@gizeworkgeist: ቁርስ/ሹክሺካ#100k #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #gizekitchen #FoodLover #viral

Gizeworkgeist
Gizeworkgeist
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 25 September 2025 09:28:15 GMT
6804121
188946
1657
24255

Music

Download

Comments

mesay709
G MESAY :
እሪ እንቁላል 17 ብር ነው መአት አትጥሪብን
2025-09-26 06:39:41
2616
medi_nuru
መዲ ኑሩ❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇭🇪🇭❤ :
የት ነው እንቁላል 30 ብረ የገባው😂😂
2025-09-26 08:50:54
1431
destadekeba2012gma
[email protected] :
how to make cream cheesee
2025-11-23 14:36:24
0
isretiy
ISRAEL :
የት ነው ሰላሳ እንቁላል በሰርጀሪ ነው እንዴ የምታስጥያት
2025-09-25 12:03:04
536
www.tiktok.temesgen
temesgen :
ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-09-28 07:21:53
106
user5592550249442
user5592550249442 :
cream cheese aserarun pls
2025-09-25 11:20:38
93
user23710861850190
kingo :
how to make cream cheese
2025-11-05 13:09:53
2
alemtsehay6499
Alemtsehay :
አይ ጌዚ አንችን አይቼ ፓንኬከ ስራው ብየ ወጥ ነው የሆነው እንደዚ ቀን ስቄ አላቅም
2025-11-15 16:43:05
0
m1835301
ድሮምኮ እርካሽ ነገር እይታ ይበዛበታል :
ጆሮየነዉ ወይስ 3እቁላል 90ብር አለይ
2025-11-23 16:14:16
0
matt48529
Matt :
አንዱ እንቁላል 30 ብር !!
2025-09-26 08:51:52
4
jesusisgod620
dejene logawwwww :
እንቁላል እኛ ሰፈር 20ብር ልንገራቹ ብዬ ነው
2025-10-31 10:55:18
1
yarad757
ⒶⓈⓔⓕⒶ🇨🇬✝️ :
25ብር ነው የሀበሻ
2025-09-28 07:41:48
11
genigoytom8f
geni tnshwa :
20 ብር ነው እኛ ጋ
2025-09-28 15:43:05
2
user2414397419398
M🇵🇸 :
ወላሂ እኛ ሰፈር 30 ብር ነው 😩😖
2025-09-26 19:31:35
2
mulutesfaye35
mulutesfaye879 :
ጮርና እያለች የምን መጨነቅ
2025-09-28 07:51:36
2
nasatecno19
nasa19 :
ወደ አፊ አታስጠጊው አርብ እኮ ነው ታስገድፊኛለሽ
2025-09-28 03:08:10
3
wzbini12
Wz Bini :
እንዴት ነው 200 ብር ለቁርስ ደፍሬ ማወጣው
2025-09-29 06:40:11
2
emirunega
እምሩ የገብርኤል ልጅ :
ይቅርብኝ
2025-09-26 10:44:49
1
esa5515
Esam🤴 :
ዳቦውን ሣዬው ሳኩ
2025-09-27 06:22:42
2
with_amir07
A̶m̶i̶r̶™️☆ :
አጉርሺኝ inji😩
2025-09-28 07:01:32
2
zaam1997
FAHMII ♣️🇹🇷🖤 :
plz cheese ka yet nw megegnew 🙏
2025-09-26 20:18:59
2
forotilahun
forotilahun :
የኔ ባለሙያ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ተባረኪ
2025-09-27 21:38:01
2
ngusawit19161953756693
Mersi habeshawit :
እንቁላል 25 ብር ነው
2025-10-01 11:24:51
2
skdecor06
Sk Decor :
1 ፍሬ 🧅 1 ፍሬ 🥕 የት ይሸጣል እኛጋ በኪሎ ነው የሚሸጡት
2025-09-28 07:19:36
3
amanulax
Aman :
ይሄ ቺዝ የምትሉት ነገር እኮ ነው እንዳንሰራው የሚያደርገን፤ ቺዝ ለፎቶ ብቻ ነው!
2025-09-26 12:13:03
3
To see more videos from user @gizeworkgeist, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About