@aronjoy13:

✝️ keolda ☦️
✝️ keolda ☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 22 September 2025 13:44:59 GMT
328995
21875
2116
18160

Music

Download

Comments

tesh2603
tesh :
ወንጀለኛ ወታደር ስለሆነ በህግ ይጠየቅ ።
2025-09-22 15:06:24
773
tsegaye2409
🥋Master Tsegaye :
አንቴም እንደ እሱ እየቀሰቀሰክ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ ምን ይባላል
2025-09-22 16:44:41
35
abrham1232
a b :
ለህግ ይቅረብልን
2025-09-22 19:16:14
1
user40042001744081
kalid :
እኔ የእስልምና እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን እንደዚህ አይነት ተግበር የሁሉም ተቋም በሆነው መከለከያ ዩኒፎርም ለብሶ በተጨማሪም በፍርድ ቤት መብቱን መጠየቅ ሲገበው እንደዚህ አይነት ተግበር መፈፀሙ በህግ መጠየቅ አለበት
2025-09-25 06:55:02
1
emmanueladdisu
Aman :
ላንተም አይቀርልህም
2025-09-22 16:07:50
27
zedo8424
Zedo :
መከላከያ ሚኒስቴር ይህን ግለሰብ ተጠያቂ ማድረግ አለበት አለበዚያ ተቋሙ ገለልተኛ አይደለም ማለት ነዉ
2025-09-22 16:14:14
384
aschilosh3
በመጨረሻም ሁላችንም ታሪክ ነን :
ነጋሽ ቢሞት ቢኖር ምን ሊፈይድ ለዚች ሃገር መከላከያው ግን ለሀገራችን ክብር ህይወቱን የሰጠ ነው
2025-09-22 20:30:53
2
kokeb09
kokeb :
አንተም አይቀርልህም
2025-09-22 15:21:56
7
proudofmyfather29
ቀኝ አዝማች :
መከላከያ ዉስጥ ኦርቶዶክስ የለም?🤔
2025-09-22 18:22:48
13
edu6728300438645
yedidiyaየእናቱ ልጅ :
እንደሱ መከላከያውስጥ የኦርቶዶክስ ልጅ የሊለ መስሉት ነው
2025-09-22 16:12:50
111
fekaduabera3
fekaduabera3 :
ሁሉም ነገር ለናንተ ሲሆን ነው የሚሰራው ህጉም ምኑም ህግ ቢጠይቅ እንደናንተ የሚጠየቅ አለ እንዴ
2025-09-23 04:28:34
1
belay.moges1
ድኛለሁ። :
አንተንም ይመለከትካል
2025-09-22 15:50:24
14
barkot140
barkot :
አንተም ወንድሜ መሰመር እያለፈክ ነው መከላከያው አግባባው ነገር ነው የተናገርው
2025-09-22 19:19:55
0
aniel1267
አ ኒ ኤ ል. ☦️ ፪፩ ፪፯ :
ሲጀመር ወታደር ስለ እምነት ምን አባቱ አገባው እኔም ወታደርነኝ ግን ያለሁበት ቦታ መዝሙር እንኳን ስታዳምጥ ከተገኘህ ስንት ነገር ትሆናለህ ቆይ ስንት አይነት ውትድርና ነው ያለው ግን
2025-09-22 16:12:36
120
ayertena_oldies
💥አየርጤና-OLdies 💃🕺 :
የሚገባውን ይሰጠዋል
2025-09-22 20:29:04
1
iyasu.taffese
Iyasu Taffese :
ቆይ አንተም ትገባበታለህ
2025-09-22 16:08:10
4
mercymercy783
Mimi :
መብቱ ነው
2025-09-23 02:00:09
0
birhanu.weldesenb
Birhanu Weldesenbet :
እምነቱን በመከላከያ ልብስ እያስከበረ ነው
2025-09-22 15:36:12
209
zeru214
zeru214 :
እውነት ለመናገር እናተም በጣም ጠግባቹሀል
2025-09-22 16:04:48
10
reconnecting33
Wendmagen :
መከላከያ ጤንጤ ነው እንዴ
2025-09-22 21:07:08
1
onelovehabesha19
yared One ሂዱ መጣው😎 :
በህግ ይጠየቅልን
2025-09-22 15:50:05
41
desdes506
@DesDes :
እረረረረ እንደዚህ ብለን ከሄድን እኮ መስቀል ያሰሩ የኦርቶዶክስ አማኝ ወታደሮች ኢትዮጵያዊ አይደሉም ልትሉን ማለት ነው???
2025-09-22 16:40:44
2
yordi8323
yo yo :
min yametal enkuan meleyo lemin medif ayilebisim
2025-09-22 14:55:12
1
user4863267519586
ሳራ የጌታ ልጂ :
ወንጀለኛው አንተነህ
2025-09-22 16:18:31
6
To see more videos from user @aronjoy13, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About