Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@endalk_5: #fyp #foryoupage
E N D A L K_oldies 🎵✨
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 29 September 2025 07:20:46 GMT
218272
6393
88
3410
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.02MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.02MB
)
Watermark .mp4 (
5.05MB
)
Music .mp3
Comments
ela blak :
ከሃሳባችን መጥፋት የሌለበት ፍራንክና ጤና ነዉ
2025-09-29 14:08:24
45
Ab_Bella☦️🦅 :
እንደዛ ሰብሬሪያት ደፍሬ አልክላትም🥺
2025-09-30 07:24:43
4
Samuel Negash :
እሷን እንዲሰጠኝ ለገብርኤል ተስያለሁ ሁሌም ስለሷነው የማስበው በዚህ ምድር ላይ ከሚወዱት ሰው ጋር ከሚኖር ሰው በላይ እድለኛ የለም
2025-09-29 09:01:10
20
ʝҽɱ _ 𝚙𝚛𝚒𝚗𝚌𝚎 🥷 :
ይድረስልኝ ለእሷ
2025-10-02 22:11:06
1
"እመብርሃን እናቴ" :
የማይሆን ተስፋ ምንም ዋጋ የለውም ብሮ የሞተን ሰው ይነሳል ብሎ እንደመጠበቅ ነው
2025-09-30 17:06:31
1
SEARE ❶❾Ⓓⓞ'ⓞⓇⓞⓃ :
ድካም ነው🤔ብልክላት እሷ አይገባትም
2025-09-30 10:12:09
2
@_pic :
ከሀሳባችን አልወጣ ያለው ድህነት ብቻ ነው ከምንወዳቸው ሁሉ እሚለየን
2025-09-29 16:42:55
9
Tesfu Mk :
እናቴ ናት ይኒ ትውስታ
2025-09-29 18:27:54
4
ኤሊን :
ለውጥአያመጣም
2025-09-30 17:40:15
3
Genat Siuom :
አይኤፌአንተንሰሰማ ያመኘል❤❤❤
2025-09-29 18:10:34
4
dawitwo196 :
mnle adrashawan awke balkulat 🥺🥺
2025-10-06 10:47:19
1
yirgalem :
እሙቲዬ...................የኔ ንግስት
2025-09-29 15:25:21
4
user7903635042263 :
ላንቺው ጋበዝኩሽ አንቺነሽ ከሀሳቤ አልጠፋ ያልሺኝ
2025-10-02 17:05:36
1
seladin jemal :
የምር ደሥ የሚል ትዝታ ልጅነቴ የምታሥታውሠኝ አለች ትዝታ አያረጅም በቃ በሀሳብ ወደኋላ ሄዶ መተከዝ መተከዝ መተከዝ ያን ግዜ ተመልሶ ላይመጣ
2025-10-01 09:38:40
2
Ab@Ttt :
እረባክህ ምን ሴት አለና ገንዘብ ሆ ሆናል። ጨዋታው
2025-10-01 13:55:27
1
ailshaday :
እኔም እሷም የኤፊ ወዳጆች ነን ፍቅራችንም ደስ ይላል ሰሞኑን ግን ምን እንደነካው እንጃ ፍቅራችን ታሟል ብቻ ፈጣሪ ሁሉንም ያስተካክለው 🙏❤️🙏
2025-09-30 18:57:56
3
ታዲ :
