@henery_duna:

🅗🅔🅝🅞🅚
🅗🅔🅝🅞🅚
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 21 September 2025 15:33:53 GMT
93078
5118
153
1430

Music

Download

Comments

user4068886078253
Diamond :
ይህን መዝሙር ስሰማ ውስጤን የሆነ ነገር ይወረዋል።ግን ህፃንናት አምባ የት ነው የሚገኝ?
2025-09-27 09:22:50
6
keradiyo5551
keradiyon :
እቺ መዝሙር አናትም አባትም ሆና አሳደገቺን... ትዝታዋስ 🥺🥺🥺
2025-10-12 17:43:55
1
user7493540152165
user7493540152165 :
ያልኖርኩበት ግን የሚናፍቀኝ ዘመን👍👍
2025-09-24 10:05:15
36
user47272744454394
user47272744454394 :
በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ
2025-10-07 11:05:30
2
girma.getu.bancha
girma getu bancha :
አላገ በጣም ትልቅ ትዉስታዬ ናት አብጃታ ሻላ ዘራይ ሰብሌ ዋው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2025-09-26 17:06:35
4
goya85791
goya :
ኢትዮጵያ ምርጥ የነበረችበት ዘመን
2025-09-22 14:43:00
31
ade82352
mulu :
ለምድነው ይሄን መዝሙር ስሰማ ውስጤ የሚረበሸው
2025-09-24 14:00:34
8
user2804922515050
user2804922515050 :
የኖርኩበት በጣም የምወደው ዘመኔ ትምህርት በነፃ የተማርኩበት በዕረፍት ጊዜ ወተት እና ዳቦ እየበላን አይ ጊዜ ማን ያምናል
2025-09-24 19:49:26
8
user19632562144252
TENSAYE :
ምን ልበል ጠፋኝ ሐላጌ
2025-09-29 15:14:52
2
geremew697
GGG sssssየማሪያም ልጅ :
ክብር ለመግቱ ሐይለማርያም
2025-09-30 17:26:52
2
buzyee.buzayew
Buzyee Buzayew :
አባባ መንጌ ለዘለዓለም ኑርልን
2025-09-25 20:15:28
8
user9784012137807
Abe :
እዛ ነበርኩኝ የነበረ ትዝታ
2025-09-24 17:01:48
13
bisrat09
Bisrat ዳዊት :
አይይይይይይይይ ያ ደግ ጊዜ
2025-09-28 19:23:55
1
user9061436114736
mahlat :
የ ይነዋ ያች ፍቅር ብቻ የነበረባት አገር ኢትዮጲያ የጅግናው መሪያችን መንጌ ዘመን ነው አባታችን ።
2025-09-24 17:26:00
6
user8357946765802
የድሬ ልጅ ነኝ የዛች የበረሃዋ ንግስት :
ኢትዮጵያ አንድ ሀገር እና አንድ አይነት ሕዝብ በነበራት ዘመን 💞💞ኡፍፍፍ ያ ግዜ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔
2025-09-25 16:16:07
8
leul.gebru3
leul gebru :
ኢትዮጵያ ንፁህ መሪ በዘረኝነት ያልተበከለ ህዝብ እያላት
2025-09-24 18:03:50
7
tiz1761
xxxx :
1972 ጸሀዬ ግጥም አለም ጸሀይ ወዳጆ
2025-09-21 17:49:46
5
kiya_708
kiya_708 :
ልጅነቴን አስታወሳቸሁኝ
2025-09-28 19:15:20
2
lema.gimilu
Lema Gimilu :
ዘረኝነትምነንእደሆነየማይታወቅበትዘመን
2025-09-24 22:20:31
4
ysofsolymain
ysofsolymain :
ከየት አገኘሀቸው ትዝታ ውስጥ ገባው
2025-09-27 17:17:58
4
firefiru0
geme :
❤❤❤ ሞጆ ፋና የተማራችሁ ሁላችንም መተከዝ ሣይሆን አሁን ለትምህርት ቤታችን ልማት ዘመቻ ተፈልገናል ሁላችንም በህይወት ያለን ሁሉ የትምህርት ቤታችንን ውለታ እንክፈል።❤❤❤❤
2025-09-27 19:34:58
4
tesfaye940
tesfaye940 :
እድሜልከ፡በውሰጣችንይኖረል
2025-09-25 03:11:52
5
endalk380
endalk :
የአንድ እናት ሀገር ልጆች ምርጥ ዘመን !! ለትዉስታክ እጅግ በጣም አመሰግናለዉ በርታ 🥰🥰🥰
2025-09-24 20:00:40
5
brektmekon
Brekt Mekon :
good
2025-09-30 13:03:09
1
user9281569551079
Muluwork abeb :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አምባዬ ስወድሽ
2025-09-26 09:28:06
2
To see more videos from user @henery_duna, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About