@zoran_abay: @degulaw #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ዩኒቨርሲቲ #ትምህርትሚኒስቴር #ትምህርት #12ኛክፍል_ተማሪዎች😭😭

Zoran
Zoran
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 17 September 2025 18:14:26 GMT
7848
791
65
156

Music

Download

Comments

guangul123
@????? :
በነገርህ ላይ ሦስት ዓመት የ12ኛ ክፍል ፈተና ፈትኛለሁ ጅግጅጋ፣ አርሲ እና አክሱም በሶስቱም ቦታ ጥያቄ የሚያነቡ ተማሪዎች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው።
2025-09-18 03:33:17
38
theanonymous4848gmail.co
ጎምዛዛው 🔒 :
እኔ በዚህ ሀሳብ አልስማማም እንደውም እኔ የሚመስለኝ መንግስት ት/ቤት እና ተማሪ ላይ በጀት መቀነስ ፈልጓል ምክኒያቱም ጠ/ሚኒስቴሩ ቃል በቃል አዲስ University አንደማይገነቡ አስታውቀዋል። ሲቀጥል ጉዳዩ የመኮራረጅ ቢሆን ኖሮ አንድ ክፈል ውስጥ ቢያንስ 10 ጎበዝ ተማሪ ይኖራል ከ 1 ክለፍል 10 ተማሪ ቢያልፍ ከእያንዳንዱ ት/ቤት በትንሹ ከ300 እስክ 500 ተማሪ ያልፍ ነበር አሁን እኮ በጣም ብዙ ት/ቤት ምንም ተማሪ አያሳልፍም ታዲያ አስኮራጆቹ እንዴት አያልፉም?
2025-09-19 16:27:37
6
taresaitama0
MERUEM :
እኔ የ 2016 ተፈታኝ ነበርኩ ፈተና ተፈትኜ እንደወጣው የፈተና ወረቀቴን በ chatgpt ማረም ጀመርኩ 433 አመጣው ከዛ መንግስት ሲለቅ ደሞ 427 መጣ ደሞ በጣም ነበር የተዘጋጀውት። እና ብዝዎች መንግስ ሆን ብሎ ሚጥል ይመስላቸዋል እኔ እሱን አልቀበልም።
2025-10-08 14:11:11
1
atlanta296
Aman :
የብርሃኑ አካሄድ ትክክለኛ ነው ብዬ ነው ማምነው ። ሚችል ተማሪ ነው ማለፍ ያለበት። አብዛኛው ተማሪ ቴክኒክ ነው መማር ያለበት ስለዝህ " ለ"
2025-09-20 17:13:34
4
ansuu142
ANSU :
ምን ሁነህ ነው የጠፋሀው..?
2025-09-17 18:23:12
14
user9452911983627
Am :
Gen Z is failed Generation in Ethiopia so we just have to wait for the next one!!
2025-09-19 04:57:29
1
easy_e_1
. :
btw ፈተናዉ አልከበደም እንደዉም ከበፊቱ ቢቀል እጂ
2025-09-17 18:45:45
31
urieljc21
user5628480588597 :
እኔ እንደ እራሴ ሠ , የተማሪዎች ውጤት እንዲ መሆን ተጠያቂው ከትምህርት ሚኒስቴር ጀምሮ እስከ አስተማሪ ,ማህበረሰብ ,የትምህርት ፖሊሲ ነውና የጋራ ችግር ስለሆነ ሀጥያቱን ሁሉ ወደ ተማሪዎች ከመገፍገፍ እዛ እንዳሉ ጊዜያዊ ጥገና መስ
2025-09-17 19:04:15
12
krad078
Rex🇪🇹 :
እውነቱን ለመናገር ፈተናው even ከድሮዎቹ ፈተናዎች በላይ ቀላል ነበር ነገር ግን አብዛኞቹ የገጠር ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ የትምህርት ጥራት ይጎላቸዋል በብዛት የወደቁትም እነሱ ናቸው አንድ 12 ዓመት የተማረን ሰው በትክክል ሳታስተምረው ውጤት አምጣ ማለት ዘበት ነው ::በዛ ላይ የዩንቨርስቲ ማለፊያ ውጤት ያላመጣ አደለም ተመርቆ የወጣም ስራ ለማግኘት የሚሰቃይባት ሀገር ላይ ለነዚህ ተማሪዎች ሕይወት ቀላል አይሆንላቸውም :: ሆነም ቀረ ለዚህ ሀገር የወደቀ ወረቀት ብቻ ለሆነ ትምህርት engineer እንኳ ከቻይና እና ህንድ አደል አስመጥተው ሚያስገነቡት?
