@aronjoy13:

✝️ keolda ☦️
✝️ keolda ☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 22 September 2025 11:29:14 GMT
95074
3779
1181
2232

Music

Download

Comments

fetawokzemenu
fetawek zemenu :
ሀገር እዚህ ደረጃ ደርሳለች ሀገር ጠብቅ የተባለ ወታደር ስራውን ትቶ የማስፈራራት ስራ ያከናውናል ሀይ የሚለው የለም
2025-09-22 12:34:16
283
milla.king1
milla king :
ነጋሽ በዳዳ ለ እውነት የሚኖር ሰው ነው በርታ 🥰🥰🥰
2025-09-22 12:41:19
100
getnetge
Getnet :
አንተ እንደያዝከዉ ሽጉጥ እኛም አናጣም አንተ ስረዓት ብትይዝ ይሻላል
2025-09-26 14:16:09
0
yalemzewdayalaw
Yalemzewd :
ወንድሜ ነጋሽ የሚጠብቅህ አይተኛም አያቀላፋም
2025-09-22 15:01:14
103
teweldearsenal
Tewelde arsenal :
ለማስፈራራት ነው እንዴ ልብሱ የለበስከው???
2025-09-22 14:45:26
120
ab210035
AB :
አብይ ገነባሁት (reform) አደረኩት የሚለው መከላከያ 😂😂😂😂😂
2025-09-23 16:23:30
0
yemariyam.liji
Abera :
ሀገራችን እኮ መድሀኒያለም ነው የሚጠብቃት
2025-09-22 12:37:25
88
feven827
sarina :
ሀገራችንን የሚጠብቃት እግዚአብሔር ነው
2025-09-22 13:27:28
128
belaygebretsadik
Belay Gebretsadik :
ዳር ድንበር ተዳፍሯል ወደዛ በትሄድ ባይ ነኝ ወታደራችን ምን ታረጋለህ ቲክቶክ ላይ🤨
2025-09-22 14:30:42
86
hlufmeresa922
Haftu Eyasu :
ወታደር ሃገርን እንጅ ከፖለቲካ ምን አገባው
2025-09-22 14:38:04
52
mathioswubshet
Mathios Wubshet :
ትክክል ነህ ወንድሜ አከበርኩህ ጀግና ንገረው
2025-09-22 18:58:10
2
bini6570
bini :
ሥለ እምነቱ መብቱ ነው መናገር
2025-09-22 15:28:40
18
befikadumulugeta
befikadumulugeta :
ስማ ልብሱን የለበስከዉ ሰዉ ለማስፈራራት ሳይሆን ህግን ተከትለህ ሀገር እድታገለግልበት ነዉ
2025-09-22 14:18:55
43
user23049638669272
senay :
መከላከያ እኮ የለም ልብሱ ብቻ ነው
2025-09-22 17:10:51
17
pramad.ethio
Pramad Ethio :
በእንደዚህ አለባበስ tiktok ይቻላል..?አለቃ የለውም እንዴ..?
2025-09-22 16:29:30
12
w.wonde404
alazar404 :
ፈንጂ ወረዳ ላይ ማለት ምን ማለት ነው?? ዝም ማለትስ ባለብህ ቦታ ብቻ ተናገር ሲልስ ምን ሊል ፈልጎ ነው???
2025-09-23 12:15:34
0
revorevovenge
መሀመድ ሺፋ :
ዛሬም መከላከያ ጀግና ነው 💪💪💪
2025-09-22 18:21:01
2
habtamutesfayemuh
ሀብትሽ :
አታስፈራራ የጊዜ ጉዳይ ነው እሺ አንተን ብሎ የሀገር መከላከያ ☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺
2025-09-22 14:55:23
27
binibini4454
Bini Bini :
ብንጸድቅም ባንጸድቅም እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንን ማርያምን🥰🥰
2025-09-22 15:00:05
17
user7147176624533
user7147176624533 :
አንተ ማን ነህ ዝም ብለክ የራስክን ስራ እወቅ
2025-09-22 14:58:10
21
enate.hiwote.enat
ሞጎስ ግዛው :
በምክናቴ አደለም መከላከያ ገደይ ነው የምንለው
2025-09-22 16:39:56
19
muler76me
Muler :
ነጋሽ አንድ ነገር ቢሆን ተጠያቂው አንተ ነህ ዝምታ ፍራቻ አይደለም💪💪💪
2025-09-22 17:44:25
13
shewa.shewa17
ፈራ ታራክ የለውም :
ይሄ የወሊድ መከላከያ ነው
2025-09-22 14:57:18
6
maneteke19f4
mane tekel fares :
አንተማነህ ግን ሰውን የምታስፈራራው
2025-09-22 13:32:37
35
user5314458547105
yemu :
አረ ጎበዝ ድምበሩን ማን አየጠበቀነው???
2025-09-22 17:11:16
5
To see more videos from user @aronjoy13, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About