@madamedia100: #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #foryoupage #viral #music #musica #musically

Mada Media
Mada Media
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 19 September 2025 05:30:27 GMT
25143
1097
54
180

Music

Download

Comments

birhsnetsiyon
birhanetsiyon :
የሸዋሉል መንግስቱ እጅግ በጣም ድንቅ ሰው ነበረች የተወለደችው ጃርሶ ውስጥ ልዩ ስሙ ጎራ የሚባል ቦታ ሲሆን አባቷንም በ1956 በሶማሌ ጦርነት እንደተገደሉ አውቃለሁ ወንድሟ አቶ ቢሻህ መንግስቱ እንደነበር ልጆቹም እንዳሉ አውቃለሁ
2025-09-19 13:25:33
17
adiam.gm
Adiam GM :
የመጀመሪያዋ የኦሮሚኛ ዜና አንባቢ አማራ መሆኑ ነው🥰🥰 አይ ዘመን ዛሬ ቢሆን ዘሯ ተቆጥሮ ከክልላችን ውጪ ይባል ነበር😭😭
2025-09-19 16:14:56
5
kulech7
kulech.7 :
የታሪክ ማህደራችን ፈጣሪ ነፍስህን በዓፀደገነቱ ያስቀምጣት።እውነትህን ያውጣልህ።
2025-10-18 16:39:41
4
tilahunteshome77
tilahunteshome77 :
ብዙዎች አዋቂዎች እንደምን ተረሱ ብሎ ሲብሰለሰል የኖረው የታሪክ ማህደር የሆነው ገነነ እሱም እንዲሁ ተረስቶ መቅረቱ ያሳዝናል 😥
2025-10-24 14:50:46
0
eaminu
Eamipom :
የኔምስኪን ሊብሮዬ ደምህን ያውጣልህ ❤❤❤
2025-11-05 15:18:29
1
user5202781579008
user5202781579008 :
የሁለታችሁንም ነፍስ ይማር ገኔ አንተም ተረሳህ እኮ 😭 የታሪክ ሰው ነበርክ የሽዋ ልኡል የኢህአፓ እሳት ራት ሆና ቀረች የገደሏት እነሱ ናቸው ።
2025-09-19 14:45:25
13
mushiraw
Mushiraw :
ገነነ ሊብሮ ነፍስ ይማር ያልተነገረለት ጋዜጤኛ
2025-09-19 14:45:39
8
fify2125
fifi :
አይ ሰው አንተም ተረሳህ ነብስ ይማር
2025-09-19 19:26:02
10
user63359516905941
ኢትዮጲያוסשלשק :
ገነነ ሊብሮ ብዙ አዋቂ ላይብረሪ ነብስ ይማር
2025-10-07 02:47:04
3
5man67
5man67 :
ሁለገብ ባለሙያ
2025-09-27 22:12:42
1
abbikassaye
Abbi Kassaye :
የሸዋሉል መንግስቱ ትለያለች... ታላቅ ደራሲና ጋዜጠኛ እንዲሁም ፎቶግራፈር ነበረች... ምን ዋጋ አለው የሀገራችን የማያባራ የፓለቲካ ሽኩቻ በወጣትነቷ በላት🥰🥰🥰❤❤❤
2025-09-27 12:50:42
3
user1661361048560
isu :
ay genene mekria... ስላንተስ ማን ያውራ
2025-09-27 20:01:30
1
panclass.com
PANCLASS :
Yeshewalul Mengistu Araddoo, was a great poet, Journalist and Photographer
2025-09-22 05:12:46
2
elijahk21
elijahk21 :
thank u Gene.ነፍስ ይማር።
2025-09-19 14:04:06
2
nunawworld
Nunaw world (ኑናው) :
አንተምተረሳህ rip
2025-09-19 19:59:56
4
mighty.mulugeta
MIGHTY MULUGETA :
ሳንጠግበው
2025-10-02 05:09:00
1
borex22gizaw
borex gizaw :
ብዙ ታሪኮችን ስታካፍል ኖረክ ግን በቶሎ ለምን ተረሳክ?
2025-09-19 15:01:43
6
user7152241140816
akiya :
አባ ኮስትር -ታሪክን እንድትወደው ያደርግሀል!
2025-10-07 04:33:45
1
eyob.wubishet
Eyob Wubishet :
የሀረር ኮምቦልቻ ልጅ ናት መሰለኝ።
2025-09-19 07:09:44
2
tutu20694
tutu :
Gene ena asham more i knew genious RIP
2025-09-23 12:38:19
1
abrhamgoshu
ayichu zewdie :
i always get regret for losing her at early age. she was a shining star who gave the brightest light to the Ethiopian art but swallowed by savage and worthless individuals. Let her soul rest in peace.
2025-09-19 16:43:07
3
shewakingdom
👑 እያሱ ደርቤ መኩሪያ 👑 :
ምን ዋጋ አለው ከቀኑ 8:00 መርካቶ ኢሀፖዎች ደፏት የዚህ ሀገር ፖተሊካ😌
2025-09-20 03:33:23
3
amanuelalemayehu87
Amanuel Alemayehu :
RIP
2025-09-19 18:46:45
1
bileleghasefa20
የሮሃ ባንድ ይለያል የምንለው በምክኒያት ነው :
ገኔ ነፍስ ይማር
2025-09-19 18:19:15
1
gmsmkca
gmsmkca :
አሟሟቷን ?
2025-09-19 18:37:45
0
To see more videos from user @madamedia100, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About