2025-09-17 20:47:59
12
nebiyoutsegaye
nebiyoutsegaye :
ፈተናው ቀላል ነው ሀላፊነቱ የሁላችንም ነው
2025-09-21 16:26:35
0
henock123456
Henock :
we need to invest heavily on technice and muya. that is what we need moat as a country now
2025-09-20 07:33:05
3
didlite00
did :
በዚ ጉዳይ ሀሳቤ ምን እንደሆነ ሁላ ማወቅ አልቻልኩም!!
2025-09-18 17:33:23
0
semir_33
semir :
Back in 2015, when I took my entrance exam, almost 98% of students just filled the sheet without even reading the questions. After the mandatory 15 minutes, they all walked out, leaving only a few of us actually trying.
2025-09-17 19:57:31
3
dagi.dagim8
Dagi Dagim :
ወንድሜ አሁንም ኩረጃ አልቀረም በጋራ ነው የሰራነው የቀረው ስልክ ነው በተበላሸ የትምህርት ስርአት የመጡ አስተማሪዎች እንዴት ብቁ ተማሪ ያፈራሉ
2025-09-20 16:22:22
0
moderndma
🚀SፕRINተŔ :
ያላለፉት ወደ ሙያ ትምህርት የሚገቡበት መንገድ ቢፈጠር ጥሩ ነው። ሙያ አገርንና ኑሮን የመቀየር አቅሙ የላቀ ነው።
2025-09-18 18:55:12
1
dagnachew774
Dagnachew ዳኛቸው :
ሠ. ተማሪዎች በርትታችሁ አጥኑ🤔🤔🤔
2025-09-18 15:15:44
0
yibeltal0777
Yibeltal :
እረ ወንድሜ ጠፍተሀል
2025-09-17 18:19:25
3
salvation4all
ኤክሌሺያ :
እውነት ለመናገር... በዚህ ጉዳይ 'ልክ' የሚባል approach የለም:: ማለፍያው ከግማሽ በታች መሆንም የለበትም:: 30 ኣመት ኣንዱ ተመክሯል... እስቲ ደግሞ ሌላውን approach እንየውና በጊዜ ሂደት ለውጥ ያመጣ እንደሆን መገምገም ነው::
2025-09-18 04:02:40
5
user8157999282277
user8157999282277 :
የዛሬ 5-6 ዓመት በፊት እኔ የምሰራበት መስሪያ ቤት ተፈትነው ሥራ የተቀጠሩ ልጆችን ስገመግማቸው በጣም የሚያስደነግጥ ደረጃ አነስተኛ የሚባል ዕውቀት ያላቸው ናቸው። የፕሮፌሰር አካሄድ ትክክል ነው!
2025-09-18 16:45:56
0
mrdanielt
ዳንኤል :
ሠ. remedial in short run
2025-09-17 20:10:06
4
goldybeki
Nobody :
2025-09-18 05:47:12
1
seidkemal8
Seid Kemal :
2025-09-21 09:33:47
0
blockchainsider
Rationalist :
Birhanu Nega(pr.) is always right!!! ብርሃኑ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ነጋ። ነግቷል።
2025-09-18 06:21:00
4
user52948135685888
አ :
መርካቶ ይግቡ
2025-09-18 07:59:38
0
robadel86
Robin D928 :
እኔ በብሬ ሀሳብ እስማማለሁ አሁን ያለው ተፈታኝ ተማሪ የቀደመው የትምሀርት አሰራር ውጤት ነው፤ ያ ደሞ ተማሪው እንዴት ሆኖ ያልፍ እንደነበር ይታወቃል፤ አሁንም ተገቢውን ውጤት ማምጣት ያልቻለ ተማሪ መውደቁ ትክክል ነው።ሳያቅ እንዴት ያልፋል?
2025-09-17 21:51:19
3
To see more videos from user @zoran_abay, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About