@12_19abate: እናት ውሸታም ናት💔 copylink repost family 🙏🔥 #creatorsearchinsights #እናቴ_እወድሻለሁ❤️ #varil #fiypシ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @ፀጋዘአብ @Fevina ye jimmawa @ሞገ$ @ኦርቶዶክስ ነኝ ባለማተብ

(ዳዊት )የተዋህዶ ልጅ
(ዳዊት )የተዋህዶ ልጅ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 30 September 2025 08:08:06 GMT
2231332
285803
5559
47947

Music

Download

Comments

denaytgecho
ነኝ ህለምኝዋ :
አናት ያላቹ ለዘላአለም ትንሩላቹ
2025-10-01 07:14:07
7412
hiwiethiopiawit
mimi :
ለልጁ ቻሌንጅ እጀምርለት🥺
2025-10-01 13:29:32
1295
lubi_lu
faficho_fi :
እናቴ እያለች እራሱ ለገናው እፈራለሁ
2025-10-01 09:29:17
2243
user817775827126
ማለዳ ልመናዬን በፊትህ አቀርባለሁ :
እንዲዉርድ አርጉት❤❤❤❤❤
2025-10-17 07:00:23
2
user8740967818193
user8740967818193 :
እባክህን ስለ አያት ግጠምልኝ አባቴ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2025-10-17 14:44:21
0
user8280394170574
user8280394170574Tsedi :
አናት ዘላለም ትኑር ይገባታል
2025-10-17 12:40:47
1
the.gunners.and.ha
the gunners and halamadrid :
ወላሂ ይሄ ግጥም የኔን እናት በተለየ ሁኔታ ይገልፃታል ዘመድ ቤት ሄዳ እንድትበላ የሰጧትን እንጀራ በመቀነቷ ለኛ ለልጆቿ ይዛ ትመጣ ነበር
2025-10-01 17:37:43
336
seged53
ጎጃም ወለላ ነው 🌹🌹🙏 :
በጣም እናት ለዘላለም ትኑር እንጂ 🙏🙏
2025-09-30 15:03:23
662
mula.mersha
Mula Mersha :
እናት ያላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ አሜን በሉ
2025-10-15 04:38:46
12
menfesawnet58
በተስፋ ኑር58 :
ኡውነተኛ ሲንግል Hi ይበለኝ
2025-10-14 20:23:16
2
user1269719248156
mar@24 :
አለቀስኩ እናቴ አለችእኮ
2025-10-17 14:36:34
0
amsaluyitayew
amsalu :
ተውን አትረብሹን ችየ ልኑርበት
2025-10-01 17:53:02
149
shebelaw270
Shebelaw :
እናት የሌላቹ አላህ ጀነት ይወፍቅላቹ
2025-10-01 20:43:03
89
mekdiii063
@@𝚖𝚎𝚔𝚍𝚒𝚒 ♋️ :
ወይኔ እናቴ ናፈቅሽኝ እኮ 😭 😭 😭 😭 😭
2025-10-03 10:03:44
51
gashawassefa336
sofonyas567 :
እናት ያላችሁ ለዘላለም ትኑር
2025-10-03 04:32:00
109
mesudhassen7
mesudhassen7 :
በሚገባ በሚያምር ሁኔታ ገልፀሀታል።
2025-10-17 12:22:05
0
user7157654333370
mituye :
እናት ለዘላለም ትኑርርርርርርር
2025-10-16 17:09:52
2
user4196157761019
ልጀ ህይወቴናት :
እውይ አስለቀሰኝ እውነት እናቱ አለች
2025-10-16 07:27:15
1
birhanu525
እድል ስታመልጥ መከራን ተክታ ነው :
አሜን
2025-10-17 12:48:31
0
seada.queen
seadi🦋🧕 :
ይሄን የምታነቡ የልባቹን መሻት አላህ ይሙላላቹ🦋
2025-10-03 17:33:55
16
adi23425
Adi23 :
inate yene alem🥰🥰🥰
2025-10-17 08:12:35
1
black.layf7
Black layf :
enat tnurlgh
2025-10-13 18:39:53
1
user5186811863281
Mahder :
ወንድሜ ምን ልበልህ እዉነታነዉ
2025-10-15 16:51:29
2
user1568599962575
አምሳለወርቅ :
እውነትነውእድሜይስጥልንለእናቶች
2025-10-15 06:54:28
4
mulukenareaya
Muluken Areaya :
ይመችህ
2025-10-15 15:40:48
1
To see more videos from user @12_19abate, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About