@nardimesfeni0: #ምስጋና_ነው_ሥራዬ #እልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏 #እንደእግዚአብሔርማንምየለም❤❤ #እረኛዬ_በጣም_እናመሰግናለን👏👏🙏🙏 #ወንጌል_ኢየሱስ_ነው

የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው
የተቤዠኝ ኢየሱስ ነው
Open In TikTok:
Region: LB
Wednesday 24 September 2025 08:05:42 GMT
15901
846
51
474

Music

Download

Comments

aarondevid
A"aron :
ይሄን ሁሉ ትተን መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ያልነው ለዚህ ነው ማይሳሳ ማይስተካከል ማይቀየር የአእግዚያብሔር ቃል ብቻ ነው
2025-09-26 06:07:25
4
fentahun539
Fentish27 :
ቤተ ክርስቲያን ወንጌልን ትስበክ እና ሰዉም ይዳንንን
2025-09-24 20:56:20
8
user53401910369345
gos :
በተክርስቲያኗ በነ ዘቤ ተረት ተሞልታለች ስለዚህ እንደ እርሶ ያሉ የወንጌል ቀናተኛ የሆኑ አባቶች እንዲነሱ ና እዛ ቤት ውስጥ ያለውን ግሳንግስ እንዲያስወግዱና ወደቀደመችው የሐዋርያት አስተምሮ እንዲመልሷት ፀሎታችንና ምኞታችን ነው። አሁንም እግዚአብሔር ኦርቶዶክስን ከገባችበት የፀረ ወንጌል የምንፍቅና ትምህርት ያውጣት!!!አሜሜሜሜሜሜን
2025-10-23 08:48:35
1
user4439172615326
Amsalu1200 :
ድምጻቸው ሞገስ አላቸው ይባረኩ
2025-11-01 05:11:55
0
nafookoo1
Haile Fida :
ኦሮቶዶክስ ለህጎ መቅረብ አለባት
2025-10-05 08:50:25
0
user740059
user740059 :
ሲኖዶሱ እራሱ ሙትቻ አደለም እንዴ? የዶሮ መጽሃፍ ዘቤ ሲያስተምር ዝም ያለው።
2025-10-01 13:23:48
2
daniel.teka1
እውነት/ሀሰት? :
በነገስታቶች የሚመራ ሀይማኖት ጤናማ ሊሆን አይችልም 🤔
2025-09-27 04:39:02
0
bezamlm
BEZAMLM :
This is the true Orthodox!
2025-09-25 02:55:04
7
g33b11
ጊዜ የማይፈታው የለም :
ኦርቶዶክስ መከሰስ አለበት አገርን ለብዙ አመታት በገድላት እያጃጃለ ህዝብን አደቆረ
2025-09-25 19:19:20
2
user1812343652281
ephi :
ትልቁ ስህተት ከግብፅ መልካም ነገር መጠበቃችን ነበር !
2025-09-25 05:23:12
4
selam3614567
selam gr :
እግዚአብሔር ይባርክህ
2025-09-24 10:45:27
1
amenfnfn
እግዚአብሔር መልካም ነው :
yes
2025-09-24 11:46:08
1
queenseble_gezam
queenseble_gezam :
ቀኖና ችግር የለውም። ተሐድሶ ማለትም አይደለም
2025-10-30 20:12:24
0
queenseble_gezam
queenseble_gezam :
አዋለድን የመቀበል ግዴታ የለብንም። እስካሁንም ቤተክርስቲያን በይፋ አልተቀበለችውም።
2025-10-30 20:14:37
0
pastortamru
ሐዋርያውን የወንጌል አገለግሎት :
ወንጌል ይቅድማል
2025-10-12 03:37:34
2
user19382474981305
denaru :
አባ ኮተትነው የሞላው ምንም የምቀነስ የምጨመር የለም መጥፋትነው ያለበት
2025-10-30 16:45:46
0
a521853
Aአ :
ሰው የራሱን ስንፍና ሚዲያ የሚያወራው ካስተካከለ በኋላ ነው።
2025-10-09 17:43:07
0
meseret.gashaw8
Meseret Gashaw :
እውነትን አጥብቀን እንያዝ እንጂ ሰው የሚፈልገውን አይደለም
2025-10-23 16:35:16
0
dmg3034
ለምን አልነገራችሁኝም🤔 :
እነሱስ እየተስተካከሉ ነው ይክተካከላሉ። የተሐድሶና የጰንጠ ምንፍቅናስ መች ነው የሚስተካከለው ?
2025-10-26 06:52:18
0
genet0459
Genet :
2025-09-24 14:18:25
2
tibe.melake
Tibe Melake :
bhaqi
2025-09-24 08:11:57
1
2023elperez
ADONAY YESHUWA :
🥰🥰🥰
2025-10-29 18:17:15
0
abiyot.abiyot.bed
abiyot abiyot bedada :
🎄🎄🎄
2025-10-16 12:57:00
0
samidan.samidan2
Samidan Samidan :
🙏🙏🙏
2025-10-03 05:20:14
0
tarikuashamo
Tare man +2 :
🥰
2025-09-29 04:22:12
0
To see more videos from user @nardimesfeni0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About