወስን ትንሽ ነው የቀረኝ ደክሞኛል😥💔
2025-09-15 13:13:08
65
hdhd.hehdh0
Hdhd Hehdh :
ከነ4 ልጆቼ ምን ላርገው ሞኝ ከሆነ ባል ጋር የኑሮ ችግር የለብኝም ግን አንዳዳን ነገሮቹን ከበደኝ እስኪ መልሥ ስጠኝ
2025-09-14 22:38:06
10
tabe1871
ያረብ 🤲መጨረሻየን 💦አሳምረልኝ :
ሶላት አደራይኡመተል ሙሀመዲ🌷🌷🌷
2025-09-15 04:57:24
104
user602694940
𝄞ፀይሟነኚ𝄞የጨረቃዋ𝄞𝐬𝐢𝐬𝐙𝄞𝐇𝄞 :
ወላሂ እየወደዲኩት ተለየሁት😭
2025-09-14 23:04:50
24
user7202210225653
አመለሸጋዋ❤️❤️ :
አለሁ ግራገብቶኘ ሁሌም 🥺🥺እርግፍ አደርጌ ስተው ደግሞ ይመጣና እኔኮ ካቺውጭ ሴት አልፈልግም ይለኛልእኔም እታላለሁ እሺ እለዋለሁ ግን እራሴን የጎዲሁነው ደስታ የለኘም ሁለት አመት ሙሉ ህመም ብቻነው አልመቸኘብሎ ስጠፋ አወቀሺነው የሚለኝ ምንሆነሺነው ሳይለኝ አውቀሸነው የጠፋሸ ነውየሚለኝ እኔ እረዳዋለሁ እሱግን🥺 አይይ አንድ ምክር ምከረኝ
2025-09-15 09:04:02
9
user5611696857203
⭐💒📚19💚21💛23❤🌠🍬 :
ልወስን ነው አበረታቱኚ ቅመሞች🥰🥰💔
2025-09-19 19:18:15
15
genet.wolde0
Genet Wolde :
ልጆች ስላሉ 😭😭😭
2025-09-15 08:13:54
9
m9159236kn6
አላህ በቂዬ ነው :
ሲጀመር ፍቅረኛ ለምን ይያዛል ቢቀርስ🥰🥰🥰🥰
2025-09-15 07:01:05
6
user6326788173987
Rabia :
ለልጅ ብየ ወላሂ. እንጅ.
2025-09-14 20:40:09
18
nunu45296
Nunu :
ልጆጅስ ከወለድ ምን እናድርካቸው
2025-11-06 08:54:02
1
user73375808120467
genet :
ነገ ይለወጣል ብየንበር ግን እሁን ትቸው ወጥቸ እግዚአብሔር ይመስገን ከልጄጋር ደስተኛንኝ🥰🥰🥰
2025-09-16 06:06:49
2
user579069500
አላህዬ ኸቲማዬን አደራ :
ውድ ክርስቲያን ወገኖቼ ሆይ ወደ ተፈጥሮእምነታቹ ተመለሱ እስላም የነብይትና ፈጣሪያችን ሲፈጥረን በእስልምናነው አናም አንብባቹ አስተንትናቹ ሳትቀደሙቅደሙ!! ወላሂ በኃላ ላይ ደስተኛ ትሆናላቹ
2025-09-15 07:43:15
14
bilen6842
Biሌeን🇪🇹🚴 :
እኔጃ ለምን አብሬው እንደምኖር መተው ስለከበደኝ
2025-09-14 20:56:48
8
user7947235761999
ዝምተኛዋ 💋💋 :
ትክክል😢😢
2025-09-15 11:18:52
3
user4365600206946
user4365600206946 :
💪💪💪💪💪በጣም ስብርርርብየ ነበር አሁን አግሚያለሁ ተመስገን
2025-10-29 12:27:41
1
tenkeshedemesse
mam :
3 ልጆች አሉኝ አሁን ደግሞ ነብሰ ጥሩ ምን ላድርግ የለወጣል እያልኩ ጭራሽ ባሰበት ምን ላድርግ ወንድሜ
2025-09-19 15:59:57
10
abaynesh427
ሀና መአዛ :
ለለልጆቼ ስል ነው በዚ ሰአት እየተንገዳገድኩኝ ምታገለው ፈጣሪ ልጆቼን ያሳድግልኝ ለነሱ ስል ሁሉን እችላለው
2025-09-15 09:36:40
13
zamzammohamad806
☪zamzam💌 :
እውነት ነው ፀፀት እና መከራ ለማብዛት ብቻ ነው ትርፍው😥😥
2025-09-14 21:53:39
29
tebebubelay
23ቱአባቴአንተውጠብቀን :
ያለሁበትሁኔታ
2025-09-20 06:07:40
4
user42959117005085
user42959117005085 :
እሽ
2025-09-16 17:53:04
1
To see more videos from user @minewerjemal, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About