@knowledgefirst3: እርሱ ወደ ኢስላም የሚጥጠራ ሲኾን በአላህ ላይ ውሸትን ከቀጣጠፈ ሰውም ይበልጥ በደለኛ ማን ነው? አላህም በዳዮችን ሕዝቦች አይመራም፡፡የአላህን ብርሃን በአፎቻቸው ሊያጠፉ ይሻሉ፡፡አላህም ከሓዲዎቹ ቢጠሉም እንኳ ብርሃኑን ገላጭ ነው፡፡ እርሱ ያ አጋሪዎቹ ቢጠሉም መልክተኛውን በመምሪያ (መጽሐፍ) በእውነተኛው ሃይማኖትም (በኢስላም) ከሃይማኖት ሁሉ በላይ ይፋ ሊያደርገው የላከ ነው፡፡ As-Saf 61:7–9 #copylinkshare
ሃይማኖትህን እወቅ
Region: ET
Saturday 27 September 2025 13:31:24 GMT
Music
Download
Comments
@kiyaye.24434☝️ :
ወላሂ እፎይ ባለውለታዬ ነው እንድሰልም ሰበብ ሆነኝ
2025-09-28 05:24:52
212
Fuad8376 :
በጣም ምገረምበት ምዕራፍ ነው መልክተኛውም ሰ ዐ ወ እውነት ስለመላካቸው አንዱ ማረጋገጫ ነው ቁርአንም የ አላህ ቃል ስለመሆኑ ማረጋገጫ ነው ምክኒያቱም ሀቅ ባይሆን ይሄን ሚወቅሳቸውን ምዕራፍ ለኛ አያስተላልፉም ነበር 🥰🥰🥰
2025-09-27 18:46:58
123
𝐇𝐊 :
የእፎይ አይነት እውቀት ቢኖረኝ በገዛ ፍቃዴ ህዝበ ክርስቲያኑ እንዲገለኝ ጠይቅ ነበር
2025-09-28 02:30:33
43
Nuredin :
በነገራችን ላይ ይህ አያ በጣም ነው ሚገርመኝ ነብዩ የአላህን መልዕክት እንዴት በትከክል እንዳስተለለፉ ትልቅ ማሳያ ነው
2025-09-27 13:40:27
62
Gladiator 7 :
this verse of quran is not related to prophet Mohamed , this verse related to khalifa Usman .
2025-09-27 21:55:47
0
Nasir Abdu Officials :
ለ ነብዩ መሆኑን ማስረጃ ? አምጣ
2025-09-28 15:21:53
1
Muslim :
በእፎይ ምክንያት ስንት ሰው እንደሰለመ ታውቃላችሁ
2025-09-28 06:06:37
13
. i⃠ ♭ 𝓷🇺 بن... ɀꫀꪗ𝓲𝓭 ⛔ :
ወይ የአላህ በዉሸት የሚስፋፋ እምነት ክርስትና
2025-09-27 23:40:32
7
PENDULEM 🕥🕙🕑 :
gogle translate አድርጎ የሚጠቀመዉ እፎይ ስለ ኢስላምም ሆነ አረበኛ ምን ያወቃል !?
2025-09-29 18:04:19
0
usaam :
ነብያችን መዲናን እንዲያስተዳድር እንዳረጉት ንገራቸዋ
2025-09-29 10:47:01
0
ah :
እፎይ መዝናኛቺን ምርጥ እብድ ነው እኮ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
2025-09-29 03:48:24
0
Abd ✌️ :
እውነተኛ የ አምላክ መገለጥ ለ መሆኑ አረጋጋጭ የ ቁርዓን ምዕራፍ ነው 🥰🥰
2025-10-05 08:55:00
0
1 ሪያል :
ፐ እዉቀት እፎይ
2025-10-03 17:32:00
2
bAbbu Abbu :
ቁርአን ከአላህ ስለመሆኑ ትልቅ ማስረጃ ነዉ የሰጠሀን ከራሳቸዉ ቢሆን እራሳቸዉን አይገፅፁም ነበር🥰
2025-09-28 12:21:43
6
B NEWTRAFORD :
በእፎይ ሰበብ ብዙ ሰዎች ሰልሟል
2025-09-28 07:37:19
4
MUBAREK MEKA :
ወላሂ እንደዛ አይደለም
2025-09-27 13:44:28
3
user4824815070797abdulwasi :
እረ እረ
2025-09-28 20:23:44
0
moon :
የመጣው ሰውዬ ለማኝ ነው የሚል ማስረጃ አለህ
2025-10-01 21:08:55
0
Solomon mehari :
አላሀምድሊላ እስላም ያረከኝ አምላክ
2025-10-01 09:39:29
1
007 :
አንድ የከፈረ ዑስቷዝ ወይም ንፅፅር ላይ የሚሰሩ ሙስሊሞችን አሳየኝ እስኪ!?
2025-09-29 05:30:46
0
Me Before You :
ይሄ ሰዉዬ ግን እያበደ ነዉ እንዴ
2025-09-29 23:56:34
0
ሀበሻው :
ክክክክ አይ ክርስትና በደመነፍስና በእልክ ሀይማኖት አይሆን🤣🤣🤣
2025-09-27 20:53:36
1
Seadi :
እየሱስን ጌታ ለማድድረግ መጋጋጥ
2025-09-28 11:13:48
1
muslim girl🌱 :
ገሽ ቀጤ ተውት እረ😂
2025-09-28 20:44:01
0
To see more videos from user @knowledgefirst3, please go to the Tikwm
homepage.