@henii_habesha: ጣናን ለመጏብኘት የጀልባ ዋጋ ስንት ነዉ? 🚤 #bahirdar

Heni Habesha
Heni Habesha
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 21 September 2025 16:07:57 GMT
151118
9044
176
568

Music

Download

Comments

xoxo91009
com :
32ሽ ብር ይለኛል ተወልጀ ባደኩበት ጣና 50 ብር ከፍየ ነው እንደፈለኩ ምዝናና
2025-09-21 16:23:11
493
9955kingdom
ወናፍ :
አማራ አይሰልጥን የምንለው ለዚ ነው 🤣🤣
2025-10-11 09:45:40
2
belaya224
belaya :
እረ ድፍረት
2025-10-13 13:23:51
0
hreeee56
wwwww :
ውስጥ ለውስጥ ቀይ ባህር ታደርሰኛለክ😂
2025-09-21 20:19:10
310
alehegn069
ሸበላዉ ጎጃሜ My ደጋ ዳሞት :
ኧረ አታስቁኝ ገና እደወረዱ ናቸዉ ፋራ ናቸዉ 32ሽ ይላሉ
2025-09-21 23:57:30
44
user8249372827708
habtemayam :
እኔኮ ደብረማርያምን ክብራን ገብሬልን እንጦንስ እየሱስን በ 300 ብር ነዉ ያየሁት ።
2025-09-22 04:21:07
60
babaqe12
1111 :
አራት ኪሎ ያስገባኛል እንዴ
2025-09-22 07:11:42
1
wasieteme
123456789 :
እኔ ፓኬጅ አለው ብለውኝ ጀልባ ውስጥ ከገባሁ በኋላ የብሩ መጠን ሲነግሩኝ ያስደነግጣል።በጭቅጭቅ ለ30ደቂቃ 3500ብር አስከፍለውኛል።
2025-09-22 12:22:24
0
silva23thebdr
silva :
መጀመሪያ ምታናግረውን ሰው እወቅ ስለ ጣና የአስጎብኔ ቢሮ አለ ከዛነው ብዙ መረጃ እምታ ገኘው
2025-09-21 18:41:17
2
fast.news41
ኢትዮ ፎከስ :
ይህን ጉዳይ የባህርዳር ከተማ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ካለ አፋጣኝ ማስተካከያ እንዲደረግ ቢሰራ መልካም ይመስለኛል። ይህ ዝርፊያ ነው።
2025-09-23 12:34:37
1
user5840104387167
ከጊዜ የተሻለ መድሀኒት የለም🙏 :
አረ ጎበዝ አጨብጭብ ውስጥ ለውስጥ ቀይባህር ነው የሚወስደን ወይስ
2025-09-22 03:17:29
0
yitecomputer
yite computer :
ኢንትሮው ደስ አይልም ሰውን የተሰሳሳተ መረጃ እንዲይዝ አድርገኸዋል (መጨረሻ ላይ ብትናገረውም)
2025-09-21 18:07:54
15
251960340255yahoo.com
ⒺⒹⒺⓃ🌴🌴🌲 :
አቤት ጉድ በሀገራችን ደሞ የምን 32ሺ ብር ነዉ እዉይ ከሆገር ነዉ እንዴ የምታስወጣን😂🤭🤭
2025-09-23 06:19:03
1
natanem530
ሶሎሜ የጌታ ተከታይ :
😂😂32ሺ አሁን በብልፅግና ነዎ
2025-09-23 16:56:55
0
user1912179234559
ስልኬነው ጠላቴ :
ብትርቅ በለው 3_4 ሺብርነው
2025-09-21 18:52:32
0
__habesha2
@__Habesha :
defar 32000 birr keld new
2025-09-23 03:48:58
0
hayl68962
haile :
ደብረ ማርያም 300 ብር ወገን ተረጋጉ ማርያምን 🥰🤣 እየሰከሰ ነው ይሄ🤣🤣
2025-09-22 15:48:09
0
gechoamhra
gechos :
እረ ሁሉም ካፒቴን መሆን አለበት አ
2025-09-23 11:00:31
0
ezana103
ezana :
ውስጥ ለዉስጥ ገነት ነው ሚወስደው
2025-09-21 20:47:18
0
bereket4977
Bereket Yaregal🔹 :
ደግሞኮ ዋጋውን ጀልባ ውስጥ አስገብተው መናገራቸው
2025-09-21 16:23:25
29
kale18183
kale :
ገቢዎች የት ገብተው ነው 😳
2025-09-22 18:41:39
0
yared1805
Yared Official :
እንደበፊት 200 እና 300 ከፍለን መዝናናት እንዳንችል ከተማ አስተዳደሩ አስቁሞታል
2025-09-22 04:43:39
0
ghostnazu
ክስተት/መንፈስ ከናዙ :
አታፈሩም እንዴ የራሴን ጀልባ ይዤ አልመጣም እንዴ ምነው ፈጣሪ በነፃ እንደሰጠን እረሳችሁት እንዴ
2025-09-21 17:56:21
0
masta.kefa
Masta Kefa :
ባክህ እኛ 100 ብር ነው የጎበኜሁትትትቴ
2025-09-21 17:44:07
0
seyahabib6
seya man :
ethiopia መጣቷን እረሰቶ ነዉ በለኝ
2025-09-24 01:08:11
0
To see more videos from user @henii_habesha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About