@danat.s1: #viralvideo #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #foryoupage #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ

ዳናት ∞
ዳናት ∞
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 24 September 2025 19:05:33 GMT
389446
86984
470
16170

Music

Download

Comments

sosina2014
ሶc :
ከቤትህ እንዳልርቅ አግዘኝ
2025-09-25 08:06:03
2133
dinber5676
Dinber12 :
ሲጀምር ተነስቶ ቤተክርስቲያን መሄድ ራሱ ቀላል አይደለም
2025-09-25 18:02:19
1055
senaye.zemen
ሰናይ ዘመን :
በህጋዊ መንገድ ወደ ካናዳ መሄድ እና ፋብሪካ ውስጥ ተቀጥረው መስራት ይፈልጋሉ ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም አካውንታችን ያናግሩን @lOVe1221j
2025-09-25 20:48:01
1
zelalemayele5
Zelalem Ayele :
ቤትክርስትያን ላለመሄድ ብዙ ምክነያት አመጣን ግን በናንተ ድንቅ መምህራን ማምለጫ አጣን እኮ
2025-09-25 18:42:48
509
abiy4565
አብይ :
ከይቅርታ ጋር ሩቅ ገዳማት መሄድ ጥቅሙ ምንድነው ባለንበት ደብር ቢሆንስ??
2025-09-24 19:23:35
42
alem_be
@alembekele2112# :
ምሳሌዎችህ ድንቅ ናቸው። ላንተ ክብር አለኝ፣
2025-09-29 12:12:31
61
user80429116070935
ዕፀ ሕይወት 2121 :
ሥራ ቦታ የማይጾሙ ሰዎች ጹም ስንላቸው በጾመ አይደለም ንጹህ ልብ ነው እንጅ ይላሉ። ሰው ከባድ ነው
2025-09-25 17:25:17
34
zedreamer1
Time :
ምሳሌዎችህ እኮ ይለያሉ መምህራችን🥰
2025-09-26 05:12:05
107
berektyitbark4
BYS PHOTOGRAPHY STUDIO :
:የመላእክት እህት፣ የሰማዕታት አክሊል፣የቅዱሳን አምባ፣የምእመናን እናት፣የኤፍሬም ውዳሴ፣የያሬድ መሰንቅ የዳዊት በገና፣የአሮን በትር፣ እመ አምላክ፣ፅላተ ሙሴ፣ ማህደረ መለኮት፣ ሰዓሊለነ ቅድሰት፣ አቁራሪተ መዓት፣ ሳሊተ ምህረት፣ ድንግል ማርያም፣ ማህደረ መለኮት፣ ኪዳነ ምህረት ፣ መዝገበ ብርሃን፣ ቤዛዊተ አለም፣ ማህደረ ፀሎት፣ ትንቢተ አበው  የክርቲያኖች እናት የኔ እናት ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
2025-09-25 20:12:57
1
yonasger909
yo@21 :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2025-09-25 16:59:12
207
tedtedros
Ted Tedros :
እኔን አይሰማኝም።እሱ ስለማይሰማኝ መፀለይ ይደክመኛል።ጭራሽ ስፀልይ ነገሮች ይበላሻሉ።ምንድነው ነገሩ???
2025-10-09 09:04:14
3
dabb288
it's me :
ወይ አንተ የምታስረዳበት መንገድ👌👌👌
2025-09-28 08:20:23
42
user2999148286475
መባፂዮን ሳሙኤል :
ጴንጤ ኢየሱስ አያውቅም
2025-10-02 11:18:37
2
feluyemariyamlij2
feluyemariyamlij :
ከደጂህ አታርቀኘ
2025-09-25 10:59:13
63
mesay.alemu02
Mesay Alemu :
ኦርቶዶክሳውያን ጥቁር የምንለብስበት ትክክለኛው ጊዜ ደርሷል አባቶች ያልናቸው የመቤታችን ምስል ያለበትን ምንም ነገር ይዛችሁ በመ/አደባባይ እንዳትገኙ አሉን!! እኛ ግን ጥቁር ለብሰን የመቤታችንን ምስል ከፍአድርገን መ/አደባባይ እንገናኝ
2025-09-25 18:15:56
25
shewa5908
@shewa :
ከቤትህ እንዳርቅ ጉልበት ሁነኝ😂😂😂😂😂
2025-10-12 11:57:51
2
pido67
Gech :
የኔ ጌታ እግሬን ወደ ደጅህ ልቤን ወደ ቃልህ መልስልኝ🙏
2025-10-21 14:29:24
10
jerrusalem21
እዩ🌸 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
2025-09-25 09:58:15
40
suraleeooo
Sura Lee Wiz Djlee :
ምሳሌው ያስደነግጣል 👌
2025-09-29 15:34:24
19
sy7io2
Ye mariyam lij ☦️☦️☦️☦️ :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🥰
2025-11-11 05:20:30
3
firhiwot19
ህይወት ከብዳኛለች :
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
2025-11-10 12:07:17
1
belayenasheemiru
Belayenashe Emiru :
እግዚብሄር የመስገን
2025-11-20 09:13:47
0
wiz.kk
wiz kk💀 :
ገራሚ ምሳሌ🥰
2025-10-12 19:06:06
6
melonalove4
Nati🎧🎼🎹🚛🦅 :
ወደ ቤትህ መልሰኝ መድሀኒአለም 🥰
2025-11-11 20:13:26
1
sisaye802250
🦋🦋sisay,,🦋 :
ቤተ ክርሰትያን ለመሄድ እራሱ መመረጥን ይፈልጋል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-07 18:08:13
2
To see more videos from user @danat.s1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About