@ታዲ:Tadi 👑👑ሀይስኩል በፍቅር እብድ ያልኩላትን ልጅ በጣም ቆንጆ ዝምተኛ የተረጋጋች ሴት ነበረች የፍቅር ጥያቄዬን እንደ ድፍረት አይታዉ ለአይኗ ትጠላኝ ነበር ጓደኝቼ ሙሉ ተማሪዉ አስተማሪዎችም ዘበኞችም ሳይቀሩ ሁሉም በስዋ ፍቅር ማበዴን እሷ ግን እንደማትፈልግ እንቢ እንዳለች ይታወቃል የትምርትቤቱም ዳሪክተር ወላጆቿም ጭምር ቢሮ አስጠርተዉ ማስጠንቀቂያ አዘል ነገር ተነግሮኝ የፍቅር ጥያቄዬን ትቼ በአይኔ ብቻ እያየዋት ዋጥ አድርጌዉ ትምርቱ አልቆ እኔም ነጥብ ሳይመጣልኝ ወደግል ስራ ተሰማርቼ እሷም ዪንቨርስቲ መሄዷን ሰምቼ ኑሮዬን ቀጠልኩ በስራዬ ስኬታማ ሆኞ ከብዙ ትግል በዉሀላ ስኬታማ ሆኜ አንድ ድርጅት ከፍቼ እየሰራሁበ ዉስጤ አስባት ነበር ሌላ ሴት እቀርባለሁ ነገር ግን እሷ አይኔ ለይ ትመጣለች ከአመታት በዉሀላ ድርጅቴዉስጥ የሚቀጠሩ ሰራተኞች እፈልግ ስለነበር ሰዎችን እየቀጠርኩ ነበር በአጋጣሚ ኢንተሪቪዉ ያለፉ ሰዎችን ፋይል እያየሁ በጣም ደነግጬ አይኔን አፍጥጬ ቀረሁ ያቺ ሀይስኩል በፍቅሯ ያበድኩላት ትምርቴን እስከማቋረጥ የደረስኩላት ልጅ ድርጅቴዉስጥ የቅጠሩኝ ጥያቄዋን ሳይ ለደቂቃዎች ፈዝዤ ቀረሁኝ ወድያዉ አስተዳደሩን ጠርቼ በፍጥነት ለነገ ጠዋት እንድትቀጠር እና ቢሮ እንድትመጣ አዝዤዉ ወጣዉ ለሊቱን ሙሉ ሳሰብ አደርኩ ምን ላድርግ አግብታ ወልዳ ቢሆንስ ወይም ፍቅረኛ ይኖራት ይሆን እያልኩ ለሊቱ አይነጋ የለ ነጋ በጠዋት ቀድሜ ቢሮዬ ስደርስ ሰራተኝቼ እንኳን አልገቡም ጠበኳት አልመጣችም ጠበኳት አልመጣችም የቀጠረዋ ሰአት ከመድረሱ ከ5ደቂቃ በፊት መድረስዋ ተነግሮኝ እንድትገባ ትዛዝ ሰጥቼ ጉልበቴ ይከዳኝ ጀመር ልቤ ፍርሀት ዋጠዉ በሩ ተንኳኳ ወደዉስጥ ገባች ሰላም ብላኝ ተቀመጠች አላወቀችኝም ምክንያቱም ያ ድሮ የተቀደደ ጫማ ወዝ ያጣ ፊቴ ዛሬ እኔ ለይ የሉም እንዴት ነሽ አልኳት ደና አለችኝን እና ያን የምወደዉን ፈገግታ አሳየችኝ ድንገት ከአፌ አንድ ቃል ወጣ ስንት አመት እንደጠበኩሽ ታዉቂያለሽ ስላት ይቅርታ ምን አልከኝ አለችኝ ይቅርታ አረፈድሽ ስንት ሰአት ጠበኩሽ አልኳትና ምንም ሳልጠይቃት ተቀጥረሻል በዬ የቅጥር ደብዳቤዋን መሀተብ መትቼ ስሰጣት በፈግታ ተቀበለችኝ እና ተንስታ ልትመጣ ስትል (ሀብል) ብዬ ጠርቼያት አቤት ስትለኝ ቀለበቱ የጋብቻ ያረግሺዉ ትዳር አለሽ ማለት ነዉ ስላት አዎ የአንድ ልጅ እናት ነኝ ስትለኝ ልቤ ተንሸራተተ እግሬ ከዳኝ መልሳ ፈገግ አለችና አይ ስቀልድህ ነዉ ያዉ ለመብረቅ መከላከያ የእህቴን ነዉ ዝም ብዬ ያረኩት አለችኝ መልሶ ልቤ ቦታዉን አገኘ እየተንቀጠቀጥኩ አወቅሺኝ ግን ስላት አላወኩህም ማለት አልገባኝም አለችኝ እኔ ናትናኤል አለም እባላለሁ ስላት ደርቃ ቀረች ዘላ ተጠምጥማብኝ ደረቴ ዉስጥ ገብታ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አቀፍኳት ለረጅም ሰአት ተቃቅፈን ደርቀን ቀረን ለምን አለቀስሽ አልኳት ድምፄን ቀስ አድርጌ ያኔ ተማሪ እያለን ያለዉን ነገር ቁጭ ብለን አወራን ወጥተን ከቢሮ ብዙ ሰአት ፀጥ ያለ ቦታ አወራን ለካ እሷም ስሜት ነበራት ተማሪ እያለን ሴትነት ወግ የተማሪ ሙድ መያዝ ቤተሰብ አላማ ተደማምሮ ለአይኗ ብጠላኝም ዉስጧ ነበርኩ ተነጋገርን በፍቅር 1 አመት አሳልፈን ድል ባ ሰርግ አገባዋት ወላጆቿ ማመን እስኪከብዳቸዉ እኔ መሆኔን በደስታ ተቀበሉኝ አሁን ጥሩ ትዳር ይዘን የ2ልጆች እናት አድርጊያት በስራዬ የበለጠ ስኬታማ አድርጋኝ ጥሩ ኑሮ እየኖርን ነዉ እጣ ፈንታ የቋጠረዉን ጊዜም እንኳን አይለየዉም🥰
2025-10-01 19:54:13
1
ɃɨŋɨɃɄⱠⱠ💀⚔️💪🔞🗡😍 :
እህቴ ናት የኔ ስስት🥺🥺🥺
