@besufekad59: መንታ መንገድ ላይ የቆመች ነፍስ #በሱፈቃድ_አማረ #ethiopian_tik_tok

Besufekad Amare
Besufekad Amare
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 26 September 2025 05:44:12 GMT
320543
26068
361
1812

Music

Download

Comments

hewan_sis
Hewan sis :
በፍቅሩ እርግጠኛ ከሆንሽ እሱን ምረጪ። ምንም ቢሆን ቤተሰብ ቢዘገይም ይረዱሻል።
2025-09-26 06:32:22
554
sami06549
Sami :
ፍቅር ግን ንቆኝ ነው የማይዘኝ😳
2025-09-26 06:54:27
198
tillaarchitects
tillaarchitects :
ፈጣሪዬ እኔን እና comment የሚያነብቱን USA ውሰደን
2025-10-06 05:29:58
28
bemni32
bemni yerufale :
የቤተሰቦችሽን ልብ እንዲያራራልሽ ፀልይ ምንም ለማይሳናት ኪዳነ ምህረተ አልቅሰሽ ንገሪያት ሁሉን ትፈታልሻለች❤🙏🙏🙏🙏 በርቺ ፀልይ
2025-09-27 14:16:30
61
user95754788102433
Hemen :
ከምትወደው ሰው ጋር ትሁን ቤተሰብ መቼም ቢሆን አይተውም
2025-09-26 06:55:29
51
user7058551992422
ፍቅር :
ቃልህን ከምታጥፍ የወለድከው ልጅህን የኔ ኣይደለማ ማለት ይሻላል ይላሉ ኣባቶች እና ቃልሽን ኣክብሪ በላት 🙏🙏🙏
2025-09-26 06:26:14
79
user7211108691057
Sebrin :
ከቻልሽ የቤተሰቦችሽን አስተሳሰብ ለመቀየር ሞክሪ ካልሆነ ወደ ፍቅረኛሽ ሂጂ ምን አልባት ይቀየሩ ይሆናል
2025-10-06 12:23:05
2
yerad048
Yared :
አንቺ የምታገቢው ማሕበረሰቡን ሳይሖን ልጁን ነው ስለዚ ይሔ ምርጫ ሳይሆን ሕይወት ነው
2025-10-11 11:29:50
2
aliymohamed94
aliymohamed :
አላህ የተሻለውን መንገድ ይምራሽ
2025-09-26 11:12:52
36
hita.collection
@hita collection :
ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር የማይፈታዉ ችግር የለምና።
2025-09-26 07:41:31
22
haile2860
haile :
እሱን ምረጪና አግቢው ምክንያቱም ያንን ሁሉ ዋጋ የከፈልሺው አንቺ ለሱ የለሽን ፍቅር እሱም ላቺ አለው ብለሽ ካመንሽበት ያንቺን ሂወት ማንም አይኖርም አንቺና እሱ እንጂ ደግሞ ፈጣሪ ይጨመርበት
2025-10-07 23:05:54
0
user7602369988573
ወለየዋ :
እውነተኛ ፍቅር ግን አለ 😂😂😂
2025-10-08 15:59:23
0
akliluman1221
😇Bigakiya😇 :
ያቺን ህይወት ቤተሰብ ሊወስን አይችልም ማርያምን ፍቅር ትልክ ትኩሳት ነው እናቴ ስለዚ እሱን ምረጪ 😳
2025-10-05 19:25:40
0
nurnurs22
نور :
እሱን ይመስለኛል
2025-10-01 13:15:46
0
duryewi
ዱርዬው :
ፍቅር ግን ማነው 🤔
2025-09-26 05:51:11
23
abi72230
@abi 🇪🇹 :
ምንም ጊዜ ቢሆን የነገ ሂወትህን የምትኖረው ከቤተሰብጋር ሳይሆን የኔ ከምትለው ሰው ጋር ነው ሰለዚ ቤተስብን መተው ነው ምርጫው
2025-10-01 23:13:20
0
sitra57
sitra :
የእኔንም ታሪክ ስራልኝ በጣም ስለጨነቀኝ ነው
2025-10-03 08:09:51
0
enatye847
🥰🌹አናትዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ከባድ ነው ግን አሱን መርቻ አባኬሽን አሀት አንሱ yetem🙏አየዱም አሺ
2025-10-06 18:14:57
0
redetatoya
ላትረዱኝ አጠይቁኝ🙄🙄 :
ማውረድ አይቻለልም?
2025-09-28 10:54:16
2
shime4971
shime :
አይዞሸ እኔም እንዳንቺ አይንት ነገር አጋጥሞኝ ነበር ግን የሚወዱት መረጥኩ ስለዚ የምትወጂውን አግቢው ። ። ።
2025-10-01 19:29:38
0
user52223287102792
Nasir Man liverpool@64 :
እሄንን ጥያቄ በኢንተራንስ አይቼዋለሁ እሱ ነው የከበደኝ
2025-10-08 20:44:31
0
user3361461145684
mare.Gn :
በፀሎት የማይስተካከል ነገር የለም ፀልይ
2025-09-28 04:14:34
20
user413257592865
ዲ/ን ሙሉጌታ ሽርጋ :
ፍቅርሽን ምረጪ ቤተሰው ምንም ጊዚ ቤተሰብ ነው
2025-10-07 07:03:30
1
chalachewnigat
Chalachew Nigat :
fkr yidekemiletal yilefaletal hiywotinim asalifo mesiwatinetin yasifeligal silezih wede fkrish hiji🥰🥰🥰
2025-09-26 06:49:44
1
hanim079
Mehamed Omer :
ወደ ፍቅረኛሽ መሄድ
2025-10-06 10:24:09
0
To see more videos from user @besufekad59, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About