@kycofficials: የቡታጅራ ከተማ ግጭት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ ዛሬ ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ወጣቶች ከፀጥታ አስከባሪዎች ጋር ባደረጉት ግጭት ሰዎች ሳይቆስሉና ሳይሞቱ እንዳልቀረ የከተማዋ ነዋሪዎች ገለጹ ፡፡ ወጣቶቹ ዛሬ ከፖሊስ ጋር የተጋጩት “ የሲናኖ ሴራ “ የተባለው ባህላዊ የሽምግልና ሥረዓት የባለቤትነት ጥያቄ ጋር ተያይዞ በተከሠተ አለመግባባት ነው ተብሏል ፡፡ ወጣቶቹ የከተማዋን ጎዳናዎች በድንጋይ እና በጎማ ዘግተው መዋላቸውን የአይን እማኖች ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል ፡፡ በከተማው እስከ ቀኑ ሰባት ሰዓት ድረስ የተኩስ እሩምታ ይሰማ እንደነበር የጠቀሱት ነዋሪዎቹ የአምቡላንሶች ምልልስም በርቀት ተሰምቷል ብለዋል ፡፡ በከተማው መረጋጋት ባለመስፈኑ ምን ያህል ሰዎች እንደተጎዱ ለማወቅ አስቸጋሪ መሆኑንም ነዋሪዎቹ ተናግረዋል ፡፡ “ ሲናኖ ሴራ “ የተባለው ባህላዊ የሽምግልና ሥረዓት በመስቃን እና በዶቢ የቤተ ጉራጌ ማህበረሰቦች መካከል የባለቤትነት ይገባኛል ጥያቄ ሲነሳ መቆየቱ ይታወቃል ፡፡ #fpyシ #bbc #ስልጤነት_ይላምልም👌 #ስልጤነት_ይላምልም #breakingnews #news #cnn #iom #dwnewslagos #ቀልድ😂 #ቀልድና_ቁምነገር #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #trendingvideo #commedia #comediante #kycofficial #ethiopia #africarising #ስልጤነት_ይላምልም👌🍃☘️☘️🥀 #ስልጤ_ኢትዮጵያ_love_you🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
KYC-ሒንዣቶ
Region: ET
Sunday 28 September 2025 17:37:20 GMT
Music
Download
Comments
user6638005375616bini :
ቡትየ
2025-09-30 10:38:33
1
@hussine denbl :
በጣም ይገርማል
2025-09-29 18:12:03
2
mesi :
እረ ወገን
2025-09-28 20:47:33
3
Birtu :
ወይ ጉድ
2025-09-29 04:17:23
1
ነሲ😍🇪🇹🇦🇪19🍎 :
🥺🥺😢
2025-09-28 21:25:36
2
𝐀𝐬𝐥𝐢 𝐅𝐞𝐧𝐭𝐚🦋 :
🤣
2025-09-28 20:04:26
2
Ameriya🦋🦋 :
🥰
2025-09-28 19:35:19
2
Aa Aby :
😂😂😂
2025-09-30 08:49:18
1
Ali BOSS 🇪🇹 🇪🇷 🇩🇯 :
😁😁😁
2025-09-30 08:37:41
1
ሙደስር የፊቅር ሰው :
🥰🥰🥰
2025-09-29 21:26:44
1
fatumanuri5 :
❤
2025-09-29 21:26:23
1
Melkamu erso :
🥰🥰🥰
2025-09-29 21:09:00
1
user3269166168338 :
😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣
2025-09-29 17:28:19
1
Gamdo 0921507677 :
😃😃😃😃😃
2025-09-29 15:33:01
1
ቶፊቅ ጦራዉ :
🤣🤣🤣🤣🤣
2025-09-29 10:57:30
1
tedi :
🥰🥰🥰
2025-09-29 09:40:31
1
𝒏𝒂𝒇𝒊𝒌𝒐𝒕 :
🥰🥰🥰
2025-09-29 09:17:58
1
ያልገባን ነገር አለ ግን አይለባንም :
🥰🥰🥰
2025-09-29 08:49:32
1
Maxbuuba Xamsa :
🤲🤲🤲🤲🤲
2025-09-29 07:53:37
1
meklitnigussie711 :
🥺
2025-09-29 06:38:03
1
NASir :
😂
2025-09-29 06:20:10
1
foya :
🥰
2025-09-29 05:22:59
1
Fafi mafi :
😂
2025-09-29 04:37:12
1
Brhane Fitsum :
🥺
2025-09-29 01:08:18
1
To see more videos from user @kycofficials, please go to the Tikwm
homepage.