@ethionews411: ለቀብር ቦታ ግማሽ ሚሊየን ብር ክፈሉ ተባለ ዛሬ በወዳጄ አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ ጉዳይ 4 ኪሎ ቅድስት ስላሴ ጎራ ብዬ ነበር። አንጋፋ አርቲስት እንደመሆኗ ከሞያ ባልደረቦቿ ጎን እንድታርፍ ምን ይጠበቅባታል ስልጠየቅሁ። በምስሉ ላይ እንደምታዩት ፉካ ውስጥ ከሆነ 120 ሺህ ብር መክፈል እና የቤተክርስቲያን አባል መሆኗን የሚገልጽ ማስረጃ ታቀርባላችሁ አሉን። እንደው ግቢ ውስጥ መሬት ላይ ቢሆንስ ስል ጠየቅሁ! 500 ሺህ ብር (ግማሽ ሚሊየን ብር) እርሱም ፓትርያሪኩ መፍቀድ አለባቸው። ያው ስላሴ ግቢ ቦታ የለም ጎረቤት በዓለወልድ ቤ/ክ ነው ቦታ ያለው። ዋጋ ያስጨምራል እንጂ የቀብር አስፈጻሚ መኪናም ካስፈለጋችሁ እናቀርባለን ተባልኩ። "የአፈር ፍትግ የለውም" ይላሉ አበው የትም ብንቀበር ዋናው በህይወት ዘመን የሰራነው ነው ስም የሚያስጠራው። አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ ለቤተክርስቲያን ሁሌም ታዛዥና በተጠራችበት የምትገኝ ናት። ሌላው ቀርቶ አሁን የቀብር ቦታ ዋጋ ላስወደደባት ስላሴ ቤ/ክ ጥር ወር ሲታደስ ሞያዊ አስተዋጽኦዋን አድርጋለች። ወደ ገንዘብ ቢቀየር ደግሞ ምን ያህል ሊሆን እንደሚችል አስቡት። በሀይማኖት አባልነትና ተከታይነት ረገድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትን የካዱና ጭራሽ ሃይማኖት የሌላቸው ፓጋን የሆኑ፣ ኦርቶዶክስን ፍጹም የካዱ ደህና ገንዘብ ስለከፈሉ ብቻ የሚቀበሩበትም ስፍራ ነው። ቤተክርስቲያኒቱ አስተዳደሯን ትፈትሽ። ስም ከመቃብር በላይ ነው። የአፈር ፍትግ የለውም። ዋናው የህይወት ዘመን ስራ ነው። በዚህ ልክ ወዴት እየተጓዝን ነው? ቆሞ ኖሯል ያልተባለው ህዝባችን ሞቶም መቀበሪያ ሲያጣ ምን ይባላል? ይህ ለሁላችንም ደውል ነው! Via Teddy Kassa
🅴🆃🅷🅸🅾 🆃🅸🅼🅴🆂
Region: QA
Thursday 02 October 2025 16:40:07 GMT
Music
Download
Comments
kadirmuhe3 :
እዛም ፊልም ተሰራለች እንዴ
2025-10-03 03:49:54
406
ላተህዘን ኢነ ላህ መአና🦋💫 :
አልሀምዱሊላህ በሉ እስቲ ያኡመተል ሙሀመድ 𝕊...𝔸..𝕎😒
2025-10-02 17:47:05
1361
Hiwote ❤️❤️❤️❤️ የአባቷ ልጅ 🍓🍓 :
ከሞት በኋላ የትም ተቀበረ ጥቅሙ ምንድን ነው? የሞተችዋን ነብስ ይማር 😭😭😭
2025-10-03 20:57:03
0
ለማን ብዬ :
እስልምናኮ የያዘው ብርሃን እንኳንም ሙስሊም ነኝ
2025-10-02 23:22:46
301
ሩቲ ነኝ ሰለምቴዋ (🧕) ነኝ የረሱል ﷺአደራ :
እስልምና ግን እንዴት ውብ የሆነ ሀይማኖት ነው የሰው ልጅ ሁሉም እኩል ነው አላህ በመፍራት ቢሆን እንጂ አይበላለጥም ማንኛውም ሰው ሀብት ዝና መልክ ስላለው የተለየ መቃብር ቦታ የተለየ የቀብር ስነስርዓት የሚባል የለም 🥰
2025-10-03 02:54:51
447
mesy mesy :
ውስጡ ዋይፋይህ አለው🤔😁😁😁
2025-10-02 18:54:24
250
በመጨረሻም ሁላችንም ታሪክ ነን :
ኦርቶዶክስ ሃይማኖት አይደለም እምንለው በምክንያት ነው
2025-10-03 21:52:06
0
እየሱስ የህይወቴ ንጉስ :
መሞቷ አይደለም የቆጨኝ ጌታ ሳትገኝ መሞቷ ነው ወገኖቸ እንድንድንበት የተሰጠን ስም እየሱሰ ብቻ ነው ያለሱ ህይወት የለም አዋጅ አዋጅ እየሱሰ ያድናል ኑ በእርሱ እመኑ
2025-10-03 10:20:29
25
Leyume07 :
አልሀምዱ ሊላህ በነፃ ለምንቀበረው
2025-10-03 05:22:08
159
user19963230455500 :
አልሀምድሊላ አለ ድነል ኢሰላም
2025-10-02 16:52:35
230
ህልሜነው የዋሸኝ :
ሳትሰልሙእንዳትሞቱ🥰🥰🥰🥰
2025-10-02 20:08:49
126
ruhama :
ሌላ ቦታ ለምን አይቀበሩም ጌዴታ እዛ መሆን አለበት🤔
2025-10-03 06:17:52
39
የእማዬ ልጅ :
አሀምዱሊላ የምትሉ ሰዎች ግን በምድር የቱንም ያህል ብንሰቃይ በሰማይ በቃላት የማይገለፅ ያማረ ቦታ አለን ።
2025-10-03 05:33:56
4
Bacha Deresa :
ድሆች ሬሳችን አየር ላይ ቀረ በለኛ
2025-10-02 17:23:30
34
እማ--ህዋቴ10/10 :
አላሀምድሊላህ ሙስሊም ለደረከኝ ሁሉን ኡኩል ያሚያደርግ እስልምና ብቸ ነው ኡነተኛ እምናት ነው
2025-10-02 19:19:58
84
የሸህ ደረሳ የሸሆቹ ልጅ :
በሉ እስልምናን ተቀበሉ በነፃ ነው እኛ ጋር
2025-10-03 03:51:53
137
Akuchando :
የት ሀገር ነዉ?
2025-10-02 22:17:14
1
A Menan Muzeyin :
ህይወቷን ሚመልሱ መስሏቸው ነው
2025-10-03 08:37:02
0
selman :
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያረገኝ ጌታ
2025-10-03 10:42:20
0
Socrates🙏 :
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያረከኝ አምላክ
2025-10-02 21:49:11
84
Tiru 16 21🦋🦋 :
ባይሞትስቢቀር😳
2025-10-03 07:46:56
0
Abu Meryem :
ለመቃብር ይከፈላል እንዴ
2025-10-03 06:09:49
2
S@M :
islam is perfect
2025-10-03 07:00:03
6
Mary :
ኣይከፈልም በሰመኣብ
2025-10-02 21:23:38
2
𝖘𝖆𝖒𝖎 :
ቆይ አዛ የተቀበር ቀጥታ ነዉ አንዴ ገነት የሚገበዉ 😁😁
2025-10-03 03:07:35
4
To see more videos from user @ethionews411, please go to the Tikwm
homepage.