@gigi_shebabawfan2: #ejgayehu_shibabaw #እጅጋየሁ_ሽባባው_ጂጂ #gigishebabawfan #gigishebabaw #creatorsearchinsights2025

gigi_shebabaw fans
gigi_shebabaw fans
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 24 September 2025 14:08:08 GMT
100320
9055
203
2452

Music

Download

Comments

user2959344091127
YeEthiopiawerk :
ግሩም ፣ ግሩም ፣ ብሎም ልዩ ነው በውስጡ የተካተቱት የጥበበኞች ገጣሚዎች ስምና ግጥሞችን የተካተተበት ሲሆን ዓይናቸው የማያይ ነገር ግን ልበ ብርሃን በአደዋ ጦርነት የግጥም ጥበባቸውን መሳሪያ አድርገው ከተሳተፉት ገጣሚዎች መሃል ዓይናቸው ሻያይ ልባቸው ግን ጠላቱን በግጥማቸው በአርበኞቻችን ያስወቃውን ጀግናም ስማቸውን አካታለች። ስታድስምጡ የምታውቁትንም ያስታውሳችኋል ያላወቃችሁም ታውቁታከችሁ።
2025-10-04 20:00:15
1
hanuniqueen
ሀኒ ሺፎን 👗 Online Shopping🛍️ :
እረ ጎበዝ ሸር ሪፖስት🥺❤
2025-09-25 09:39:27
29
coffeebu
coffee :
ጂጂ😍 አደዋ ላይ አንድም ስም አለመጥቀሷ መቼም ማይደገም አርጎታል👌👌
2025-09-24 19:55:08
20
user91142766117830
ኢፍሬም አበራ :
እዴትነሺ ውዴየኔጀግና
2025-09-30 17:06:23
0
saraamharawit
Sara Amharawit Ethiopia :
The way she speaks is sweet and clear🥰🥰አንች ግን ትናንት የሰጠሽን ሊንክ አይሰራም እኔማ ዮቱብ ገብቼ ራሴ እፈልጋለሁ🥺
2025-09-25 05:15:52
8
sd2119
ሰማ(እግዜር)ዳኛው(ŝēmªĒģžïéŕ Đâĝňáŵ] :
🙏🙏👌👌👌 ስለ ሊቀ መኳስ ምስጋናው አዱኛም እንዴምትሄጅበት አምናለሁ🙏🙏🙏
2025-09-26 06:27:22
0
tg.bete.amharawolo2
Tg Bete amhara(wollo)የጁ🔥✊🏌 :
ልስረቅሽ😎🥰
2025-09-24 22:31:52
5
girmamoges426
Girmamoges :
እህ የኔወርቅ
2025-09-26 16:57:57
0
mili.faraw
mili mili :
እኔ የጉዞ ዓደዋ 5ተጓዥ ነኝ የጉዞ ስሜ ሀሰን አማኑ ነበረ
2025-09-25 20:14:51
4
muluken.debebe
Muluken Debebe :
የኔ ወግ አዋቂ ከፍ በይልኝ አመሰግናለው 🙏🙏🙏
2025-09-29 10:13:07
3
user6762540155226
WOLLOYEW :
ማናት ጀግና
2025-09-25 17:46:32
0
pipo20615
pipo :
ቆንጆ አቀራረብ ፣በርቺ
2025-09-26 15:19:08
0
yomeep3
Yo Me Ep :
"አይ እናት ወለደች" የሚባልላት ልጅ አንቺ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
2025-10-05 23:17:13
0
mesele.mengesha3
Mesele Mengesha :
አድንቂዉ ፍኖን
2025-09-25 21:24:50
0
sisayazene
@Sitota&Meba :
የአንች መወድስ ደግሞ ልዩ ነው
2025-09-27 14:15:53
3
seid.ousman0
seid ousman :
የማይጠገብ ምርጥ አገላለፅ በርች
2025-09-25 19:22:02
0
omerhussen577
Omer Hussen :
አች ራሱ ጀግናነሽ 🥰🥰
2025-09-24 23:24:05
12
nathnael844
N@ti :
👏👏👏👏ዋው! እጅግ የሚገርም አቀራረብ እና አተራረክ በረቀቀ የታሪክ እውቀት።በርቺ!👍💪👏👏👏
2025-09-26 10:07:49
1
gashawtiringo2
gashawtiringo2 :
ምን ላርግሽ
2025-09-26 02:31:37
0
yab9111
yab :
ፓፓፓፓፓፓ አቦ ይመሰረታል ምርጥ ስራ
2025-09-25 17:22:36
0
user67507947
ወሎ ጠቅላይ ግዛት :
ወሎ ቀድሞ የነገሰ ነበር
2025-09-27 17:01:22
0
etegewoyni
Etege :
ማናት ደስ ስትል
2025-09-25 17:34:15
3
fikiru.yilkal
fikiru yilkal :
ውውውውው። የኔኔኔኔ ማርርርር አገላለፅሽ ግሩም ነውውውው።
2025-09-27 02:54:56
1
tajist.ammaru
ማርያም አማላጅ ናት :
በጣም ጀግና አገላለፅሽ ለራሱ ተሰምቶ አይጠበቅም ትችያለሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-25 05:10:42
11
To see more videos from user @gigi_shebabawfan2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About