@sasukasopia: #ethiopian_tik_tok💚💛❤️ሀገሬ #ግዕዝ አልሞተም #አውሮፖውያንም እየተመራመሩበት ነው! ግዕዝ አልሞተም ብላለች ብላችሁ ለዶፍተሩ አድርሱልኝማ!

Salsawit Baynesagn yimer
Salsawit Baynesagn yimer
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 17 September 2025 10:07:18 GMT
324512
38308
2722
21460

Music

Download

Comments

kersa43
Follow me :
ስጀመር ግዕዝ ከመሞትም አልፎ ተቀብሯል። የተቀበረን ነገር ከቀብር ማውጣት መሞከር አከባቢውን ማግማማት ነው።
2025-09-17 14:01:10
34
tewoethi
TEWO :
የገባኝ ነገር ኢትዮጵያ ከውጪ ኃይሎች ጋር ባደረገችው ጦርነት ጠላቶችና ባንዳዎች ተጠራርገው አልፀዱም በየጥጋጥጉ ዜግነት ተሰቷቸው ወልደው እየኖሩ ነው!
2025-09-17 10:58:46
898
keder116
Keder116 :
ታዲያ ሙስሊሙ በግድ መማር አለበት ትያለሽ ወይስ በክርስቲያን ሀይማኖት አማኞች ብቻ መማር አለባቸው
2025-09-17 11:14:44
15
eshetu.hasen
eshetu hasen :
አወ የሞተ ቋቋነው
2025-09-17 14:05:18
71
kemalseid098
Kemal Seid :
ግህዝ አንማርም
2025-09-17 19:14:05
17
fazzoleth
Fassil S. :
የማመሰግንበት ቃላት አጥረውኛል ፤ ህይወትሽን ያለምልምልኝ።
2025-09-17 10:25:38
409
adis21125
የማርያም :
ግዕዝ አልሞተም ልጆቻችንም ይማሩበታል እየተማሩበትም ነው ትውልድ በ ግዕዝ ይጠበባል 🙏🙏🙏እምቢ ካለ ከ ሀገር መውጣት ይችላል🤨🤨
2025-11-10 01:03:27
0
letarik906
Le,tarik♒12 :
ግዕዝ አልሞተም ልጆቻችንም ይማሩበታል ትውልድ በ ግዕዝ ይጠበባል 🙏🙏🙏እምቢ ካለ ከ ሀገር መውጣት ይችላል🤨🤨
2025-09-17 14:31:34
445
africa1383
Africa@1 :
ሞቷል ያለው ሰውዬ ቀድሞ ስለሞተ ነው
2025-09-17 14:20:38
516
user1446124800506freeman
@ free_man :
አማራ ግን የሞተ ነገር እሚወደው ለምንድነው?
2025-09-19 04:14:59
3
erak725
erak725 :
አዎሙቱዋል ገናይሞታል ይቀበራል ብዙቂም አለብን አባትሸናአያትሸ የሰሩትን ትቀበይናለሸ አይዞሸ ገለቴ
2025-09-18 04:56:50
2
misrak.missy
Misrak (Missy) :
ወደ ፀሐይ ከተማ መለስ ብለው
2025-10-13 22:04:07
1
anewarabamecha
Anewar Abamecha :
ሞቶዋል
2025-09-17 10:57:39
9
ethioderiver
ኢትዮጵያን ሾፌሮች እና ኦፕሬተሮች :
በአፕልኬሽን ተሰርቶ ለሁሉም እንዲደርስ ዘመኑን በዋጀ መልኩ መሠራት አለበት
2025-09-17 14:50:47
57
user6010947066067
ትላትና ዛሬ :
ተባረኪ እህቴ እድሜና ጤና ፈጠሪ ይስጥሽሕ
2025-09-17 16:49:41
27
hilenawole
heluy :
አልሞተም ገና ግዕዝ እና አማርኛ ቋንቋ በዓለም ይነገራሉ ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር
2025-09-17 11:36:20
214
fiska.drebn
Fiska & Drebn ሺቲ , ድርያ ' በጂምላ :
ቢሞትም ባይሞትም አለመማር መብታችን ነው እናንተ መማር መብታቺሁ ነው
2025-09-17 16:28:26
7
user816001191225
dagim adugna :
አረ ሽ አመት ኑሪልኝ የኔ ልዪ እንቁ ጽገሬዳ
2025-09-17 15:51:44
27
dimtseyared
ድምፀ ያሬድ Dimtse Yared :
ንግግር ትችያለሽ! እባክሽ ጨምረሽ ጨማምረሽም ባንቺ አንደበት ግለጪው!!!!
2025-09-17 14:35:13
31
ashnafi11
Ashnafi :
የምሬነዉ የሴት ጀግናነሽ ሳላደንቅ አላልፋም ምንላርግሽ🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏💓💓💓
2025-10-02 20:39:04
3
tinasea_21
Tinsa 23 :
ተባረኪ እግዚአብሔር እዲሜና ጤና ይስጥልኝ
2025-09-17 19:07:17
6
amharawit57
Amharawit💍 :
geez for all Amharas🇨🇬🙌
2025-09-18 04:52:13
22
tezuu1234567899
user55055124514184 :
እናመሰግናለን እድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ
2025-10-03 16:38:51
2
eshetu.hasen
eshetu hasen :
እኛ እኮ አታስተምሩ አላልንም በቤተክርስቲያናችሁ አስተምሩ መብታችሁ ነው
2025-09-17 14:06:15
4
berebassomedia
Berebaso Media :
ለምን ግን ከዶ/ር በድሉ ዶክትሬቱን ተቀብለሽ አታስተምሪንም። እመቤቴን። ተባረኪ አቦ።
2025-09-17 15:53:29
176
To see more videos from user @sasukasopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About