@king_nejashi0: ሚስትህን ሶስት ጊዜ ፈትቸሻለው ማለት አትችልም…🤔🤔 ሶስት ጊዜ ለተፋቱት እህትና ወንድሞችህ ሸር አድርግላቸው #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #islamic_video #muslimtiktok #islamic

King Nejashi🕌🇪🇹
King Nejashi🕌🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 18 September 2025 16:02:35 GMT
137161
3254
39
1739

Music

Download

Comments

ousmamnuru
@ousman :
ጥያቄ ነበረኝ ባንድ ግዜ ሶሰቱንም ፈትቻለሁ ካለ እንዴት ነው የሚሆነው መመለሰ ቢፈልግ
2025-09-22 05:10:20
1
seya6839
waiting :
ኢዳዋ ስንት ቀን ወይም ወር ነው ብዙ ሲባል ይሰማል
2025-09-22 15:38:44
0
dagim.dragon
Dagim Dragon :
ለኔ የልጋበኝ ነገር እሱዋ ተከተትላ ኒካ ፊታኝ ከላችስ ሶስ አራት ጊዜ ኒካው እንዴት ይታየል ?
2025-10-08 10:47:59
0
fatumamoha053
fatumamohammed385 :
ያጀመአ ጥያቄ ነበረኝ ባሌ ነፍሰጡር ሁኘ ፈታሁሽ አለኝ ወዳው እረጃአቱ አለኝ ኒካው አለ ወስ አልወረደም
2025-09-22 21:14:46
1
abuki0913109899
♻️Abuki♻️ :
እንኳንም መጀመርያ አልሰማሁት አሁን በሂወቴ ደስተኛ ነኝ ከዚበሁሀላ ላለው ተምርያለው
2025-09-25 19:04:18
0
fahedali253
መታገስዋጋአለው :
ግን ስም ሳይጠራ ፈትቸሻለሁ ቢል ይሆነልወይስ አይህንም
2025-10-08 17:20:03
0
user258125333396
user258125333396 :
አላህ ሶብር ይስጠን
2025-09-25 19:18:37
0
arebuseid44
ሙ ሀ ባ ው :
❤️❤️❤️❤️ማሻ አላህ
2025-10-09 18:30:40
0
user31518674803552
user31518674803552 :
ሶሰት.ባዴያልቃልአያልቅም?
2025-10-03 15:23:42
0
nuriadawud
Nunu :
በደንብ አዳምጡት ቢዳአ ነዉ እንጅ ፍቹ ይሰራል ሶስቱ ያልቃል
2025-10-01 07:57:34
0
abdelity1
t.me @abdellity :
@@abdellity:እኔ ያልገባኝ በፍቺ ላይ ፍቺ እንዴት ነው የሚሆነው ፈትቻለሁ ካለ በኋላ ድጋሜ ለመፍታት እኮ በመሀላቸው ጋብቻ ሳይኖር እንዴት ነው በማሰረጃ ንገሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-09-22 16:28:28
3
user6190297981817
marhan :
አባቴ እድሜ ይስጠዋት
2025-09-19 15:01:14
2
zuz5487
M ነኝ የሊቬው :
እድወርድ አርገው
2025-09-30 15:03:03
0
user4794372496508
KUNFEYEKUN :
አሏህ እድሜያችሁን ያርዝምልን
2025-09-22 12:06:25
2
ayan86261
ayan :
እኔስ መፍታት ብፈልግስ?
2025-10-03 00:58:26
0
fuadeseid
fuadeseid :
ሠለላህ ወዓለይሂ ወሠለም❤️❤️❤
2025-09-19 14:41:57
2
slov262
S LOVE :
ትልቅ ትምርትነው ማሻአላህ
2025-09-22 14:59:52
2
user8737472853433
በጥሩ ምላስ ነፃ የምክር አገልግሎት እንሰጣለን :
ማሻ አላህ
2025-09-22 13:56:02
2
hachlu4
አንድ ኢትዮጵያ :
ያረቢ
2025-09-30 17:31:05
0
melkamu.melkamu96
Melkamu Melkamu96 :
እውነትነው
2025-09-23 20:59:07
0
juwarina152
Juti🦋🦋 :
subhanallah
2025-10-02 23:02:41
0
joker38969
AMMAR ALI :
ማሻአላህ
2025-09-22 12:16:50
2
m.dseid3
m.d seid :
🥰🥰🥰
2025-09-21 13:23:39
2
slehadin66
ጀማል ዳውድ :
🥰🥰🥰
2025-09-18 18:33:07
2
user82586654886605
kadir.aman :
😳😳😳
2025-09-18 17:58:44
2
To see more videos from user @king_nejashi0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About