@jaiz.merehaba4: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሙስሊምች🇪🇹 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

ጃኢዝ
ጃኢዝ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 02 October 2025 07:46:55 GMT
122402
7847
786
1978

Music

Download

Comments

mesfin.abebe511
mesfin Abebe :
የምር አንተ ትለያለህ ጀግናነህ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ
2025-10-02 10:49:55
388
dorrieeeee
Dorrie :
በነገራችን ላይ ይሄ ልጅ ወለዬ ነዉ ፍቅር የሆነዉ ለዛ ነዉ❤
2025-10-02 08:35:31
203
msaetwal
masetwal :
እውነት ነው ውንድሜ እንድተያለው ሰው የጠፍ❤❤❤❤❤
2025-10-05 15:03:19
0
user7819794979707mule
ኩራቴ :
.ኦርቶዶክስ ነኚ ግን እወደሀለሁ
2025-10-02 13:35:54
41
user54744985695067
user5474498569506 :
ተዋህዶነኝ ጥሩ ምላሽ ነው የሰጠከው በርታ
2025-10-05 14:37:47
0
adiso34
𝙖𝙙𝙙𝙞𝙨 .𝙗𝙧𝙠𝙚🎧🇫🇷 :
አንዳተ አይነቱን ያብዛልን ሁሉም እኮ እደዚህ ቤስብ የት በደረስን ነበር
2025-10-07 18:01:01
1
fenita.ayalew
Fenita Ayalew :
ሙሱሊም እንዳተ ነው ከምር ተባረክ በርታ
2025-10-02 18:11:22
49
simu_alemu
Simegn Alemu :
አንተ መልካም ሠዎ
2025-10-08 20:03:46
0
devpapa6
dev papa :
ወንድሜ መድረኩ ሚጋብዛት ማነው ማይኩስ ሚሰጣት ማነው ቀረፃ ሚያደርገውስ
2025-10-06 05:48:42
0
endrisahmed9090
እማ ኡሚ 01 :
የምን አባህ በህግ መጠየቅ🤔🤔
2025-10-12 04:42:36
0
sis789245
sis :
ያአንተ አይነቱ ሺ አመት ይኑር !!!!🥰
2025-10-09 10:47:01
0
tadelem7
Tade Great :
ወይ አንተ የምር ሰው ነህ ።
2025-10-06 20:20:19
0
user1572571441206
እሱ ፈርኒቸር :
ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢረዳ
2025-10-02 17:31:45
21
user932881143170
zilatan 10 :
አላህ ይባርክህ ስለ ሃገር ስለአሰብክልን እናመሰግናለን
2025-10-05 13:34:49
0
muler.abebe6
muler abebe :
እዉነት ነዉ ያራዳልጂ
2025-10-13 15:26:14
0
melakie16
melakie16 :
አስተዋይ!ተቃውሞም ካለ በውይይት አና በፈቅር እኔ አረበኛ እችላለሁ ግን Orthodox ነኝ የጎዳኝ ነገር ግን የለም በቃ ቋንቋ ነው አለቀ!!!
2025-10-05 15:03:06
0
ermiyas1992
Ermiyas :
ትክክል ነህ ወድሜ መቻቻል እየጠፋ ነው ሀገሬ ወዴት እየሄደች ነው
2025-10-06 07:49:36
0
negusshemles
abi@ :
ahunim bachir timir ☠️☠
2025-10-05 17:35:32
1
elsagetachew19wollo
Elsa ወሎየዋ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
ጀግና🥰🥰
2025-10-02 17:34:30
16
kidest356
ቅድስት ጎንደሬዋ :
ባጭር ያሥቀራት
2025-10-07 16:54:48
0
gech1593
Gech :
ተባረክ ወንድማችን 🥰🥰🥰
2025-10-02 16:06:54
1
amanabiy881
💕💕💕 :
እኔ ግራ የገባኝ አረብኛ ማወቅ ሙስሊም መሆን ነው አይደለም ግእዝን ማወቅም ክርስቲያን መሆን አይደለም
2025-10-10 18:56:40
0
user81236603386260deva
dev :
እንዳንተ አስተዋይ ሙስሊም ያብዛልን
2025-10-07 20:30:36
0
user1739429338144
fasika :
አወ ወሎዬ መሆን አለብህ ወሎ የፍቅር ሰው
2025-10-08 06:05:27
0
user4101958769988
ዴርቶጋዳ (በፍፁም አናፈገፍግም) :
ማርያምን ጀግና ነህ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን🥰🥰🥰
2025-10-03 20:07:45
1
To see more videos from user @jaiz.merehaba4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About