@kuntakunte.ethiopia: ሚስጥር ለማወጣጣት ይህን ዘዴ ተጠቀም! Stop asking direct questions.If you want to know someone's secret, use the CIA’s method: 🕵️♀️ This is called "elicitation" and it’s how you get anyone to tell you anything without them even realizing it. Here’s how it works 👇 (They’ll never see it coming). #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #psychology #LifeHack #viraltiktok #fyp
ኩንታ ኩንቴ
Region: ET
Friday 19 September 2025 15:41:54 GMT
Music
Download
Comments
anu💥(ተብሰልሳዩ ልጅ)😇 :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ
እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-09-20 07:27:51
176
ሐናን አላዲን :
እሺ ባሌ ከስንት ሴቶች እንደተኛ ለማወቅ ምን ላድርግ?
2025-09-20 00:30:08
136
Diyan :
አንተ ሰዉዬ ከባድ ሰዉ እያረከኝ ነዉ
2025-09-19 16:24:10
61
andualem.m10 🇨🇭🇬🇧🇦🇺🇷🇴 :
ያ ሰው ስላንተ ሚስጥር ማወቅ የሚፈልግ ከሆነ አንተ ላዛ ሰው ሚስጥርህን ነግረከው ያ ሰው ዝም ቢልህስ አስበው 😁😌
2025-09-19 19:07:09
69
wubaleasres :
ትምህርትህ በጣም ይመቸኛል
2025-10-16 00:05:34
2
mm :
የሰው ሚስጥር ማወጣጣት በጣም የሚደብር ነገር ነው
2025-09-19 19:50:26
21
ዝቅ ለጊዜው ከፍ በጊዜው👍 :
በትክክል ወንድሜ ንግግርችህ ሁሉ አስተማሪዎች ናቸው👍
2025-09-19 16:34:20
81
Ñãš Ķž. :
ለዚህ ሕዝብ ቀመር ማስተማር አያዋጣም
ቀድሞ የሚያቀው ተራ ነገር ነው 😁
2025-09-20 05:15:19
6
Mifta N&S :
እሄ አከውንት እንደ እኔ የበቢ የመሰለው
2025-09-23 17:53:37
0
Dawit Alemu :
ምርጠጥ አስተማሪ ነው
2025-09-25 23:07:18
2
alekoo19_21_27✝️🇪🇹✝️ :
ሁሉም ሰው ይሄን የሰማ ሰው እኮ ስለአሰለጠንከው እኝዴት አድርገህ ታውቀዋለህ ወንድሜ አሳብህን ስጠኝ ❤❤❤❤
2025-09-27 12:53:37
0
Seble40 :
ኧረ በቀጥታ አልናገርም
2025-10-06 11:57:54
0
Ali Man Logiya :
wow best 👌
2025-09-28 10:38:42
2
typing........ :
ሙሉ ለሙሉ እኔ ማደርገው ነገር ወላሂ
2025-09-20 03:58:05
2
" 𝓴𝓾𝓴𝓾𝓼𝓱𝓪 '' :
ዝም ማለት እኔ ወሬ አልወድም ማለት
2025-09-27 07:35:06
1
መድፈኛው🔥🔥 :
ውለታህን ግን እንዴት ነው ምንከፍለው🥰🥰
2025-09-20 01:01:02
1
waaaaaaaaaaaaa 🤐🫡 :
በዚህ መንገድ እኔን አታወጣጡኝም ጌታን ዝም ብዬ እሽ ከዛስ ነው እምላችሁ፡ ልሰጥ እምችለው ሳይንሳዊ ማብራሪያ ነው። 😂
ሲቀጥል ስለሚስትህ ያልከው፡ ራሴን ብሰድብ ይሻለኛል ብሮ በሚስቴ እማ አልሰማም ለምን የCIA ሰላይ አልሆንም 🥰
2025-09-27 05:31:03
0
Gech :
እኔ አለሁ አደል ግግም ብዬ እውነታውን እያወቅሁም ቢሆን ይሆናል የምለው ፀጥ
2025-09-20 04:07:12
1
Naso tupac :
1000 አመት ንገስ
2025-09-19 20:06:59
2
K.M.H.(F❤). :
እኔ ሚስቴን በዚህ ዘዴ ነው ያወኳት
2025-10-07 11:52:36
1
user4691014658209 :
ትክክል
2025-09-19 16:38:01
8
Tomorrow is another day እዳትቆርጥ :
2025-10-12 20:18:28
0
solat :
እኔ እንደዛ ነው ማረገው😂
2025-09-22 10:51:12
2
@abel yemaryam :
በቃ አሁንማ ነገርካቸው እኮ😁😁
2025-09-21 12:47:23
2
To see more videos from user @kuntakunte.ethiopia, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2025 TikWM. All rights reserved.