@lij_ramzi: Un follow ወይስ follow 🙌🏽🦅@eliyas Shitahune @#Official# Mekdi #lij_ramsa

L I J   R A M S A 🦅
L I J R A M S A 🦅
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 September 2025 15:38:12 GMT
3260706
440923
9578
31309

Music

Download

Comments

bebohabesha
yeab19 :
ለጭቃ አዝናለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር 👏👏👏
2025-09-24 18:28:40
6640
yuti_nass
yuti_nass :
lela tarik👏
2025-09-24 20:50:29
9663
selam555666
egegayewmola :
ትችላለህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-11-23 13:07:57
0
fufu11122
ꎇꀎꍏď🎭 :
@Binu:ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰 የኔ አይደለም አንብቤ የተመቸኝ ነው ።
2025-09-25 10:35:26
195
yomif_2112
𝐘𝐎-𝐌𝐈-𝐅 ትንሹ ዘ❷❶ :
አጨብጭበናል!!🔥 ግን እያረመምኩ ማለት ዝም እያልኩ ማለት ነው!!!
2025-09-24 15:51:47
4461
user16672040614050
Misga Man :
ጀግና
2025-11-23 14:46:51
0
elbabilon6
one love :
ችርስ ማንም የተጫወተባትን አግብተን ለምንኖር
2025-09-24 18:04:10
31
endri.jr.3
Endri_ jr :
እረ አጨብጭብ 👏👏👏👏
2025-09-24 17:09:58
1715
nancy_town1
ዳምጠው🔏💀 :
follow የደረገው እንደኔ🥰🥰
2025-09-24 17:51:11
559
whatcountryisthis59
What Country Is This? :
What country is this ?
2025-09-26 05:20:42
21
.yohanis12
🪾@ ዮ.ሐ.ን.ስ🫆i.m dead🖤 :
ጎበዝ አጨብጭብ 👏😳
2025-09-24 16:29:06
525
keabe76
Eyuel✨ :
ማርያምን ትችላለህ❤❤❤
2025-09-24 17:39:34
30
userbekibeki1229
የነገን ማን ያዉቃል :
እውነተኛ ሲንግል Hii ይበለኝ
2025-09-25 06:54:49
11
bini_bod
BJ 7 :
Seifu On EBS ይቅረብ የምትሉ👋👋
2025-09-25 08:42:46
224
edom583
ማያ👀🧕 :
በጣም ተደንቂያለው ግን ፎሎ አላረግም😁
2025-09-25 05:03:12
44
betal.kiros222
yonatanu kingu🫅💫🔥 :
ብዙ መልክ ፊልም ይሰራ ምትሉ😄
2025-09-24 15:47:17
103
mahibirhan1
mahi birhan :
ትችላለህ አጨብጭበናል 👏👏 ግን እያረመምኩ ማለት ዝም እያልኩ ማለት ነዉ
2025-09-24 21:21:39
51
burakbgentle
Burak B Gentle :
Bro please RAMSA ❌ RAMSEY ✅
2025-09-24 17:28:11
95
melkam453
Nina✨✨✨ :
እረ አጨብጭብ 👏👏👏👏
2025-09-26 08:27:49
5
filimonhappy
ፊሊሞን የማርያም ልጅ :
:  የሆነ መቃብር ላይ የተፀፈ ፁሑፍ እንዲህ ይላል… "ጭንቀቱ ሁላ ስለ ነገ ነበር…እሱን ግን ዛሬ ማታ ህይወቱ አለፈ…"       በህይወት ስንኖር ብዙ ነገሮችን ማድረግ ያለብን አሁን ላይ ነው…አሁን!…ለበኋላ ብለን መተው የሌሉብን ብዙ ነገሮች አሉ…ቡኋላ ቡናችን ይቀዘቅዛል…ቡኋላ ፍላጐት አይኖረንም…ቡኋላ እናረጅ እና ለማድረግ ጉልበት እናጣለን…ቡኋላ ቀኑ ወደ ምሽት ይቀየራል…ቡኋላ አሁን ያሉ ሰዎች አብረውን አይሆኑም በተለያየ ምክንያት ከአጠገባችን እናጣቸዋለን…ቡኋላ ባለማድረጋችን እንፀፀታለን……ስለዚህ ዛሬን እየኖርን ስለ ነገ እንጨነቅ…🤍            ✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ Telegram@filimonhappy
2025-09-25 03:50:40
331
eyouhel
Eyouhel :
የምር ትችላለህ ይበልጥ አደነቁህ Respect
2025-09-27 10:07:30
5
cr72235674301969
me is 🖕🖕🖕 :
እውነት ትችላለህ
2025-09-30 08:29:37
5
mustaren_68
𝙢𝙪𝙨𝙩𝙖𝙛𝙖 :
ለብቃትህ ይገባሀል👏
2025-09-24 20:15:08
12
samri.sam971
Samri Sam971 :
አቤት ጥበብ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ👏👏👏👏👏
2025-09-26 18:39:40
6
getaw021
getaw kuma :
Tiktok የሚወደደው ባንተ አይነት ብቃት ያለው ሰው ነው።።።።አቦ ይመችህ
2025-09-25 17:52:36
6
To see more videos from user @lij_ramzi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About