@yonas.belay74: ይሄን ያህል ሰው አልፈልግም ቅዝቅዝ ያልኩ ነኝ መኖር ብቻውን የሚጥመኝ . ከማንም ጋ ሳልንጓተት . . "ግን አለ አይደል ድንገት . .ከራሴ ጋ አልገጥም አልኩ አንቺን ማየት ለምጄ . አብሮ የሚመጣ ፍጡር ቢኖር እንጂ . ቅር ያለኝ ' ራሴ' ካላንቺ . አይገርምሽም ካንቺ ምህዳር ካላንቺ ምህዋር ልክ ስኒ ካለ ገሉ ሲያቀርቡ እንደሚል ቅር እንደምል ጭር ... ከራሴ አልገጥም አልኩ ? አንቺን ማየት ለምጄ . አብሮ የሚመጣ ፍጡር ቢኖር እንጂ . ቅር ያለኝ ' ራሴ' ካላንቺ . አይገርምሽም @Andu Getachew #ግጥም #creatersearchinsights #foryoupage #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral

Yonas Belay
Yonas Belay
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 21 September 2025 07:38:31 GMT
5739
301
11
31

Music

Download

Comments

mekd_7
መቅዲ_ወለተ ሥላሴ :
ከራሴ ጋር አልገጥም አልኩ አንቺን ማየት ለምጄ አብሮ የሚመጣ ፍጡር ቢኖር እንጂ ቅር ያለኝ 'ራሴ' ካላንቺ🥰
2025-10-15 17:28:37
0
beimnet560
በእምነት_16 ~🤎 :
🥰👌ሁፋ
2025-09-29 11:20:45
1
tsionawitua1621
በእሾህ መሃል ፅጌረዳ :
🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-27 09:56:04
1
user6636590629994
user6636590629994 :
😁
2025-09-26 08:50:22
0
user6636590629994
user6636590629994 :
😂
2025-09-26 08:50:22
0
user6636590629994
user6636590629994 :
🥰
2025-09-26 08:50:22
0
ahmed.seid041
Ahmed Seid :
❤❤❤
2025-09-21 15:34:43
0
user99312839751155
Abebe Chala chew :
👍👍👍
2025-09-21 14:55:21
0
tamrat12lij
Dn tamrat 12 Lij :
🥰🥰🥰
2025-09-21 08:15:13
0
To see more videos from user @yonas.belay74, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About