@sory427: #paratiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii #paratiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii #islam #ወሒድ_ዐቃቢ_ኢስላም

አፍር ነውትራሲ የዘላልም ለበሴ😥
አፍር ነውትራሲ የዘላልም ለበሴ😥
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 02 October 2025 16:18:09 GMT
118255
3836
105
828

Music

Download

Comments

user4377257028073
ግዜ :
ልክ እንደኛ አገር መጠጥ እንደምጠጣዉ ነው
2025-10-03 05:25:44
24
emunejat3
ሁሉም ያልፋል :
የተረገመ ቅጠል አላህ ያጥፋልን😢
2025-10-03 07:59:24
10
wlhzkbdn
@ የምኞት ህይወት :
ጫት ማለት በአጭሩ የህልም ህይወት ነው የምትኖረው ስትቅም ሁሉም ሀብት ያንተ ነው የማታቀደው የስራ አይነት የለም ስራ የለም ግን አሰራር
2025-10-04 20:36:38
0
amira.mehammed
አሚራ :
በጫት አትምጣብን
2025-10-03 13:01:32
9
adelbenharhara
Adel :
ይህ ችግር ብዙ የሚታየው በሰሜን የመን ነው። ለምሳሌ ሐድረᎀት አካባቢ ይህን አታይም።
2025-10-03 02:19:59
3
muhiyidin.mahamad
Muhiyidin Mahamad :
ጫት ጉዳቱ እንጂ ጥቅሙ ዬለም
2025-10-03 05:08:37
20
aminaadem25
ami የሀይቋ 🤗🤗 :
እኔ ራሱ ባገኘው አልምረውም የመዳምን ስራ በምርቃና ለማቀላጠፍ😆😆😆
2025-10-03 07:56:59
6
user4811708198393
user4811708198393 :
ማነው እንደኔ ሰባት ወር ያን ሽንኩርት የመሰለ ጫት ቅሞት የወጣ
2025-10-03 08:11:28
1
nureddein.jemal
Nureddein Jemal :
ኸረ ኢትዮጵያ ትግደለኝ በስሱ ነው 🙏
2025-10-04 18:47:18
0
sade.love
sada.love :
ቅማችሁ ሞክራችሁ ብትመክሩን ጥሩ ነበር አሁን ያልከው ሁሉ ቅሚ አላየሁትም ቅሚ እተኛለሁ እበላለሁ ከምንም አይከለክለኝም ግን የየመን ከባድ ነው ተረዚናው ሉሉ አያቁም🤣🤣🤣🤣🤣
2025-10-04 02:52:47
0
yigu1921
yigu1921 :
ተርዚናው ከባድ ነው
2025-10-03 08:09:17
1
x442846
x :
እረ መቼ ቃምኩኝ ሞራሌ መጣ እንቃም በቃ
2025-10-04 18:36:56
0
ayamzaman74
PENDULEM :
የቃሚ ጀገና የመኖች
2025-10-04 16:28:00
0
dwida64
ዘበር 100 :
በነገረችን ላይ መረጃህ ልክ ነው ግን ትንሽ አጋነንከው የምን ነበርኩ አይቼው አለው
2025-10-04 01:09:00
0
gwfagsgsg3
አስለቃሹ ሸሌ :
ምችግር አለው ወደሀራም ተወሰደ ሀራምነው ወደደህና ተወሰደ ችግር የለውም ምሳሌ ወቁራአን እሚገፋፋተሆነ
2025-10-03 05:44:24
0
habseha
My life ❤ :
አረ የነሱስ በዛ
2025-10-03 10:49:39
2
user40314884145906
abdulshkur :
አሪፍ ት/ት ነው
2025-10-04 15:02:01
0
abdu.mohamed27
Abdu Mohamed :
የመን ለአምሳሀትትራንዚትነበረንና ቃምቁ wow🥰🥰🥰
2025-10-04 11:39:09
0
gediyon.gemade
Gediyon dz✌️ :
ሐረርጌ ባለውለታ ነው ለነሱ
2025-10-03 17:30:20
0
fitsum.abebe84
Fitsum Abebe :
የየኛም ሀገር ገቢ በብዛት የምታገኝበት መሆኑን አትርሳሃ
2025-10-03 15:32:59
0
samitysamity
Sam_🧕🏻_🇰🇼 :
የመኒ ነኝ ግን ይገርመኛል
2025-10-03 00:53:28
0
fuad6145
fuad :
አለህ ኢዛ ሀገር ይውሰደኝ 👌👌البرخت في يماننا
2025-10-03 22:35:15
0
murutsalemseht
አለማርርም አምላኬ :
የመር እዉነት ነዉ አዳምጡት አኒ ራሴ የመን ነዉ ያለሁ
2025-10-03 12:54:26
0
fuad.hasen89
fue ko :
አረ ልሂድ 😎
2025-10-03 00:47:32
4
emi070488
emi :
ጀዛከላህ
2025-10-03 19:05:47
0
To see more videos from user @sory427, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About