ምን ማለት ነው አባቴ እሄ የፔፕ ቡድን ነው ጎል ያገኙበት ሰዓት celebrate የሚያስደርግ ነው he was fighting with pep's team በቃ ለትችት በጣም ትጣደፋለህ እሄን team ያሳየህ አርቴታ ነው ደሞ it takes time ወደ ትራነስዚሽን ኳስ ለመቀየር ምን እንደምልህ አላውቅም let you suggest who is the right person to be coach of this team?