2025-10-01 11:58:06
2
familytraders27 :
eski endene yemiyastawsew sew yelele be like
2025-10-03 20:59:56
1
ሃበሻ ትላንት እና ዛሬ Ethiopia 🇪🇹🇪 :
ሎተሪ የደረሳት ልጅ
2025-10-02 18:31:47
1
dagi :
ሰማይ ቤት እንዴት ልላክለት የኔ ወንድም በገነት ኑርልኝ
2025-10-01 09:13:05
1
enjoy :
TK ወዴት ነሽ የኔ ሽቅርቅር ብርቱ ውብ አይምሮ ብሩህ።
2025-10-01 18:19:15
1
𝓫𝓮𝓭𝓵𝓾 ፲፱ በ ድ ሉ :
ማናባቷ ስለሆነች ነው እማትረሳው
2025-10-01 16:08:07
1
Kefyalew Amde :
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ረሔል የት ነሽ ተቃጠልኩ
2025-10-01 17:39:30
1
"እመብርሃን እናቴ" :
በዚህ ጊዜ ሴት ልጅ እራሷን በሸጠችበት ከእግዚአብሔር ውጭ ምንም የሚታመን ነገር የለም ከባድ ነው ብሮ
2025-09-30 17:25:34
6
To see more videos from user @endalk_5, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Ủa Gia Lai có cảnh này hả ? #dulichgialai #canhdep #LearnOnTikTok #gialai #xuhuong #reviewgialai #wowwgialai
can someone give me five dollars i need to pay capcut pro
አስደንጋጩ የወርቅ ዋጋ ጭማሪ 😯news updates
جربت اليوم أداة Topview AI 👑 لي كتخليك تصاوب فيديوهات احترافية بسهولة بالذكاء الاصطناعي! قصّر وقتك وطلّع المحتوى ديالك لمستوى آخر 💪 🎁 استعمل كود الخصم BMCLLVTI باش تستافد من 10% OFF على خطة PRO! 🔗 اللينك فالبايو ديالي 👆 متنساوش تتابعوهم @TopViewAI Official باش تعرفو الجديد 🌟 #TopViewAI 🔹 #TopViewAvatar 🔹 #AIGeneration 🔹 #aitools 🔹 #aiugc
🍂📚 Fall = the perfect season for thrillers… so here are 5 that will keep you turning pages long after the pumpkin spice wears off 🎃✨ #BookTok #thrillerbooks #Fall #BookRecs #creatorsearchinsights @ilianaxander @PoisonedPenPress @Shanora Williams @Flatiron Books @kensingtonbooks @Podium Entertainment
probably this video will flop bc im shadow banned or however its called but i just wanted to deal with the grief somehow and i thought sharing it with my dear followers could make the heaviness in my chest a little less uhhh heavy?
About
Robot
Legal
Privacy Policy