@ethio_insiders: #fypシ゚ #ethiopian_tik_tok #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳 #amharatiktok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha

Ethio insiders
Ethio insiders
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 30 September 2025 12:54:44 GMT
19320
803
161
586

Music

Download

Comments

ngussie.yohannes
Ngussie Yohannes :
የደርግ ትርፍራፊ ገና ህዋሀት ሳታጠፉ አትተኙም ህዋሀት ግን ታብባለች
2025-09-30 16:55:31
9
meles.buru
Meles Buru :
እንደ እናንተ ሃገር የሸጠ የለም ኡነት ገልብጠህ ማውራት ሰለሚትወዱ ነው ውሸታም ች ኢንዲህ ስታወሩ ኡነት የሚመሰሎው ቡዙ ኣለ ውሸታሞች ታሪኽ ኣዋቂ መሰላቹህ ሰታወሩ ቡዙ ኣዛብታቹህ ማውራት ልምዳቹህ ነው
2025-09-30 17:44:43
2
abdo.nuru7
Mushi Ak :
አመለካከትሽ የሚገርም ነው አንዳንዴ የኔን አመለካከት የምታንፀባርቂልኝ ነው የሚመስለኝ ጀግኒት በርቺልኝ።
2025-10-01 06:59:41
0
user5818041504615
923866 :
እውነት እንዲ በእውቀት ሲነገር ጀግና በርቺ
2025-10-02 08:34:04
0
eyob2me
Eyob Zman :
እውነት ነው ህወሀትና መለስ በኢትዮጲያ መሬት ላይ መፈጠር አልነበረባቸውም!! ኢትዮጲያ በታሪኳ በማይወዳት የተመራች በመለስ ጊዜ ነው!!
2025-09-30 19:57:25
3
gerb854
Gerb Kuma :
እውቀት ሲያንስ ሃሳብ ይጠፋል፣ የውጫሌ ውል አንቀጽ 3 ኤርትራን የጣሊያን ሉኣላዊ ግዛት ያደረገ ስምምነት ነው፣ ማን ፈረመው? አጼ ምኒልክ፣ ቀይ ባህር ከውሃው ጫፍ ወደ መሬት ውስጥ 60 ኪ/ሜትር የሚዘልቅ ስምምነት ማን ፈረመው? አጼ ምኒልክ፣ ጂቡቲስ ቢሆን ስምምነቱን ማን ፈረመው? አጼ ምኒልክ፣ ኢትዮጵያን ለዚህ ምስቅልቅል ያበቃት አጼ ምኒልክ የፈረሟቸው ስምምነቶች ናቸው። *የቅኝ ግዛት ድንበር የነበረ አለም አቀፍ ድንበር ሆኖ ነጻ ሃገር እንዲሆን በተባበሩት መንግስታት እና የአፍሪካ ህብረት ተቀብሎ የፈረመው ማን ነው? አጼ ሃይለስላሴ ናቸው፣ *ታዲያ አጼ ምኒልክ ቆርሰው የሸጡት ግዛት፣ በቅኝ ግዛት የነበረ፣ ይህንን የቅኝ ግዛት ድንበር ሃገር እንዲሆን አጼ ሃይለስላሴ የፈረሙበትን፣ የኤርትራ ህዝብ ለነፃነቱ በከፈለው መስዋእት ያገኘው ሃገር ህወሓት/ኢህአዴግ እውቅና ቢሰጥ ችግሩ ምኑ ላይ ነው? *ዘይላ ወደብ ዛሬ የሚገኘው በሃገረ ሶማሊያ ነው፣ አዱሊስ በኤርትራ፣ ጂቡቲ ደግሞ በጂቡቲ፣ ለኢትዮጵያ የሚገባት የትኛው ነው? ከሁሉም ጋር ጦርነት ይከፈት? በድሮ በሬ ያረሰ የለም፣😎
2025-09-30 23:30:12
1
zerhu.fekadu
Zerhu Fekadu :
እውነት ነው ወያኔ ታሪክ የማይረሳው ባንዳ ነው
2025-09-30 19:41:58
6
user5700987381251
ትግራይ ኩሑሎ :
ወይ ማቅራራት
2025-09-30 19:42:18
0
robatilahun0
Roba :
እንደ ህወሀት አይነት አስገንጣይ፤ ሀገር ሻጭ፤ ባንዳ ኖሮ አያውቅም👐
2025-10-01 08:46:12
3
adgghjkkjkkkk2
ባህጊ አላኒ :
ይህቺ የምርኮኛ ልጅ በሂወት አለች እንዴ
2025-09-30 21:49:35
5
user949907067450
user949907067450 :
እውነት
2025-09-30 19:09:34
2
chp1i
ኢትዮጵያ :
አቺ ብቻ አውሪ የኔ ፍቅር
2025-09-30 13:03:50
7
tessema1
Tessema :
ወጣቱ ትውልድ የኢትዮጵያ ሰላም አንድነትና እድገት ተስፋ ነው
2025-10-13 15:44:06
0
user2374610367617
user2374610367617 :
አንቺ፡መልካም፡እና፡ክፍን፡መለየት፡የተሳነሽ፡ልበ፡እውር፡ነሽ፡እግዚአብሔር፡የልብ፡አይንሽን፡ያብራልሽ!!!
2025-10-01 19:43:19
0
muhammed.nur.adam8
Muhammed Nur Adam :
አሁን ቀናችን ነው እንደዶሮ ይታረዳል እነዚህ የኢትዮጵያ ጋግሬን ቫይረስ ከልጠፎ ሰላም የለም
2025-09-30 21:09:38
1
endris8627
Endris :
yes
2025-10-02 21:24:15
0
binyam5679943
benyam77899 :
ahonem gena yemtefo endemeles ba dawoch ale
2025-09-30 17:32:50
1
dagnemd
Dagne(MD) :
እውነት ነው
2025-10-01 09:08:33
0
abdulafizesleman
abdulafizesleman :
ከውሀት በፊት ከወሀት ቡሀላ ሀገር ሚሸጥ የለም
2025-10-01 19:13:52
0
kass8126
kass :
አባቶቻችን ይተርቱታልኮ ደሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ንጣት በገደለው የሰሜኖች ህልም በኢትዮጵያ ስም የትልቅነን ህልም ዛሬ ወፍ የለም
2025-10-01 06:09:31
0
user4154634193459
hasen :
እውነት
2025-10-01 19:23:14
0
daniel21820340
Daniel :
ያየነውን የሠማነውን ስንናገር ወያኔ ወደባችን ከመሸጡም በላይ እርስ በርስ የሚያለያይ ህገ መንግስት አፅድቆ እነሱንም እየጎዳቸው ነው
2025-10-01 14:26:23
0
daniel601461
Daniel tsegu :
ላለ ማወቅሽ አንይዝብሽም።
2025-10-12 19:11:02
0
anetane2
anetane :
በርች
2025-10-03 05:12:18
0
tekelmariammamo
eferata :
አውነት ነው !!!
2025-09-30 23:34:45
0
To see more videos from user @ethio_insiders, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About