@lawyermohammedmebrat: #ጠበቃመሐመድመብራት #advocate #law #negarit #viral

ጠበቃ መሐመድ መብራት እንድሪስ
ጠበቃ መሐመድ መብራት እንድሪስ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 22 September 2025 11:45:37 GMT
164342
4092
95
865

Music

Download

Comments

biruk7308
biruk :
ፈቃድ የሌለውን መሣሪያ ፈቃድ ማውጣት ብንፈልግ ምን ማረግ አለብን
2025-09-23 10:45:11
4
hadushwelday523
Hadush welday :
ፍቃድ ለመግኘትስ መሟላት ያለባቸው
2025-09-30 19:55:55
0
anbese54
Anbese :
ጥያቄ አለኝ ከክልል ፍቃድ ተሰጥቶት ፌደራል ላይ መያዝ ይችላል ዎይ?
2025-09-22 19:55:27
1
user6142051424962
user6142051424962 :
ካአዲስ አበባ ዉጭ የአገኘዉን ፍቃድ አዲስ አበባ ዉስጥ ማዛያዝ ይቺላል
2025-09-22 17:05:57
4
tamene15
ethiopia :
1990 ያወጣውት ፈቃድ ይታደሳል ወይስ በዛው ነው የሚቀጥለው
2025-09-22 18:30:29
1
alemzewd19
Alemzewd zenebe :
ፍቃድ እያለው መሸጥ መለወጥ ለሌላ አካል አሳልፎ መስጠት አይችልም።ማውረስ ግን ይችላል ወራሹ ከፍቃድ ሰጪው ከታመነበት በፍርድ ቤት ሊወርስ ይችላል
2025-09-22 13:13:32
6
khalid.abas3
Khalid Abas :
እየተንቀሳቀሰ እያለ ሰው ጥቃት ሊያደርስበት ከሞከረ እንዴት ይጠቀማል?
2025-09-22 17:08:28
0
wolde.ketema
Wolde Ketema :
የጥይቱ ብዛት ፍቃድ ሲሰጥ ከነበረው ብዛት ካነሰስ እንዴት ይታያል?
2025-09-22 19:34:49
1
user2190695661709s
user2190695661709s m :
ከቤተሰብ ዉርስ ቢሰጥ ወይም ስም እዲዞርለት መጠየቅ ይቻላል?? ፍቃድ የሌለዉ መሳርያ ፍቃድ እንዴት ሊወጣ ይችላል ከሕግ አንፃር ማብራራያ ካለህ
2025-09-24 03:49:01
0
nasr9483
abu imran :
ፈቃዱ ከወጣበት አካባቢ ውጭ በያዝስ ይችላል?
2025-09-22 18:42:25
0
teddy.kebero
Teddy Kebero :
ተሳስተሐል ሶስተኛ ወገን የለም
2025-09-22 17:42:15
0
endt7777
A0000+1 :
ፈቀቃድ ለምን ለምን ምክኒያት ሊሰጥ ይችላል???
2025-09-23 13:45:28
0
nauhuwubantezeme.f
authentic Amhara :
ማንችፈቅዶልን በድብቅ እንይዘዋለን እንጅ
2025-09-24 15:21:37
1
rkg792
R K G :
ባክህ ለኛ ቄሮዎች ህጉ አይሰራም
2025-09-22 19:17:03
0
seidbahredin03
Seid Bahredin :
አረ ከጦር መሳሪያ ዉጭ ንገረን 🥰
2025-09-23 04:50:37
0
kedir.ali83
kedir ali :
ሰው በምሽት በሹጉጥ እየተመጣ ነው 😭
2025-09-22 17:39:13
0
getshuhani
@getshuhani :
ፍቃድ ለማውጣትስ ምን ምን ማሟላት አለበት??
2025-09-23 13:45:54
0
tolamariam
Eng. Tolamariam :
ከክልል ወደ ሌላ ክልል ይዞ መንቅሳቀስ ይችላል?
2025-09-23 09:29:02
0
getenete5
ህንዱ የሚዛኑ :
ፍቃድ ኖሮት ከአንድ ክልል ወደ ሌላ ክልል ይዞ መንቀሳቀስ ይቻላል ወይ?
2025-09-23 17:04:18
0
shuka1923
Shuka :
ፍቃድ አሁን እየተሠጠ ነው?
2025-09-22 19:56:42
1
ousman.hassen48
ousman Hassen :
ለ እስናይፐር ፍቃድ አለ ወይ😍😍😍
2025-09-22 17:25:24
0
mamush.seid7
Mamush Seid :
Thank you so much
2025-09-22 20:02:11
0
gashutade
gashutade :
ፍቃድ ካገኘበት ቦታ አንስቶ እስከስን ኪ ሜ ይዞ መንቀሣቀስ ይችላል ?
2025-09-23 15:57:04
0
adumuslim1
ADU MUSLIM :
ፌደራል ላይ እየያዙ አይደል እንዴ
2025-09-23 13:41:17
0
tesfaye.demeke4
Tesfaye Demeke :
ፋቃድ የለዉን የጦር ማሰረያ ይዞ ከክልል ወደ ክልል ማንቃሰቃስ ይቻላል ወይ
2025-09-24 02:00:37
0
To see more videos from user @lawyermohammedmebrat, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About