@z_solomon: 💥 Two powerful groups. One future. 🤖 “We must use AI — or we’ll be left behind.” 🧠 “No! AI will destroy jobs and creativity.” The world is changing fast… Which side are you on? 👇 #DebateInComments #WatchTillEnd #Ethiopian #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #AI #ArtificialIntelligence #AIvsHuman #FutureOfWork #AIFuture #TechDebate #AIRevolution #DigitalTransformation #GlobalTech #DiasporaVoices #DubaiLife #FutureTech

Z-SOLOMON
Z-SOLOMON
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 02 October 2025 14:15:16 GMT
2933
195
39
209

Music

Download

Comments

mahelat18
ማህሌት የቂርቆስ ልጅ :
በጣምእ አሪፍእ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን ወድሜ በርታአ ጥሩዉ መረጃ ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-10-02 20:55:44
1
themikael2
ዘሚካኤል :
Thank u for sharing both side. but I believe we have to use it as long as they do. keep updating us. 👌
2025-10-02 14:42:47
2
nigatulintiso
Nigatu Lintiso :
ከባድ ሰው🥰🥰🥰
2025-10-06 20:26:34
1
ermi_abc
Ermi :
አባቴ አኛ እኮ ገና 15ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ነን ኦሮሞ አማራ ትግሬ እያልን እየተባላን ነው😥😥😥
2025-10-05 20:46:52
2
desta.amoo
Desta Amoo :
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ምታደርሰን እናመሰግናለን በርታ
2025-10-02 16:37:48
3
user9606175003130
user9606175003130 :
እኛ ከሁለቱም ስለሌለንበት ውጤቱን ከእጽዋት እና እንስሳት ጋር አብረን እንጠብቅ 😔
2025-10-05 15:02:08
1
1213betty
ቤቲ የድንግል ልጅ :
Thanks so much this,is the must share topics for our community and I do believe we have to use it but also ws have to be careful for hallucination 🥰🙏
2025-10-02 20:46:55
1
elbertoaddis
ADDIS :
ምንም ነገር መጥፎ ጎን አለው
2025-10-03 13:12:17
1
kassjesus
ደቀ-መዝሙር (ҜΔŞŞ) :
thank uou for the update 🥰👑👑👑
2025-10-03 05:44:35
1
ajrit_y
blue🩵 :
የሰው እጥረት ባለበት ቦታ ይጠቅማል ። አንዳንድ ሰው ክፉ ነው እኮ
2025-10-03 07:43:48
1
jununa
ጃ :
Ai ን መጠቀም አለብን ነገር ግን Aiን ስንጠቀም fully የሰው ልጅን replace ሊያረግልን አይችልም just የሰው ልጅን ያግዛል ነው plus more of Ai ን ሚጠቀሙ ሰዎች much busier than Ai ን ከማይጠቀሙት 🤷‍♂
2025-10-02 17:34:24
1
quantomguy
️elex :
😂😂😂 is education illegal in ethiopia? there is no such thing not to use AI othrr than regulating it. ere dedeb ema nef new
2025-10-03 21:26:48
1
seidjemal97
ሰያ ማን ጥርሰ ብልዙ :
👍👍👍👍👍
2025-10-03 16:27:32
2
wondutecha.adisabaw
Wondu Techa :
🤝🤝🤝🤝
2025-10-02 18:09:07
2
skincarebytizu
Skincare-by-Tizita :
Tikim alew gin gudatu yamezinal
2025-10-02 16:25:29
2
lemlemyedingillij
lemlem ye dingil lij :
arif melikt new gn banitekem arif
2025-10-02 19:38:02
1
bilata_
Bilata ብላታ :
አለመጠቀም የሚሉት : ሀገራችን መኪና ሲገባ፣ ይሄ የሴጣን ፈረስ ነው እንዳሉት ሰዎች ሆኑ። በግለሰብ ደረጃ እየበለጸገ ያለን ቴክኖሎጂ ማንም ሊያስቆመው አይችልም። ከተቻለ መተግበር የሚያስችል ህግ መውጣት ነው ያለበት። ከተቻለ። ቀለደኞች
2025-10-02 16:41:49
3
surafel041
Surafel :
እጅግ በጣም ያሰጋል ግን ደግሞ ሁሉም ሀገር ኒውክለር እስከ አፍንጫቸው ታጥቀው በሚፈራሩበት በዚ ጊዜ ምንም ቢባል አለመጠቀም አይቻልም።በቀደም ቻይና 158 km ከዲዛይን ጀምሮ እስከ pavement ድረስ express way መንገድ ያለምንም ሰው በ Artificial intelligence ተጠቅማ መስራቷን ሳነብ የእውነት በጣም ነው የሰጋሁት።"ሰው ከንቱ" አሁን ገና ሊባል ነው
2025-10-04 13:31:10
1
tadilo_a
ታድሎ :
እነዚህ ነገሮች የሰው ልጆች አጋነው እንደሚያወሩላቸው ባይሆኑም፣ እንዲህ ያሉ ነገሮች እንደሚመጡ ግን ትንቢት ተጽፏል። ትንቢተ ኢዮኤል ምዕራፍ 2 ⁷ እንደ ኃያላን ይሮጣሉ፥ እንደ ሰልፈኞችም በቅጥሩ ላይ ይወጣሉ፤ እያንዳንዱም በመንገዱ ላይ ይራመዳል፥ ከእርምጃቸውም አያፈገፍጉም። ⁸ አንዱ ካንዱ ጋር አይጋፉም፥ እያንዳንዱም መንገዱን ይጠበጥባል፤ በሰልፍ መካከል ያልፋሉ፥ እነርሱም አይቆስሉም። እያለ ይቀጥላል...
2025-10-02 16:57:03
2
nowzerbroo
NA YA :
አንተ ሰውዬ 40 ምንጭ አውቅሀለው ልበል
2025-10-03 04:22:12
1
alemiki.12
Ale zzz :
enamesegnalen sol
2025-10-02 18:16:24
1
To see more videos from user @z_solomon, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About