@abuakif0: መውሊድን እነማን ፈቀዱ?

Adem Mohammed
Adem Mohammed
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 02 October 2025 13:12:51 GMT
115121
7199
393
3449

Music

Download

Comments

dimondintrior
dimondintrior :
ባናከብር እንቀጣለን ነው?
2025-10-02 14:12:26
19
ousman.husen3
ousman husen :
አረቂመጠጣትስ አይፈቀድም እንዴ?
2025-10-02 17:31:05
9
seidmuhe16
Seid muhe :
ሸህ በራሱ ብየሀለሁ ልብ ወለድ ነው እንዴ
2025-11-06 11:56:26
1
mot5821
A`isha Fashion :
ere like yaderegew buchila ale gobez
2025-10-10 15:06:52
0
user61441256757005abdu
abdu awesi areb :
መውሊድን በምን አይነት መንገድ ነበር የተከበረው በዚክር በጶም እናንተ በጭፈራ ካላከበር ነው የምትሉት እደዛ አይሆንም
2025-10-03 16:29:48
3
hussen.mohammed0
Hussen Mohammed :
ከሀዲስ /ከ ቁርአን አይሻልም
2025-10-02 18:12:06
25
mame.600
ማሜ አመፀኛው :
ሳኡዲም መዉሊድ በቅርቡ ትጀምራለች
2025-10-02 20:36:21
3
user1909054043755
Nelly Lambert :
አልሀምዱሊላህ መውሊድን አላከብርም ምክኒያቱም ነብዮ ሰአወ ሰሀቦች እንዲሁም በአራቱም መዝሀቦች ስለማይታወቅ
2025-10-02 19:14:54
8
onelifeonedirection1
one life one direction :
ምናለበት አይኔ በፊት ባትመጣ 😏
2025-11-02 17:50:21
1
user4160733704257
Mohammad gobana :
የቆጠርኳቸው ሁሉ ስዎች ናቸው
2025-10-05 07:59:37
0
olofa71
mafua_olofa :
ኡስታዝ ጀዛከላህ ትችላለህ በመረጃ ነው የምታወራው 🥰🥰🥰
2025-10-02 13:24:14
71
alexanderale835gmail.com
ሐስቡነላህ ወኒእመን ወኪል :
ዳንስስ አይፈቀድም ማለቴ ዘፈን የነ አስቴር
2025-10-04 00:18:49
0
reyhan.ali62
Reyhan Ali :
ነብዩ አክብረዋል ወይ አክብሩስ ብለዋል ወይ
2025-10-02 20:08:52
3
abu.hanif9
Neja :
ምነው ሰለፎችን አልጠቀስክም ከ 600 በዋላ በመጣ ኡለማ ዲን አንረዳም
2025-10-04 10:14:05
1
ffff06132
ffff. :
እሺ በቁርዓን ለምን አልታዛዝንም
2025-10-03 18:13:19
0
user7443968594978
Abuki :
እውቀትን አላህ የጨምረል ሸክ አደም ዱስቱር በለናል
2025-10-02 13:43:06
23
f3y53l
f3y53l :
ባታከብር ምትጎዳው ነገር የለም አጅሩን በሌላ መአት ስራ መሰብሰብ ትችላለህ ግን አክብረህ ሚያስቀጣህ ከሆነ ተበላህ ወንድሜ ….be logical
2025-10-02 18:52:02
1
kamilabdulkadir44
kamil Abdulkadir :
ኢባዳ በአልሞቺ ነዉ የምፈቀደዉ ውይስ በ ነቢዩ
2025-10-03 20:48:50
2
abdela.temam1
abdela temam :
እር ያንተ ጥመት ይለያል
2025-10-03 03:45:08
3
user5816674123866
jemal a :
አኺ ሀቅ ይውጣልህ ጀዘአከላሁ ኸይረን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-10-04 17:02:13
2
heyrumub
لا تحزن إن الله معنا :
🥰🥰🥰ماشا ءلله كن في رعاية الله
2025-10-02 13:33:21
1
jemalfcsod5
@ኹዝቢየዲ ያረሱለላ@ :
አላህይጠብቃችሁ ሸካችን ልክነው ሀቢቢ ነአም የሚገርም አገላለፅ ነው ወላሒ
2025-10-04 18:54:44
2
user7626113651337
user7626113651337 :
ከቁራን እና አዲስ ይበልጣሉ እያልክ ነው
2025-10-23 20:07:21
0
kemal.muhammed2
Kemal Muhammed :
ብዙወቹ መዉሊድ የሚያከብር እንደሆላቀር ሰለሚቆጠር ሆላቀር ላለመባልና ነብሲያ አለማክበር እረድና ሰለሚመሰላቸዉ ነዉ
2025-10-02 13:59:31
1
abdiayub
መቶ ብር :
ሙፍቱ ኡመር ገነቴ ስም አልጠረሃም እኮ
2025-10-03 03:36:58
3
To see more videos from user @abuakif0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About