@bezawite19: #ኦርቶዶክስ⛪️ተዋህዶ⛪️ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ethiopian_tik_tok #ypfッ #ypfッ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

ቤዛዊት የክርስቶስ እስረኛ✝️🛐
ቤዛዊት የክርስቶስ እስረኛ✝️🛐
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 20 September 2025 19:31:26 GMT
204803
46925
1654
14589

Music

Download

Comments

user15613296972716
Y 21 Lij ለንሰሀ ሞት ያብቃን :
ከአባ ገብረኪዳን ቀጥሎ ማርያምን ስለ እመቤቴ የሚያስተምሩ መምህር እነዚህን ና መምህር እዮብን አየሁ አሁንም መምህራኖቺ ስለ እመቤቴ ስበኩ አስተምሩ ከልጇ አትለዮት ማርያም ሂወቴ ነቺ
2025-09-21 09:03:25
412
hiwi1208
hiwi12 :
እኔ የገርመኚ የእምነቷ ፅናት አምላኬ ሆይ እምነቴን ጨምርልኚ ንፁህ ልብ ስጠኚ🙏
2025-09-22 09:32:52
155
user25673848218704
freta shikorina :
Amen amen amen
2025-10-15 11:17:13
0
user1947419852849
Adi :
እልልልልልልልልልልልል ክብር ምሰጋና ለቅድሰት ድንግል ማርያም
2025-09-22 08:49:15
295
b44846
✅🇨🇬🦅➳ቢኒ ከእንሳሮ🇨🇬🦅🌍✅ :
ማርያምዬ የኔ እናት አዛኝቷ ወለላይቱ የኔ ፈጥኖ ደራሽ እምነቴን አጠንክሪልኝ አንቺን ካለሽኝ ምንም አልፈራም ❤❤🙏🙏🥰🥰🙏🙏 ማርያም❤❤🙏🙏ማርያም🥰🥰🙏🙏ማርያም❤❤🙏🙏ማርያም🥰🥰🙏🙏ማርያም❤❤🙏🙏ማርያም🥰🥰🙏🙏ማርያም❤️❤️🙏🙏
2025-09-23 10:51:56
67
m238441
m :
ፅኑ ህመምተኛ ሰለሆንኩ ወደ ፅኑ መዳኒት ተጠ ጋው
2025-10-01 11:30:28
10
atse7411
Atse. :
እልልልልልልልልልልልልልልል
2025-10-15 10:28:56
0
atsede.maryam2
Atsede Maryam :
የሷን ልጅ የመለሰች እመቤቴ የኔንም ልጅ ወደ ቀድሞው ጤንነቷ መልሽልኝ
2025-10-14 14:59:50
2
bu1234_2
Creater.Saerch.Insight :
በሐጥያት ቆሺሻለው እማቤቴ እናቴ ሆይ አንቺ ታውቂዋለሽ
2025-09-23 03:34:34
42
.gonder4
ሰው አለ ግን ሰው ጠፋ😭 :
ማርያም❤❤❤ ማርያም❤❤❤ ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም❤❤❤ማርያም ❤❤❤ማርያም❤❤❤እመቤቴ ወለላየ እመዋ እመቤዛዊት ለኔምኮ የኔናት ከሰው ሀገር የሞተ ልጀ አዳነችልኝ ከውሀ ገብቶ የሞተውን ነይልኝ ድረሸልኝ አልኳት አዳነችልኝ ለእናንተም ትድረሰላቹህ እናቴ ወወላየ እንወድሻለን ቤዛዊቴ❤❤❤❤❤❤
2025-09-22 15:43:12
24
seble759
seble TIihun :
2025-09-26 15:17:13
13
user73421361463766
ቆንጆ ልጅ :
ወላዲተ አምላክ ላመናት ምንም ታደርጋለች ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
2025-09-21 07:48:29
31
lakecheshetu7
lakecheshetu7 :
እውነት ነው ስዕለ አድእኖ በየመንገዱ መቸጥ መቆም አለበት እኔ ከታዘብኩት አንዱ ቅባ ቅዱስ የሚሸጥበት ብልቃጥ ላይ ስዕሉ አለ እሱ ይሁን 12 ወይም 24 ብልቃጥ የሚይዘው ካርቶንም ላይ ምስለ ስዕሉ አለ ብልቃጡ ተሽጦ ሲያልቅ ካርቶኑ ይጣላል ተመልከቱ ስዕለ አድኖ አለበት ይህ ምን ማለት ነው::የሚሸጠው ሰው ማን ነው? የሀይማኖቱ ባለቤት አይደለም ማለት ነው? ከማን ነው የምንገዛው ::የሀይማኖቱ ባለቤት ከሆነስ ያንን ምስለ ስዕል ያለበትን ካርቶን ሲጥለው ምን ተሰማው ይታሰብበት
2025-09-23 09:23:39
21
zemen922
Zemen 🇪🇷🇪🇷✌️ :
2025-09-25 01:06:30
19
birhan.moges
Jordan"07" :
ወደ እራሳችን እንመልከት አናነፃፅር እግዚአብሐ አምላክ እነኝህን የመሳሰሉ አባቶችን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-09-29 13:15:25
29
modellmulukendereje260
Modell Muluken Dereje ጎንደሬው 💪 :
አሜን ቃለ ህይወቶ ያሰማልን 🙏🙏🙏
2025-09-24 09:17:11
5
mahi00463
Mahi😘 :
እመብርሃን እናቴ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2025-10-01 03:58:37
6
user2787763436710
ልደታ ማረያም እናቴ የልቤን መሸት ፍፀሚ :
2025-09-30 15:14:11
8
meseret9060
@Masi🧚‍♀️🧚‍♀️🙏 :
🥰🥰🥰🥰እናት ማርያም 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
2025-09-23 11:06:00
27
yemary21
የጌታ ባሪያ :
እመቤቴ ታውቃለች
2025-09-21 02:58:09
88
u4980355
እዩ የደብረታቦሯ☦️ 💚💛❤️ :
እመቤታችን ድግል ማርያም ታቃለች 😢❤️🙏
2025-10-01 12:15:14
33
t.w3156
ፂዮን :
ማርያምዬ የኔ እናት አዛኝቷ ወለላይቱ የኔ ፈጥኖ ደራሽ እምነቴን አጠንክሪልኝ አንቺን ካለሽኝ ምንም አልፈራም ❤❤🙏🙏🥰🥰🙏🙏 ማርያም❤❤🙏🙏ማርያም🥰🥰🙏🙏ማርያም❤❤🙏🙏ማርያም🥰🥰🙏🙏ማርያም❤❤🙏🙏ማርያም🥰🥰🙏🙏ማርያም❤️❤️🙏🙏
2025-10-01 11:51:12
8
martalegese2
Marta :
እመቤታችን ማርያም ምን ይሳናታል ማመን ብቻ ነዉ ያምላክ እናት ምን ይሳናታል
2025-09-21 18:09:45
17
user9927633384404
m t :
እመቤቴ ለኔ ለደካማዋ እምነት ጨምሪልኛ እናቴ🥰
2025-09-22 11:08:06
64
user9925837682048
ባለ ማህተብ ነኝ :
እናቴ ድንግል ማርያም የኔ ማህተብ
2025-09-23 09:27:03
12
To see more videos from user @bezawite19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About